FinTech Frontier
СтатистикаDisclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice. Support team @Teamsupport2022
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 5 595
- 1/48двое суток
- 6 411
- 1/72трое суток
- 6 915
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚨 BREAKING NEWS FOR YOUTUBERS! 🚨 🔥 YouTube የMonetization መስፈርቱን ሊያሳድግ ነው! አሁን YouTube ላይ ገቢ ለማግኘት 4,000 Watch Hours ያስፈልግ ነበር። 😱 አዲሱ ለውጥ ከመጣ 8,000 Watch Hours ሊያስፈልግ ይችላል! እንዲሁም Shorts ላይ የሚፈለገው የViews ቁጥርም ከ 10 Million → 20 Million ሊደርስ ይችላል። 📌 ግን ይህ ለአንተ ምን ማለት ነው? ✅ 4,000 Watch Hours ምንድነው? ✅ 8,000 Watch Hours ማለት ምንድነው? ✅ Shorts Watch Time ይቆጠራል? ✅ Long-form Videos ለምን አስፈላጊ ሆኑ? ✅ ሚሊዮኖች Views ሳይኖሩህ ማድረግ ትችላለህ? ✅ Watch Hours መግዛት ይጠቅማል? ❌ ✅ አዲስ YouTubers አሁን ምን ማድረግ አለባቸው? 💡 ትልቁ ስህተት: “ኋላ እጀምራለሁ” ብሎ መጠበቅ! ⏰ የYouTube ገቢ ለማግኘት እያሰብክ ከሆነ፣ ዛሬ መጀመር ነው የሚሻለው! 🎥 ሙሉ መረጃውን ከዚህ ቪዲዮ ተመልከት👇 👉 https://youtu.be/75ka1W1difg 🔥 YouTube ለመጀመር ያሰብክ ከሆነ — አትዘግይ!
💻🔥 ከቤትዎ ሆነው በኦንላይን ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? 💰 📩 ኢሜይል በማንበብ እና ቀላል የኦንላይን ስራዎችን በመስራት ገቢ ለማግኘት ይሞክሩ! ✨ ምን ያገኛሉ? ✅ ከየትኛውም ቦታ መስራት ✅ በነፃ ጊዜዎ መስራት ✅ ቀላል የኦንላይን ተግባራት ✅ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት እድል 🚀 አሁኑኑ ይጀምሩ! 👇👇 የመመዝገቢያ ሊንክ 👇👇 🔗 https://www.paid-to-read-email.com/?r=3252461 📌 ማስታወሻ: ገቢው እንደ ተግባሩና የፕላትፎርሙ ሁኔታ ሊለያይ ይችላል።
🔥 ለተወሰነ ጊዜ ብቻ — $100 ነፃ የንግድ ቦነስ! 🔥 ምንም የመጀመሪያ ገንዘብ (Deposit) ሳያስፈልግዎት በነፃ $100 የንግድ ክሬዲት መገበያየት ይጀምሩ! 💰 የ$100 ቦነሱን በመጠቀም ይገበያዩ። ✅ ያገኙትን ትርፍ ይያዙ። 💸 የደላላውን (Broker) የቦነስ ውሎችና ሁኔታዎች ካሟሉ በኋላ ትርፍዎን ማውጣት ይችላሉ። ⚡ በሺዎች የሚቆጠሩ ነጋዴዎች ይህን ዕድል እየተጠቀሙ ነው! ዘመቻው ካበቃ በኋላ እንደገና ላይመለስ ይችላል። 🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://my.winprofx.org/register?campaign_ref=REFYES86053 ⏳ የተወሰነ ቦታ። የተወሰነ ጊዜ። 🎁 ቅናሹ ከመጥፋቱ በፊት ነፃውን $100 የንግድ ክሬዲት ያግኙ! 🔴በ National ID or Passport Verify አድርጉ
Golgota Temeskir ጎልጎታ ትመስክር ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ) Kalkidan Tilahun (Lily) | New Ethiopian Mezmur 2026 https://youtu.be/WzTAMfc4VEI
USA has ChatGPT USA has Grok USA has Claude USA has Gemini USA has Llama USA has Copilot China has DeepSeek China has Qwen China has Ernie China has GLM China has Kimi China has MiniMax Our country has?
