tgindex
Footy View

እንኳን እግር ኳስ በጥልቀት ወደ ሚዳሰስበት ቦታ በሰላም መጡ! ✍️ @builtbydon

Последний пост
18 окт. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
718
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
464
20 постов
Вовлечённость
64,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሁለተኛው አጋማሽ ምልከታ || ፉልሀም 0-1 አርሰናል 👉 የመጀመሪያው አጋማሽ መጠናቀቅ ላይ በተደጋጋሚ ስናስተውለው የነበረው በተለይም ከአስገዳጅ ቅያሪዎች በኋላ የፉልሀም ከኳስ ውጪ መዋቅርን ለማስከፈት ይቻል እንደነበር ብዙዎቻችን ገምተን ነበር። 👉 ቡካዮ ሳካ ከእረፍት መልስም በአንድ ለአንድ ግንኙነቶች ፣ እድሎችን በመፍጠር ፣ የተቃራኒ ሳጥን ውስጥ በመግባት እና የቡድን አጋሮቹ እንዲገቡ ማድረግ ችሏል። እዚሁ ላይ የጨዋታ system በትንሹም ቢሆን መነካካቱ ሳካ ላይ በተለይም አዲስ አጥቂ በመምጣቱ የሲስተሙ መፍቻ የመጨረሻው ፐዝል ወይስ የስከዛሬው ቁልፍ የሚለውን በሰፊው መመልከት ይኖርብናል። 👉 ከጎሉ ደቂቃዎች በኋላ በፍጥነት የሜሪኖን ቅያሪ ማድረጉ ብዙ ጥያቄ የሚያስነሳ አልነበረም...ኤዜ በነፃነት መጫወት ስላልቻለ ከዛም ባለፈ ውጤቱን እያስጠበሹ እድሎችን ለመፍጠር የተሻለው አማራጭ ነበር። 👉 የቆመ ኳስ ደንበኝነት በየ ሳምንቱ አዳዲስ ፓተርኖች በጨዋታዌ በሚቸገሩባቸው ቅፅበቶች የነገሮችን ገፅ ለመቀየር መጥቀሙን ቀጥሏል። 👉 የፉልሀም ቅያሬዎች ይበልጥ የማጥቃት ዝንባሌ ያለው ቢሆንም በሚፈለገው ልክ ራውል ሄሚኔዝን መደገፍ አልቻሉም። የግሉ work rate/ ሰራተኝነቱ ፣ ኳሶችን አረጋግቶ ቡድኑ በተስካከለ ሁኔታ ወደ ተቃራኒ የመጨረሻ የሜዳ ክፍል እንዲገባ ለማስቻል ያደረገውን ጥረት አግዘውታል ማለት አይመስልም። 👉 የሳምንቱ አጋማሽ የአትሌቲኮ ጨዋታ ብዙ የዛሉ እግሮችን ማሳረፊያ ሊሆን ይገባል። በዚህ ሳምንት ብቻ 3 ቋሚ 90 ደቂቃ የተጫወቱ ተጨዋቾች ከመኖራቸው አኳያ 👉 በአጠቃላይ በዋንጫ ፉክክር እንዲህ አይነት ፈታኝ ስቴድዬሞች እና ቡድኖች ትልቅ ተፅዕኖ ያላቸው ነጥቦችን ሊያስጥሉ የሚችሉ በመሆናቸው አርሰናል ከሚተማመንበት የመከላከል department ጋር ጥሩ ውጤት ይዞ ወጥቷል t.me/Footyview

