Firtuna
СтатистикаFirtuna is an Ethiopian entertainment company which focuses on Art. We give you an integrated full service of Digital magazine, Casting, film production and advertising https://t.me/FirtunaMediaET For any support contact @contactFirtuna
- Последний пост
- 11 июл.
- Последнее чтение
- 09:53
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://www.youtube.com/watch?v=epzKqYL4u6E
ሰላም እንደምን አላችሁ! ፕሪስቴጅ አዲስ ተወዳጁን እና አንጋፋውን በሀገር ውስጥ በፊልም ሥራዎቹ ፤ በFilm directing እና በድርሰት ዘርፍ የሚታወቀው ስመ-ጥሩ እና አንጋፋው ዳይሬክተር እና ደራሲ ይድነቃቸው ሹመቴን ጋብዟል:: ከዳይሬክተር ይድነቃቸው ሹመቴ ጋር በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና የጥበብ ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን፣ ከእናንተ ከወዳጅና አድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም (July 14) ምላሽ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል። ፕሪስቴጅ አዲስ ከዳይሬክተር ይድነቃቸው ሹመቴ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ በታላቅ አክብሮት ይጋብዛል። አድራሻ፦ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ 🇺🇸 (ሳችሞ ሴንተር / Satchmo Center) — ከስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ ቀን፦ ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም (July 14) ሰዓት፦ ከሰዓት 8:00 (8:00 PM Ethiopian Time / 2:00 PM Local Time) 🕘 ⌚️ 🎯 ማሳሰቢያ፦ ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ሊያደርግ ስለሚችል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ። ከመታወቂያ ጋር መምጣት እንዳይረሳ! 🪪 📎 በዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ 👇🖱 https://jazzio.land/register የፕሪስቴጅ አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ 👇🖱 https://forms.gle/ekHY5ez8AWm3uwvUA @prestigeaddis
🔶ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው አረፈ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት እንደነበር ፋና ዲጂታል ከቤተሰቦቹ ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ ==================== አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 @FirtunaMedia
BEYOND THE SCREEN WITH HAILE GEBRSELASSIE! Join us for an inspiring conversation with the legendary Ethiopian athlete and entrepreneur, Haile Gebrselassie! 📅 Tuesday – June 16 📍 Satchmo Center, U.S. Embassy 🇺🇸 ⏰ 8:00 PM Ethiopian Time 🎟 FREE ENTRY! Limited seats are available—bring your ID and reserve your spot today! 🔗 Register now: https://jazzio.land/register Presented by Prestige Addis in partnership with the U.S. Embassy Addis Ababa. Don't miss this exciting and insightful conversation! @prestigeaddis #BeyondTheScreen #PrestigeAddis
ሰላም እንደምን አላችሁ ! ፕሪስቴጅ አዲስ በተወዳጅ የፊልም ስራዎቹ የሚታወቀውን ስመ-ጥሩ እና አንጋፋው የፊልም ደራሲ እና ዳይሬክተር እንዲሁም ተዋናይ የሆነውን ሄኖክ ወንድሙን ጋብዟል:: ከሄኖክ ጋራ በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን እንዲሁም በቅርቡ ስለሰራው "ፈረጃ" ፊልም የሚያጫውተን ይሆናል ። ከእናንተ ከወዳጅ እና አድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ የፊታችን ማክሰኞ ሰኔ 2, 2018 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል። ፕሪስቴጅ አዲስ ከሄኖክ ወንድሙ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ ይጋብዛል። አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸 ( ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ ) ማክሰኞ ሰኔ 2 2018 ዓ.ም ሰዓት- 8:00 🕘 ⌚️ 🎯 ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ። ⏰ መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ 🪪 📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱 https://jazzio.land/register የፕሪስቴጅ አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱 https://forms.gle/ekHY5ez8AWm3uwvUA @prestigeaddis