ያልፋል Yalfal | Bethlehem Wolde New Amharic Mezmur 2026. Org.ቤተልሔም ወልዴ | Cover by Shofar https://youtu.be/BNHaTcvW8R4
ፍቅርህ ነክቶኛል - Feqreh Nektognal | Org.ለዓለም ጥላሁን ፍቅርህ ነክቶኛል - Feqreh Nektognal | Org.ለዓለም ጥላሁን https://youtu.be/YFHzBOJzmjQ
ለመጀመር https://os8.me/34rSWH Download and Verify your account ✅
видео или голосовое, без подписи
ወገን እንዲህ ሞኒታይዝ ተደርጋቹ ጨላ ለመስራት አነሰም በዛ ወጥራቹ የተለያዩ ቪዲዮ ፎቶዎች ቴክክስቶች በድፍረት መፖሰት ነው 🤷🏻♂️ ሞኒታይዝ ተደርገን ገንዘብ ለመስራት ግን መጀመሪያ ፎሎራችን ከ 10K በላይ ማሳደግና ከ600k በላይ በ2 ወር ውስጥ ቪው ማግኘት የግድ ነው ስለዚህ በርትታቹ ፖስቱ መፖሰት አትፍሩ ግን የምፖስቱትን ነገር መምረጥ እና ለሰው የማይደብር መሆን እንዳለበት መገንዘብ የግድ ነው 🙌
የ ዘማሪ ሶፊያ ሽባባው እህት ዘማሪ ራሔል ሽባባው | የአባቴ ቤት Vol 1 ሙሉ አልበም | Rahel shibabaw Ethiopian Protestant Mezmur https://youtu.be/Cq-wMb7fzpo
የMeta አዲስ Application Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል። 📌 የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ባህሪያትና ጥቅሞች፦ ⚫በAI የተደገፈ ዕቃዎችን የመመዝገብ ሂደት፦ የዕቃውን ፎቶ ብቻ በመጫን Meta AI ራሱ ርዕስ፣ መግለጫ (Description)፣ ምድብና ዋጋ በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል። በተጨማሪም በርካታ ዕቃዎችን በአንድ ጊዜ መመዝገብ ያስችላል። ⚫Unified Inbox፦ ከገዢዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን እና መልዕክቶችን በየዕቃው አይነት ለይቶ በአንድ ቦታ በማደራጀት ቀልጣፋ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል። ⚫Inventory Management፦ ያሉትን ዕቃዎች ማየት፣ ማስተካከል፣ ዋጋ መቀየር እና አዳዲስ ዕቃዎችን መቆጣጠር ያስችላል። ⚫Performance Insights፦ የትኞቹ ዕቃዎች ብዙ እይታ (Views) እና መልዕክት እንዳገኙ የሚያሳዩ መረጃዎችን በማቅረብ የተሻለ የንግድ ውሳኔ ለመስወሰን ያግዛል። አፑ ከአሁኑ ጀምሮ በአሜሪካ ለሚገኙ ዕድሜያቸው 18ና ከዚያ በላይ ለሆኑ የiOS (App Store) ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል። የWeb እና የAndroid አፕሊኬሽኖች በቅርቡ እንደሚለቀቁ ተገልጻል።
ስታርታፕ እና ስታርታፕ ምህዳር ገንቢ ስያሜ ማመልከቻ ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል በኢትዮጲያ ስታርታፕ አዋጅ ቁጥር 1396/2025 በተደነገገው መስረት፤ በአዋጁ የተደነገጉ ልዩ ልዩ የማበረታቻ ጥቅሞች፣ ድጋፎች እና ዕድሎች ለመጠቀም የ"ስታርታፕ" ወይም "ስታርታፕ ምህዳር ገንቢ" ህጋዊ ስያሜ (Designation) ማግኘት አስፈላጊና ቅድመ-ሁኔታ ነው። በአዋጁ አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ (1) መሰረት ስያሜ ለማግኘት የሚቀርብ ማመልከቻ ለዚሁ ዓላማ የሚዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እና አባሪ ሰነድችን በማሟላት በዲጅታል ስታርታፕ ፕላትፎርሙ በኩል መቅረብ እንዳለበት ይደነግጋል፡፡ ስለሆነም በዚሁ መሰረት በተዘጋጀው የዲጂታል ፕላትፎርም ዝርዝር መረጃ መሙያ ቅጽ መሠረት ከሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለስታርታፖችና ምህዳር ገንቢዎች የስያሜ ማመልከቻ ምዝገባ በይፋ መጀመሩን እንገልጻለን። በቂ ዝግጅት ማድረግዎን አረጋግጠው ይመዝገቡ፡ https://startupethiopia.et/ ማሳሰቢያ፡ • ሙሉ መረጃ ይሙሉ፡ በምዝገባ ወቅት ሊሞሉ የሚገባቸው መረጃዎች ሳይጓደሉ በጥንቃቄ እንዲሞሉ እናሳስባለን። • ቀደም ሲል የተመዘገቡ፡ ከዚህ በፊት በተለያዩ መንገዶች መረጃ የሰጣችሁ ወይም የተመዘገባችሁ በሙሉ፣ ይህ አዲስ አሰራር ስያሜ ለማግኘት የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን ቀድሞ ለማድረግ፣ ግንዛቤ ለመፍጠር እና መረጃ ለመለዋወጥ የተዘጋጀ በመሆኑ በአዲስ መልክ በዲጂታል ፕላትፎርሙ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ከምዝገባ በኋላ ያለው ሂደት 1. ቅድመ ማጣሪያ፡ የስያሜ ማመልከቻ የመረጃ መሟላት ቅድመ ማጣሪያ ተጠናቆ ማመልከቻችሁ ወደ ስያሜ ሰጪው ሀገራዊ ኮሚቴ በሚተላለፍበት ወቅት በዚሁ ፕላትፎርም እና በተለያዩ አማራጮች የሚገለጽላችሁ ይሆናል። 2. ውሳኔ፡ ማመልከቻችሁ ለስያሜ ኮሚቴ ከተላለፈ በኋላ በ30 ቀናት ውስጥ የስያሜ ማመልከቻ እና የግምገማ ውጤት የሚገለጽ ይሆናል።