  • без подписи

  • የእረፍት ሰዓት ምልከታ || ፉልሀም 0-0 አርሰናል 👉 በመጀመሪያ የፉልሀምን ከ ኳስ ውጪ/ Out of possession ቅርፅ የአርሰናልን መሀል ለመሀል የመፍጠር አቅም የገደቡበትን መንገድ ማድነቅ ይገባል። ሳንደር በርግ ፣ ኬርኒ ፣ ጆሽ ኪንግ እና ኢዎቢ የፉልሀም 2ኛው መስመር የአርሰናልን የፈጠራ አቅም በደንብ ቀንሰውታል። 👉 ከማርቲኔሊ ይልቅ ትሮሳርድ ቋሚ ሆኖ መጀመሩ 2V1 ሁኔታዎች ብዙ ጊዜ ከመኖራቸው አንፃር በዚህ ረገድ ትሮሳርድ ከ wide area'ዎች ቡድኑ control እንዲኖር ለማድረግ የሚመስል ሲሆን ትክክለኛ ውሳኔም ይመስላል ለጨዋታው 👉 ኤብሪቼ ኢዜ የቀኝ #8 ቦታ ላይ ራሱን ያገኘ አይመስልም ከነፃነት አንፃር ገደቡ ላልቶለት roam እያደረገ ቢጫወት በተለይ ወደ ግራ ሲያዘነብል የተቆለፈን የተቃራኒን ቡድን መዋቅር ለመስበር አንዱ መሳሪያ መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። 👉 ቪክቶር ዮኬሬሽ እና ኤዜ ከእረፍት መልስ ከዚህ የተሻለ ነገር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። የኩዌንካ እና አንደርሰን ጥምረት ብዙ የመሮጫ ስፔስ አልሰጠውም ነበር ለዮኬሬሽ አሁን ዲዮፕ መግባቱ ገና የ unit ውህደት ከመፈለጋቸው አኳያ የተሻለ ጊዜ እና ቦታ ሊያገኝ ይችላል። 👉 ራውል ሄሚኔዝ ፉልሀም ከዚህ ጨዋታ አንዳች ነገር ይዞ የሚወጣ ከሆነ ትልቁ ምክኒያት የሚሆን የሚል ግምት አለኝ። 👉 ምናልባት ሙሉ ዝግጁ ከሆነ ኤታን ንዋኔሪ ሌላ አማራጭ መሆን ይችላል ለሚኬል አርቴታው ቡድን t.me/Footyview

  • የሁለተኛው አጋማሽ ምልከታ || ኖቲንግሀም 0-2 ቼልሲ 👉 ከእረፍት መልስ የተደረጉትን 3ቱ ቅያሬዎችን በመጀመሪያ አንስተን እንለፍ ጊቴንስ በጋርናቾ = ሚሊንኮቪች ባለበት side የቡድኑ የማጥቃት ሂደት እንዲያድግ በአንድ ለአንድ ግንኙነቶች የተሻለ ስፔስ ለራሱ በማዘጋጀት ረገድ የተሻለ በመሆኑ ጉዩ በሳንቶስ = ፊዚካሊ በመጀመሪያው አጋማሽ ከአሳቶ ጋር ጆ ፔድሮ በመቸገሩ እንዲሁም እድሎችን ለመፍጠር የተሻለው መንገድ ፔድሮን ወደ #10 ቦታ መመለስ በመሆኑ ፤ ከ profile አንፃር ደግሞ ፔድሮ out&out ደምበኛ አጥቂ ስላልሆነ ወርዶ እንዲጫወት ካይሴዶ በላቪያ = ብዙ ማብራሪያ የማይጠይቅ ቅያሪ 👉 ከእነኚህ ቅያሪዎች ውጪ ግን የግራ የመሀል ተከላካይ ቦታ ላይ ምንም ቅያሪ ሳያደርግ መግባቱ የሚገርም ነበር። 👉 በኖቲንግሀም በኩል አዎኒን የአምናው የ 20 ጎል ባለቤት ከሆነው ክሪስ ውድ ይልቅ ለፕረሲንጉ ምቹ + mobile የሆነውን ኢጎር ጄሱስን ቀይረው ማስገባታቸው በሀላፊነት የሚቀጥሉ ከሆነ ክሪስ ውድ ከሚሊኮቪች እና ግብ ጠባቂው ሴልዝ ቀጥሎ በአንዤ ስር adapt ማድረግ የሚሳነው ተጨዋች ይሆናል። 👉 የቡድኑን ወሳኝ ፈጣሪ ሰው ባጡበት ጨዋታ 3ቱም ጎሎች መነሻቸው ከቆመ ኳስ መሆኑ ምን ያህል Set Piece በዘመኑ እግር ኳስ አስፈላጊ እንደሆነ ያሳያል። 👉 የሪስ ጄምስ በምሳሌ የመምራት አቅም የሚደንቅ ነበር። ኖቲንግሀም ተፈጥሮአዊ 4 አማካዮችን (ሳንጋሬ ፣ ሉዊስ ፣ አንደርሰን ፣ ጊብስ ዋይትን) ይዘው በመግባታቸው numerical advantage እንዳይወስድ ወደ መሀል invert አድርጎ የቡድኑን ጫና ቀንሷል ማለት ይቻላል። ማሎ ጉስቶ በጣም ወደ ፊት ተስቦ የሚጫወት በመሆኑ ኳስ ሲያጡ ኖቲንግሀም በግራ በኩል በቀጥተኛ ፓሶች ኦዶይን ለማግኘት ሲሞክሩ እና ኳስ በቼልሲ ሜዳ ሲይዙ በቼልሲ የቀኝ መከላከል በፉልባኩ እና መሀል ተከላካዩ መሀል ያለውን ስፔስ በደንብ ለመጠቀም ሞክረዋል። 👉 እንደ አጠቃላይ ቼልሲ ከጎሎቹ በኋላ ጨዋታውን manage ያደረጉበት መንገድ ጥሩ ሲሆን ከሁሉም በላይ ወሳኝ 3 ነጥቡን ይዘው ወጥተዋል። ሀሳብ መስጠት ይቻላል! t.me/Footyview

