tgindex

⚽ቁጥር

описание

በዚህ ቻናል ላይ፦ አስገራሚ እና እዝናኝ የሆኑ ቁጥራዊ መረጃዎችን ያገኛሉ። Owner👉 @Abu_esa

9 091
подписчиков
Охват к подписчикам
10,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,43%
83 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,05%
9
Постов в день
0,0
всего 21

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 31 янв. 2024 г.без подписи2,43%
  • 22 янв. 2025 г.በቻምፒየንስ ሊግ እስከዛሬ 4 ተጨዋቾች ብቻ ናቸው ባርሴሎና ላይ ሀትሪክ መስራት የቻሉት ▪ፎስቲኖ አስፕሪላ (1997) ▪አንድሬ ሼቭሼንኮ (1997) ▪ኪልያን ምባፔ (2021) ◼ቫንጌሊስ ፓቭሊዲስ (2025) @football_10210,84%
  • 29 апр. 2025 г.ይህ ቪክቶር ግዮከረስ፣ ሙሀመድ ሳላህ፣ ሮበርት ልዋንዶውስኪ ወይም ኪሊያን ምባፔ አይደለም። በአዲሱ 2025 አመት በውስን ወራቶች ብቻ 26 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። ኦስማን ዴምቤ በእግርኳስ ህይወቱ ምርጡን ጊዜ የሀገሩ ቡድን በሆነው ፒኤስጂ እያሳለፈ ይገኛል 🇫🇷🔥🔥0,80%
  • 1 мая 2025 г.⏱️ ማርከስ ቱራም በ30 ሰከንድ ያስቆጠራት ጎል በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የግማሽ ፍፃሜ ፈጣን ጎል ተብላ ተመዝግባለች0,58%
  • 4 февр. 2025 г.ከባለፈው የማንቸስተር ሲቲ ግጥምያ በኋላ በዚህ የውድድር ዐመት 10+ የጎል አስተዋፅዖ ማድረግ የቻሉ የአርሰናል ተጨዋቾች ቁጥር 5 ሆኗል። ⚪ቡካዮ ሳካ ⚪ካይ ሀቨርትዝ ⚪ሊያንድሮ ትሮሳርድ ⚪ጋብሬኤል ማርቲኔሊ ⚪ዴክለን ራይስ ጄሱስ፤ኦዴጋርድና ንዋኔሪ ደግሞ ብዙ አልራቁም። @football_10210,49%
  • 5 мая 2025 г.ክለብ ፓሪስ(paris FC) ወደ ፍራንስ ሊግ 1 ማለፉን ተከትሎ ቀጣይ ዓመት በዓለማችን በጣም ቅርቡ ደርቢ ልናይ ነው። የ PSG እና paris FC stadium የ 4 ሜትር ርቀት ብቻ ኣለው። @football_1021 @football_10210,49%
  • 4 февр. 2025 г.ሚኬል አርቴታ አሁን ላይ ከፔፕ ጋርድዮላ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች ላይ አልተሸነፈም።ይሄን ያክል ጨዋታዎችን ከፔፕ ጋር ሳየሸነፍ የተጓዘ አንድም አሰልጣኝ የለም። @football_10210,47%
  • 4 февр. 2025 г.ሙሀመድ ሳላህ በዚህ የውድድር ዐመት በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ላይ 20 ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚው ተጨዋች መሆን ችሏል።እንዲሁም በፕሪምየር ሊግ ጎሎች በማስቆጠር ከፍራንክ ላምፓርድ እኩል መሆን ችሏል(177)። @football_10210,42%
  • 18 февр. 2025 г.ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በሊቨርፑል እግርኳስ ክለብ ታሪክ በእድሜ ትንሹ 250 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ተጨዋች መሆን ችልዋል። በፕሪምየር ሊጉ ያስመዘገባቸው ቁጥሮች፡ 166 ድል 51 አቻ 33 ትሬንትአሌክሳንደርአርኖልድበሊቨርፑልእግርኳስክለብታሪክበእድሜትንሹየፕሪምየርሊግጨዋታዎችንተጨዋችመሆንችልዋል።በፕሪምየርሊጉያስመዘገባቸውቁጥሮች፡ድልአቻሽንፈትጎልአሲስትክሊንሺትእድሎችንፈጠረትልልቅእድሎችንፈጠረ 508 እድሎችን ፈጠረ 120 ትልልቅ እድሎችን ፈጠረ 72 ክሊን ሺት 64 አሲስት 16 ጎል በሊጉ ታሪክ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ ተከላካይ T🅰🅰 @football_10210,42%
  • 4 февр. 2025 г.ማርቲን ኦዴጋርድ አሁን ላይ ከአርሰናል የምንግዜም ምርጥ ተጨዋቾች አንዱ ከሆነው ሜሱት ኦዚል እኩል የፕሪምየር ሊግ ጎሎችን ለአርሰናል አስቆጥሯል(33)። MO🤝MO @football_10210,40%
  • 5 февр. 2025 г.በዚህ የ2024/25 የፕሪሚየር ሊግ ሲዝን 3 ተጨዋቾች ብቻ ናቸው 50+ የግብ እድል መፍጠር የቻሉት። ኮል ፓልመር ዴጃን ክሉሴቭስኪ ሙሀመድ ሳላህ ግን አንድ ተጨዋች ብቻ ነው 60+ መፍጠር የቻለው ኮል ጀርሜን ፓልመር🥶። @football_10210,39%
  • 30 апр. 2025 г.በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመርያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ተሸንፈው ነገርግን በቀጣይ ማለትም በተጋጣምያቸው ሜዳ ጨዋታውን ቀልብሰው ወደ ፍፃሜ ማለፍ የቻሉት ሁለት ቡድኖች ብቻ ናቸው። ▫️አያክስ 1995/96 ▫️ቶተንሀም 2018/19 @football_10210,37%