tgindex
⚽ቁጥር

በዚህ ቻናል ላይ፦ አስገራሚ እና እዝናኝ የሆኑ ቁጥራዊ መረጃዎችን ያገኛሉ። Owner👉 @Abu_esa

Последний пост
5 мая 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
9 122
−9 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
917
21 постов
Вовлечённость
10,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ክለብ ፓሪስ(paris FC) ወደ ፍራንስ ሊግ 1 ማለፉን ተከትሎ ቀጣይ ዓመት በዓለማችን በጣም ቅርቡ ደርቢ ልናይ ነው። የ PSG እና paris FC stadium የ 4 ሜትር ርቀት ብቻ ኣለው። @football_1021 @football_1021

  • በ17 አመቱ 100ኛ ጨዋታውን አድርጓል ይህ ድንቅ ልጅ 💥💥 @football_1021 @football_1021

  • በ17 ዐመት ከ291 ቀን ላሚን ያማል በቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ጎል ያስቆጠረ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል።ከዚህ በፊት ሪከርዱ የተያዘው በኪልያን ምባፔ ነበር በ18 ከ140 ቀን። እግርኳስ ቀጣዩን ንጉስ አግኝቶ ይሆን🔥? @football_1021

  • የባርሳው ጥበበኛ የክንፍ ተጨዋች ራፊንሀ በአንድ የቻምፒየንስ ሊግ የውድድር ዘመን 20 የጎል አስተዋፅዖ ማድረግ የቻለ የመጀመርያው ብራዚላዊ እንዲሁም የመጀመርያው የባርሴሎና ተጨዋች መሆን ችሏል። 🇧🇷 @football_1021

  • ⏱️ ማርከስ ቱራም በ30 ሰከንድ ያስቆጠራት ጎል በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የግማሽ ፍፃሜ ፈጣን ጎል ተብላ ተመዝግባለች

  • በ2022 ልክ በዛሬዋ ቀን ጣልያናዊው አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲ የአውሮፓ አምስቱንም ታላላቅ ሊጎች ማሸነፍ የቻለ የመጀመርያው አሰልጣኝ መሆን ቻለ። 2003/04 ሴሪ አ🏆 2009/10 ፕሪምየር ሊግ🏆 2012/13 ሊግ ኧ🏆 2016/17 ቦንደስ ሊጋ🏆 2021/22(2023/24) ላ ሊጋ🏆🏆 እንዲሁም ቻምፒየንስ ሊጉን 5ግዜ ያሸነፈ ብቸኛው አሰልጣኝ ነው። ዶን ካርሎ🇮🇹 @football_1021

  • በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመርያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ተሸንፈው ነገርግን በቀጣይ ማለትም በተጋጣምያቸው ሜዳ ጨዋታውን ቀልብሰው ወደ ፍፃሜ ማለፍ የቻሉት ሁለት ቡድኖች ብቻ ናቸው። ▫️አያክስ 1995/96 ▫️ቶተንሀም 2018/19 @football_1021

  • ይህ ቪክቶር ግዮከረስ፣ ሙሀመድ ሳላህ፣ ሮበርት ልዋንዶውስኪ ወይም ኪሊያን ምባፔ አይደለም። በአዲሱ 2025 አመት በውስን ወራቶች ብቻ 26 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። ኦስማን ዴምቤ በእግርኳስ ህይወቱ ምርጡን ጊዜ የሀገሩ ቡድን በሆነው ፒኤስጂ እያሳለፈ ይገኛል 🇫🇷🔥🔥

  • ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በሊቨርፑል እግርኳስ ክለብ ታሪክ በእድሜ ትንሹ 250 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ተጨዋች መሆን ችልዋል። በፕሪምየር ሊጉ ያስመዘገባቸው ቁጥሮች፡ 166 ድል 51 አቻ 33 ትሬንትአሌክሳንደርአርኖልድበሊቨርፑልእግርኳስክለብታሪክበእድሜትንሹየፕሪምየርሊግጨዋታዎችንተጨዋችመሆንችልዋል።በፕሪምየርሊጉያስመዘገባቸውቁጥሮች፡ድልአቻሽንፈትጎልአሲስትክሊንሺትእድሎችንፈጠረትልልቅእድሎችንፈጠረ 508 እድሎችን ፈጠረ 120 ትልልቅ እድሎችን ፈጠረ 72 ክሊን ሺት 64 አሲስት 16 ጎል በሊጉ ታሪክ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ ተከላካይ T🅰🅰 @football_1021