  • без подписи

  • የእረፍት ሰዓት ምልከታ || ኖቲንግሀም 0-0 ቼልሲ 👉 የጨዋታው ዋነኛ ትኩረት የሚይዘው ጉዳይ የቼልሲ የበዛ ስህተት ነበር...የኖቲንግሀም እድሎች መፈጠር ምክኒያት ከመሆናቸው በላይ ቡድኑ settled ሆኖ ኳሱን 2ኛው የሜዳው ክፍል ላይ እንዳይቆጣጠሩት አድርጓቸዋል። 👉 የፓሲንግ ምርጫዎች ፣ ፓሱን ለማድረግ የሚወስኑበት ፔስ በተጨማሪ ደግም የኖቲንግሀም ሰው በሰው / man to man ፕረሲንግ የቸልሲን ቢውልድ አፕ የመጀመሪያ ኳሶች የሚቀበለውን ላቪያን በቀጥታ ፕረስ በማድረግ ከ 2ቱ ተከላካዮች አንዱን ብቻ ነፃ በማድረግ በረጅሙ እንዲወጡ እና ስህተት እንዲሰሩ መዳረግ ነበር የሀሳባቸው መሰረት የሚመስለው። 👉 በግራ በኩል በቻሎባህ በኩል ኳስ progress ማድረግ የከበዳቸው ሲሆን ኩኩሬያን በዊሊያምስ : ጋርናቾን በሚሊኮቪች ከጨዋታ ውጪ አድርገዋቸዋል። 👉 ጆ ፔድሮ drop አድርጎ በግሉ ከሚፈጥራቸው እድሎች ውጪ ሌሎች የፈጠራ አማራጮች ይጎድሉታል ቼልሲ 👉 ተረጋግተው ቢውልድ አድርገው ለመውጣት ጃሬል ሀቶን የግራ CB ቦታ ላይ ቀይሮ ማስገባት ሂደቱን ያግዛል። t.me/Footyview

  • ጨዋታው ለዩናይትድ ጥሩ ምልክቶች የነበሩት ሲሆን ይበልጥ ግን ለአመራሮቹ የትኛው ቦታ እንደቀረ ጠቁሞ ያለፈ ይመስላል። ከበጀት አንፃር እጥረት ቢኖርባቸው የአማካይ ቦታው ከግብ ጠባቂ የበለጠ አንገብጋቢ ነው የሚል የግል ምልከታ ልናስቀምጥ ወደድን። ሌላው ከአርሰናል perspective ጨዋታው እንዴት ይመስላል የሚለውን በደንብ ለመናገር ከባድ ነው። ሌላ የግል ምልከታ እንጨምር እና ቡድኑ አዲስ ሀሳቦችን ይዞ በፕሪ ሲዝን ሲሞክሬ መቆየቱ ትንሽ ከነበሩበት የጨዋታ ቅርፅ ይዟቸው ወጥቷል። ከሽግግሮች ባልተለመደ መልኩ አርሰናል እድሎችን ሲፈጥሩ ተመልክተናል። የማርቲን ኦዴጋርድ በትራንዚሽን ወቅት የሚወስናቸው ውሳኔዎች በመጠኑም የእድሎችን ጥራት የተገደቡ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል። ሌላኛው የትኩረት ነጥብ የነበረው ቪክቶር ዮኬሬሽ ሲሆን የሊጉን የጨዋታ ፍጥነት/pace እስኪረዳ ጊዜ እንደሚፈልግ ጠቁሟል። የተበላሹት ክሮሶቹ ፣ የመጀመሪያ ንክኪዎቹ ፣ ኳስ hold ለማድረግ መቸገሩ የሊጉ intensity'ን ካለመላመድ የመጡ እንደሆኑ ያስታውቃሉ። ✍ ሀሳብ አስተያይት መስጠት ይቻላል! t.me/Footyview