የቀድሞ የ ኢንስታግራም አካውንታችን የተዘጋ ሲሆን ፤ አዲሱ ገጻችንን Follow በማድረግ አብራችሁን ሁኑ! https://www.instagram.com/prestigeaddis_/ @prestigeaddis #PrestigeAddis #WeAreBack
https://www.youtube.com/watch?v=iKqmEjYA-mE
https://www.youtube.com/watch?v=DQIGX1AHqxE
https://www.youtube.com/watch?v=iR0ne94yWG0
መሉ ቪድዮውን በ @prestigeaddis ዩቲዩብ ላይ ይመልከቱ። @prestigeaddis #Netanetworkneh #prestigeaddis
https://youtu.be/kg7k5BQdPSA?si=2fngTpPfW8y4H0hO
https://youtu.be/7PTOLj4ci54?si=souw_EF5ZmchKVsA
без подписи
#ሲንክአፕቻት ከ ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ጋር ኑ ቡና ጠጡ ከተወዳጁ ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ጋር ቡና እየጠጣችሁ መስራት የምትፈልጉዋቸውን ስራዎች ከ እሱ ጋር የምታወሩበት እና የምትወያዩበት መድረክ ተዘጋጅቷል። የራሳችሁን ሥራዎች እንዲሁም ያለውን ልምድ አንድ ለ አንድ በሚፈጠረው መድረክ ላይ ስለሰራቸው ሙዚቃዎች እንዲሁም ቀጣይ ስለሚያስባቸው ስራዎቹ የሚያካፍልበት የ ሲንክ አፕ ቻት ፕሮግራም ሲሆን ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ስንል እንጋብዛለን። 📅️️️️ ቀን ፡ ጥር 9 ⏰️️️️️️️ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ 📍️️️️ቦታ ፡ ጋዬ ቡና ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት ( ካፕስቶን ህንፃ ) 🎟️️️️ ትኬት - ቀድመው ለቆረጡ - በነፃ ( ከነፃ ቡና ጋር ) - መደበኛ - 500 ብር ( ከ ነፃ ቡና ጋር ) - ቪአይፒ - 1000 ብር ( ከነፃ ቡና እና ምግብ ጋር ) ያለን ቦታ ውስን ሰለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ ትኬትዎን ለመቁረጥ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ👇️️️️️️ https://linktr.ee/SyncUp.chat @prestigeaddis #prestigeaddis #SyncUpChat
https://www.youtube.com/watch?v=wEW4XNYjXFU
без подписи
"ልቤን" እያለ አረፈ ኮሜድያን ወንደወሰን አውራሪስ በድንገተኛ የልብ ህመም በዳግማዊ ምንልክ ሆስፒታል በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሕይወቱ አልፏል። ትናንት "ልቤን" ብሎ ወደ ህክምና አምርቶ ነበር። ለሊቱን ሁሉ ሕክምና እየወሰደ ከአንድም ሁለት ጊዜ አሰቸጋሪ ደረጃ እየደረሰ በሕክምና ህይወቱ ተመልሷል። ይሁንና የአንዲት ሴት ልጅ አባት የሆነው ኮሜድያን ወንደወሰን አውራሪስ ዛሬ ማለዳ ላይ አርፏል። @firtunamedia
Coffee with Leul Sisay ☕✨ Great stories are on the way. Stay tuned! Follow and share this post to get a free ticket! 🎟️ @prestigeaddis
#comingsoon @prestigeaddis
የኃይሉ አመርጋ አልበም የሚለቀቅበት ቀን ታወቀ ድምጻዊ ኃይሉ አመርጋ ከተራራው ማዶ፣ እንግዳ፣ ይነጋል፣ ማርዬ፣ ይገርማል የተሰኙ ሙዚቃዎችን ጨምሮ አስር ያህል ሥራዎችን በጃኖ ባንድ በኩል መዋጮ አድርጎ። ከጃኖ ባንድ ባንድ መፈርስ በኃላ ከኃይሉ አመርጋ በቀር 3ቱ የባንዱ ድምጻዊያን በየፊናቸው የራሳቸውን የሙዚቃ አልበም ለአድማጮች አቅረበዋል። በሙዚቃ ወዳጆችም ዘንድ የኃይሉ አመርጋ የሙዚቃ አልበም መቼ ነው የሚለቀቀው የሚሉ ጥያቄዎች ለድምጻዊው ሲቀርቡ ቆይተዋል። ለዚህም ጥያቄ በመጨረሻም አልበሙ ለአድማጮች የሚቀርብበት ቀን ታወቋል። ድምጻዊው በግሉ የሰራው የመጀመሪያ አልበሙ ጥቅምት 21 2018 ዓ.ም ለአድማጮች እንደሚቀረብ ፍርቱና ሚዲያ ከድምጻዊው ያገኘው መረጃ ያመለክታል። የአልበሙን ስራ ለመከውን ስድስት ዓመታት እንደፈጀ የተነገረለት አልበሙ "አሁን " የተሰኘ ርዕስ ተሰጥቷል። ከመለቀቁ በፊትም ጥቅምት 18 2018 ዓ.ም የሙዚቃ ማድመጭ መሰናድ እንደተዘጋጀለትም ሰምተናል። ለተጨማሪ: @firtunamedia