ሰበር ዜና ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset(ዶላርን ጨምሮ) መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል። በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባይናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።
🎬 30 AI Tools for Video Editing & Content Creation (2026) 🚀🤖 Create stunning videos, edit faster, generate content, and grow your digital presence with these powerful AI tools! 🎥 AI Video Generation & Editing Runway AI – https://runwayml.com ✨ AI video generation, effects, background removal Pika – https://pika.art ✨ Text-to-video and creative AI effects Synthesia – https://www.synthesia.io ✨ AI avatar videos and presentations HeyGen – https://www.heygen.com ✨ AI avatars, translation, and video creation InVideo AI – https://invideo.io ✨ Turn ideas into complete videos Pictory – https://pictory.ai ✨ Convert scripts and articles into videos Lumen5 – https://lumen5.com ✨ Social media video creation VEED AI – https://www.veed.io ✨ Online editing, subtitles, AI tools CapCut AI – https://www.capcut.com ✨ Short videos, effects, captions, templates Descript – https://www.descript.com ✨ Edit videos like documents with AI 🎙️ Voice, Audio & Avatar Tools 11. ElevenLabs – https://elevenlabs.io ✨ AI voice generation Murf AI – https://murf.ai ✨ AI voiceovers PlayHT – https://play.ht ✨ Realistic AI voices Adobe Podcast AI – https://podcast.adobe.com ✨ Audio enhancement and cleanup OpusClip – https://www.opus.pro ✨ Turn long videos into short clips 🎨 Design & Creative Content 16. Canva AI – https://www.canva.com ✨ Graphics, videos, thumbnails, presentations Adobe Firefly – https://firefly.adobe.com ✨ AI images and creative effects Adobe Premiere Pro AI – https://www.adobe.com/products/premiere.html ✨ Professional AI video editing DaVinci Resolve AI – https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve ✨ Advanced editing and AI features Final Cut Pro – https://www.apple.com/final-cut-pro ✨ Professional video editing 📱 Social Media Content Creation 21. VEED.IO – https://www.veed.io 22. Kapwing AI – https://www.kapwing.com 23. Simplified AI – https://simplified.com 24. Predis.ai – https://predis.ai 25. Designs.ai – https://designs.ai 📝 Script, Ideas & Content Writing 26. ChatGPT – https://chat.openai.com ✨ Scripts, ideas, captions, storytelling Jasper AI – https://www.jasper.ai ✨ Marketing content creation Copy.ai – https://www.copy.ai ✨ Social media copy and campaigns Notion AI – https://www.notion.com/product/ai ✨ Planning and organizing content Grammarly AI – https://www.grammarly.com ✨ Writing improvement and editing 🔥 Create faster. Edit smarter. Publish better. #AI #VideoEditing #ContentCreation #AIVideo #CreatorTools #YouTubeCreators #SocialMediaMarketing #EdTech #DigitalCreator