  • የካሴሜሮ እና ደሊት ወደ ፔናሊቲው ጠርዝ ኳስ ለመቀበል ለተቃራኒ ቡድን ተጨዋቾች ጀርባቸውን መስጠት ኦዴጋርድ እና ራይስ build አድርገው እንዳይወጡ ለማድረግ ወደ ፊት እንዲጠጉ ያደርጋቸዋል። ይህም ከጀርባ ብሩኖ ከባይንዲር ኳስ እንዲቀበል ያስችለዋል። ጎሉ ላይ ትልቅ ስህተት የሰራ መሆኑ እርግጥ ቢሆንም ከ ኳስ ጋር distribution'ኡ የተሻለ ነበር። ማውንት ወደ አማካይ ክፍሉ drop ሲያደርግ ቤን ዋይት ኳስ እንዳይቀበል ይከተለዋል። ይህም ከዊሊያም ሳሊባ ጋር የሚገናኘው የግራ ዊንግባኩ ፓትሪክ ዶርጉ ይሆናል። ከአማድ ቅያሪ በኋላ ማርቲኔሊ የሌኒ ዮሮን ነፃነትን ለመገደብ ብዙ ጊዜ ሲጠጋ አማድ ነፃ ሆኖ advance እንዲያደርግ ረድቶታል። ይህም ከፊት ዩናይትድ 4V3 የቁጥር ብልጫ ያስገኝላቸዋል። ሴስኮ ተቀይሮ እስኪገባ ድረስ የኤምቤሞ እና ኩኛ counter-movement'ኦች ማጋሌሽን ማንን ልያዝ የሚል ውዝግብ ውስጥ ለመክተት ጥረዋል። በዚህ ወቅት የማጋሌሽ አብዛኞቹ ውሳኔዎች ቀድሞ የሚሮጠውን መያዝ ነው ይህም ዘግይቶ የሚደርሰው ከጀርባ ለማጥቃት የሚሆነው ስፔስ እንዲኖረው ያደርጋል። በአጠቃላይ የማንችስተር ዩናይትድ ቢውልድ አፕ ከብዙ factor'ኦች ጋር ተዳምሮ የተለወጠበት ነበር። የመጨረሻ የማጥቂያ ⅓ የሜዳ ክፍል (Final Third) ላይ ከገቡ በኋላ እድል ለመፍጠር የሚሞክሩበት መንገድ ፣ የተቃራኒን ሳጥን occupy ለማድረግ የሚሞክሩበት ሁኔታ ደካማ መሆን (የአርሰናል ሳጥኑን የመጠበቅ ብቃት እንዳለው ሆኖ) እና የመጨረሻ ውሳኔዎች ጎል ከማስቆጠር አግዶዋቸዋል። የኩኛ እና ኤምቤሞ እየወረዱ ለመሀል ሜዳው overload መፍጠር እና የአሞሪም CCB ወደ መሀል invert ማድረግ የሰሩት ሀሳቦች ነበሩ። t.me/Footyview

  • без подписи

  • #የቀጠለ አንዳንዴ ደግሞ ኳስ progress ለማድረግ ብሩኖ mark ከሚያደርገው ተጨዋች በብዙ ርቀት ቀድሞ ወደ ራሱ ጎል ተጠግቶ ከግብ ጠባቂ ኳስ ተቀብሎ በአንድ ንክኪ በቀኝ በኩል ነፃ ሆኖ ለሚጠብቀው ዮሮ ኳስ ያቀብላል። ለዩናይትድ በቀኝ በኩል / ለአርሰናል በግራ ዮሮ ኳስ እየገፋ ለመጠጋት ጫና አይኖርበትም። ለምን ካልን ማርቲኔሊ በቅርብ ርቀት ዲዬጎ ዳሎን ስለሚከተል ነው። ስለዚህም ዮሮ ማንም እስካልተጠጋው ድረስ ኳስ ይዞ ይጠጋል ከዛም ረጅም ኳስ ይጥላል። የደሊት situational pivot መሆን ብሩኖን ወደ ፊት እንዲጠጋ ከማስቻሉ በላይ ማውንት እና ኩኛ እየተፈራረቁ ወደ ግራው ቻናል drop ስለሚያደርጉ ዙብሜንዲን አብረው ይስቡታል። #ይቀጥላል t.me/Footyview