  • ክርስቲያን ፑሊሲች ባለፈው የውድድር ዐመት ወደ ጣልያን ሴሪ አ ከመጣ ወዲህ ከየትኛውም ተጨዋች የበለጠ አሲስት ማድረግ ችልዋል(14)። እንዲሁም በነዚህ ግዜያት ውስጥ 18 ጎሎችን ማስቆጠር ችልዋል። @football_1021

  • በዚህ የ2024/25 የፕሪሚየር ሊግ ሲዝን 3 ተጨዋቾች ብቻ ናቸው 50+ የግብ እድል መፍጠር የቻሉት። ኮል ፓልመር ዴጃን ክሉሴቭስኪ ሙሀመድ ሳላህ ግን አንድ ተጨዋች ብቻ ነው 60+ መፍጠር የቻለው ኮል ጀርሜን ፓልመር🥶። @football_1021

  • ሙሀመድ ሳላህ በዚህ የውድድር ዐመት በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ላይ 20 ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚው ተጨዋች መሆን ችሏል።እንዲሁም በፕሪምየር ሊግ ጎሎች በማስቆጠር ከፍራንክ ላምፓርድ እኩል መሆን ችሏል(177)። @football_1021

  • ሚኬል አርቴታ አሁን ላይ ከፔፕ ጋርድዮላ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች ላይ አልተሸነፈም።ይሄን ያክል ጨዋታዎችን ከፔፕ ጋር ሳየሸነፍ የተጓዘ አንድም አሰልጣኝ የለም። @football_1021

  • ማርቲን ኦዴጋርድ አሁን ላይ ከአርሰናል የምንግዜም ምርጥ ተጨዋቾች አንዱ ከሆነው ሜሱት ኦዚል እኩል የፕሪምየር ሊግ ጎሎችን ለአርሰናል አስቆጥሯል(33)። MO🤝MO @football_1021

  • በታሪክ ማይክል ኦወን እና ዌይን ሩኒ ብቻ ናቸው ከኤታን ንዋኔሪ በላይ በ17 ዐመታቸው ለፕሪምየር ሊግ ክለብ ጎል ማስቆጠር የቻሉት።ሁለቱ ዘጠኝ ዘጠኝ ሲያስቆጥሩ ንዋኔሪ ደግሞ 7 ማስቆጠር ችሏል። ሪከርዱን ይሰብር የሆን? @football_1021

  • ከባለፈው የማንቸስተር ሲቲ ግጥምያ በኋላ በዚህ የውድድር ዐመት 10+ የጎል አስተዋፅዖ ማድረግ የቻሉ የአርሰናል ተጨዋቾች ቁጥር 5 ሆኗል። ⚪ቡካዮ ሳካ ⚪ካይ ሀቨርትዝ ⚪ሊያንድሮ ትሮሳርድ ⚪ጋብሬኤል ማርቲኔሊ ⚪ዴክለን ራይስ ጄሱስ፤ኦዴጋርድና ንዋኔሪ ደግሞ ብዙ አልራቁም። @football_1021

  • በፈረንጆቹ ኦክቶበር ወር የእንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ረጅሙን ያለመሸነፍ ሪከርድ ማስመዝገብ ቻሉ(26 ጨዋታዎች)።ከዛ ወድያ ባደረጓቸው ጨዋታዎች ግን: ስፖርቲንግ 4-1 ሲቲ ሲቲ 3-3 ፌይኖርድ ዩቬ 2-0 ሲቲ ፔዤ 4-2 ሲቲ ከፌይኖርድ ጋር 3-0 እየመሩ ነጥብ ሲጥሉ ከፔዤ ጋር ደሞ ከ2-0 መምራት ተነስተው ተሸንፈዋል።😬 @football_1021

  • በቻምፒየንስ ሊግ እስከዛሬ 4 ተጨዋቾች ብቻ ናቸው ባርሴሎና ላይ ሀትሪክ መስራት የቻሉት ▪ፎስቲኖ አስፕሪላ (1997) ▪አንድሬ ሼቭሼንኮ (1997) ▪ኪልያን ምባፔ (2021) ◼ቫንጌሊስ ፓቭሊዲስ (2025) @football_1021

  • ለእንግሊዝ ቡድን እየተጫወተ በአንድ ስታድየም ብዙ ጎል ያስቆጠረ ተጨዋች: ሩድ ቫንኒስተልሮይ - 23 (ኦልድትራፎርድ)🇳🇱 ሰርጅዮ አግዌሮ - 23 (ኤቲሀድ)🇦🇷 ሙሀመድ ሳላህ - 20 (አንፊልድ)🇪🇬 ግብፃዊው በዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ከሚጫወት የትኛውም ተጨዋች በላይ በሁሉም ውድድር ከፍተኛ የጎል አስተዋፅዖ ማድረግ ችሏል። @football_1021

⚽ቁጥር — tgindex