  • без подписи

  • без подписи

  • #የቀጠለ ብዙ ጊዜ ያልነው እና እንዴት አሞሪም የ Central Center Back ሚናን adapt ያደርጋል ብለን ይወራንበት ሀሳብ በአርሰናሉ ጨዋታ በተለየ መንገድ ለመጠቀም ተሞክሯል። በጨዋታው ለደሊት የተወጣው ተጨዋቹ ካለው skillset ጋር የሚጣጣም በትንሹም ቀለል ያለ ሚና ነበር። ደሊት በአሞሪም ሀሳብ ውስጥ የማይቀረውን ወደ ፊት ተጠግቶ ከካሴሜሮ ጋር double pivot ሰርቶ ብሩኖ ወደ ፊት advance እንዲያደርግ ነፃነት ሰጥቶታል። የደሊት ወደ መሀል ከገባ በኋላ ዮሮ በቀኝ በኩል ተነጥሎ ኳስ ለመቀበል ራሱን የሚያዘጋጅ ሲሆን ደሊት ከግብ ጠባቂው ባያንዲር ኳስ ሲቀበል bounce አድርጎ ለዮሮ ኳስ ያቀብላል። ከዛም በዮሮ በኩል ረጅም ኳሶችን ከፊት ላሉት 3ቱ (ኩኛ ፣ ማውንት ፣ ኤምቤሞ) target የሚያደርጉ ኳሶችን ይጥላሉ በዚህም ሰዓት ከሳሊባ እና ማጋሌሽ አንዳቸውን ተሰበው ወደ ፊት ይመጣሉ፤ የመጀመሪያ ወይም 2ኛ ኳሶችን አሸንፈው ከጀርባ ለመሮጥ ሙከራዎችን ሲያደርጉ አስተውለናል። #ይቀጥላል t.me/Footyview

  • без подписи

  • በመጀመሪያ ዩናይትድ ካለፉት ጊዜው እድገት ያሳየውን ቢውልድ አፑን እንመልከት ! ሩበን አሞሪም ሙሉ resource ሲኖረው ሁሌም በ build up ወቅት የተቃራኒን የመጀመሪያ መስመር ፕረስ አድራጊዎችን ወደ ራሱ ሜዳ ጋብዞ ኳሱን በፍጥነት በአንድ ንክኪ የፓስ ሂደቶች ፕረሲንጉን ማለፍ ይፈልጋል። በአርሰናሉ ጨዋታ ከሞላ ጎደልም (የተቃራኒ ቡድን ከተገኘበት የጨዋታ ቅርፅ አንፃር ሙሉ በሙሉ ማለት ስለማይችል) ይህንኑ ነው ያየነው፤ ዩናይትድ ኳስ build ሲያደርጉ 4+2 base ይኖራቸዋል። ዮሮ የተቃራኒ ቡድን ፕረሲንግ መሪን (ኦዴጋርድን) press እንዲያደርገው ይጋብዘዋል። ዮከሬሽ : ደሊትን ፣ ሳካ : ሾውን ፣ ማርቲኔሊ ደግሞ ዳሎን ኳስ ከተቀበሉ ወዲያው ተጠግተው አማራጭ ለማሳጣት ተዘጋጅተው ይጠብቃሉ። በዚህ ሰዓት ነው የአሞሪም የአንድ ንክኪ የቅብብል sequence ፕረሲንጉን ሰብሮ ለመውጣት የሚጠቅመው፤ ማለትም መሀል ሜዳው ላይ 2V1 ብልጫ ይወስዳል! እንዴት ብልጫውን ይወስዳል ካልን አርሰናል ሁሌም ቢሆን የተከላካይ መስመራቸው በቁጥር እንዲበልጥ ይፈልጋሉ በዚህም ዙብሜንዲ ወደ ፊት ተጠግቶ የራይስን በቁጥር  መበለጥ ከመፍታት ይልቅ ወደ ኋላ ቀርቶ ለጀርባ ክፍሉ ማስተማመኛ ይሆናል። ይበልጥ ለመረዳት ምስሉን መመልከት ይቻላል። #ይቀጥላል t.me/Footyview

  • ✍ የአሞሪሙ ዩናይትድ ምን አሻሽሎ ቀረበ? ✍ 3 ነጥቡን ይዞ ከወጣው አርቴታስ አንፃር ጨዋታው እንዴት ይታያል? የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ የነበረውን የኦልድትራፎርዱን ፍልሚያ በትንሹ እንቃኛለን። t.me/Footyview

  • ማንችስተር የናይትድ ከ ዌስትሀም በትንሹ ምን ተመለከትን? _ የመጀመሪያው እና ጥሩው ጎን ዋናው አሰላለፍ በቆየባቸው ደቂቃዎች ቡድኑ የዌስትሀም የሜዳ ክልል ላይ በደንብ ከገባ [ settle ካደረገ ] በኋላ የተሻለ fluidity ነበረው። በተለይ ደግሞ በኩኛ እና ብሩኖ ይህን አስተውለናል። _ የተጨዋቾች የፊዚካሊቲ ደረጃ/ level በሚታይ ሁኔታ ተሻሽሏል። ከአሞሪም በመጣ ግልፅ ትዕዛዝ የእረፍት ጊዜያቸውን ጭምር ፊዚካሊታቸውን እንዲያሳድጉበት ሲሰሩበት የነበረ መሆኑ ይታወቃል። በመጠኑም የተሻለ ፕረሲንግ ለማየታችን ከምክኒያቶቹ ውስጥ አንዱ ነው። _ ከ ኳስ ውጪ / out of possession ብዙም ያልተለወጠ 5-2-3 mid-block ተጠቅሟል። ዊንግባኮቹ በዚህ ወቅት ሙሉ በሙሉ ይመለሳሉ። _ የጥልቅ የሜዳ ክፍል ቢውልድ አፑ/ deep build up አሁንም Central Center Back'ኡን (ደሊትን) ወደ አማካይ ክፍሉ invert እንዲያደርግ ሲሞከር ታይቷል። አሞሪም አሁንም ቢሆን ይህን ሌላ CCB የሚፈልግ ሀሳብ በፕሪሚየር ሊጉ ይዞ ይቀጥላል ወይ የሚለው ያወዛግባል። _ high pressing'ኡ መሻሻል ቢታይበትም ግን የአብዛኞቹ ከሀይ ፕረሲንጉ ኳስ የነጠቁባቸው ኳሶች መነሻ የመልስ ምቶች መሆናቸው እንዲሁም  በክፍት ጨዋታዎች ወጥነት የጎደለው እና በዌስትሀም manipulate ተደርጓል። ለዚህ ምሳሌ ቦውን ያስቆጠራትን ጎል መመልከት ይቻላል። _ ሌላው የጨዋታው ነጥብ ማታያስ ኩኛ በፕረሲንግ ወቅት ብዙ አልተሳተፈም የሚለው ሀሳብ ሲሆን ፤ ተጨዋቹ በግልፅ እንደ ማውንት አይነት energetic ፕረስ አድራጊ ሳይሆን ለ timing ትልቅ ቦታ የሚሰጥ ነው በፕረሲንግ ወቅት። _ በጥቅሉ ጥሩ መሻሻሎች እና መሻሻል ያለባቸው ጎኞችም ነበሩት ✍ ሀሳብ መስጠት ይቻላል ! t.me/Footyview

  • ✍ ሊቨርፑል ከ ኤሲ ሚላን በትንሹ ምን ተመለከትን? በቀዮቹ በኩል ዋነኞቹ የትኩረት ነጥቦች የመጀመሪያ ቢውልድ አፑ ለውጦች እና rest in defence'ኡ የተጋለጠበት ሁነቶች ናቸው። * የመጀመሪያ የቢውልድ አፑ ላይ የተመለከትናቸው ቁንፅል ነጥቦች ፦ 👉 አሊሰን የተቃራኒን ቡድን የመጀመሪያ መስመር ፕረሲንግ ለማምከን እንደ 3ኛ CB አማራጭ ይሆናል (+1) 👉 ፉልባኮቹ በጥልቅ build up ወቅት በደንብ ወደ ፊት ይጠጋሉ፤ ወደ 2ኛው የሜዳ ቀጠና ቡድኑ ኳስ ይዞ ሲጠጋ ተመልሰው ኳስ ለመቀበል አማራጭ ይሆናሉ። 👉 የግራ እና የቀኝ 8/10 ቁጥሮቹ በ deep ቢውልድ አፕ ወቅት የፉልባኮች አለመኖር በተቃራኒ ቡድን በቁጥር እንዳይበለጡ ወርደው ኳስ እየተቀበሉ እና ተቃራኒን እየሳቡ ሌሎች የቡድን አጋሮቻቸው ኳስ እንዲያገኙ ያደርጋሉ። First Half ላይ ይበልጥ በኤሊዮት እና ቨርዝ ይሄን ለማድረግ ተሞክሯል። _ ሌላኛው ከፕሪስተኑ ጨዋታ የቀጠለ በሽግግሮች ብዙ ጊዜ ተጋልጠው ተመልክተናል። 👉 ቢውልድ አፑ ላይ አዲስ adjustment'ኦች መኖራቸው ብዙ ጊዜ አጋልጧቸዋል። 👉 አርኔ ስሎት ከጉዲሰን ፓርኩ የኤቨርተን እና የሻምፒዮንስ ሊጉ የሊል ጨዋታ ፈተና አይነት ጨዋታዎች የሚፈታበትን ቢውልድ አፕ ለማግኘት እየሞከረ ያለ ይመስላል። በመጠኑም ለአዲሱ ሲዝን ታክቲካሊ evolve አድርጓል ማለት ይቻላል። 👉 ገና የፕሪ ሲዝን ጨዋታ መሆኑ እና ትክክለኛ የመሀል ተከላካይ ተጣማሪዎችን አለመጠቀሙ ባይረሳም ግን የፕሪስተኑ እና የዛሬው ጨዋታ ላይ እንዳየነው የተቃራኒን ትራንዚሽን ማቆም የሚከብደው ከሆነ ፍሪሚፖንግ እና ኬርኬዝን የሚጠቀም ቡድን አዲስ #6 ቁጥር ይፈልጋል የሚል ሀሳብ ቢነሳበት ጤነኛ ይመስላል። ሀሳብ መስጠት ይቻላል! t.me/Footyview

  • 4) አዞር ማቲሳዋ [ሬንስ] _ ከላይ ከተጠቀሱት አማካዮች በተለየ መልኩ ጥልቅ የሜዳ ክፍሎች ላይ በተሻለ ሁኔታ operate ማድረግ ይችላል። _ ሰፊ ስፔስ የመሸፈን ችግር የሌለበት ሲሆን ከተከላካዮች ኳስ እየተቀበለ ቶሎ ኳስ ተቀባይ አማራጮችን ይፈልጋል። _ ምናልባት ወደ ፕሪሚየር ሊግ የሚመጣ ከሆነ ብዙ ጊዜ ወደ ፊት የመጫወት ዝንባሌው የሚቀንስ ይሆናል፤ ሆኖም ግን ከኳስ ጋር ለቡድኑ security ይሰጣል። _ የማንችስተር ዩናይትድ የመደራደር ብቃት ላይ የሚወሰን ቢሆንም በትንሽ ገንዘብ ማስፈረም የሚችሉት አይነት አማካይ ነው። 👉 ሀሳብ እና የብሩኖ ተጣማሪ ምርጫ እንዲሁም አስተያይት መስጠት ይቻላል። t.me/Footyview

  • 3) ሌስሊ ኡጉቹኩኩ _ ሰፊ ስፔስን cover የሚደርግ፤ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ላይ ኳስ ተቀባይ እና የቡድኑ አደጋ መሽሎኪያ መሆን ችሎታውን በሳውዝሀምፕተን የውሰት ቆይታው አስመልክቶናል። _ የጉዳት ሪከርዱ እና በትልቅ ጫና ውስጥ ተፍትኖ የማያውቅ መሆኑ የዝውውሩን የመሆን እድል ያሳንሰዋል። ምናልባት 2 አማካዮችን የሚያስፈርሙ ከሆነ እድል ይኖረዋል። _ ጫናው እና የጉዳቱ ነገር averse መደረግ ቢቻል ከብሩኖ ጋር የሚጣጣም አይነት ተጨዋች ይሆን ነበር። #ይቀጥላል t.me/Footyview