🚀 30 Powerful AI Tools for Education (2026) 🎓🤖 Transform learning, teaching, research, and productivity with these amazing AI tools! 📚 AI Learning & Study Tools ChatGPT – https://chat.openai.com Google Gemini – https://gemini.google.com Claude – https://claude.ai Microsoft Copilot – https://copilot.microsoft.com Perplexity AI – https://www.perplexity.ai Khanmigo – https://www.khanmigo.ai Quizlet AI – https://quizlet.com NotebookLM – https://notebooklm.google.com ✍️ Writing & Language Tools 9. Grammarly – https://www.grammarly.com 10. QuillBot – https://quillbot.com 11. Wordtune – https://www.wordtune.com 12. Duolingo Max – https://www.duolingo.com 🔬 Research & Academic Tools 13. Elicit – https://elicit.com 14. Consensus – https://consensus.app 15. Scite – https://scite.ai ➗ Math & Science Tools 16. Wolfram Alpha – https://www.wolframalpha.com 17. Photomath – https://photomath.com 18. Mathway – https://www.mathway.com 🎨 Content Creation & Presentation 19. Canva AI – https://www.canva.com 20. Gamma – https://gamma.app 21. Beautiful.ai – https://www.beautiful.ai 22. Synthesia – https://www.synthesia.io 23. Pictory – https://pictory.ai 👩🏫 Teacher & Classroom AI 24. MagicSchool AI – https://www.magicschool.ai 25. Eduaide.AI – https://www.eduaide.ai 26. Curipod – https://curipod.com 💻 Coding & Productivity 27. GitHub Copilot – https://github.com/features/copilot 28. Replit AI – https://replit.com 29. Otter.ai – https://otter.ai 30. Notion AI – https://www.notion.com/product/ai 🌟 AI is changing education — making learning more personalized, creative, and accessible. #AI #ArtificialIntelligence #EdTech #EducationTechnology #Teachers #Students #DigitalLearning #FutureOfEducation #AITools
ለመጀመር https://os8.me/34rSWH Download and Verify your account ✅
ለመጀመር https://os8.me/34rSWH Download and Verify your account ✅
ሌላኛው ብር እየተሰራበት ያለ Application Baat live ይባላል ብር ሚሰራበት መንገድ 🔴invite friends 🔴live 🔴game and gift Verification complete Mic 🎤 on Make Money Make Money https://os8.me/34rSWH Code - 589406971
Welcome to Ethio Kids Hub — a fun and educational channel for Ethiopian kids and teenagers! Enjoy cartoons, learning videos, stories, games, challenges, songs, and family-friendly entertainment every week. Subscribe and join the Ethio Kids family! የጥርስ ንጽህና ትምህርት ለህፃናት | Kids dental care https://youtu.be/ujMkgPR3zWs Yaa Ijoollee - Animated Oromo Children's Song | Ethio Kids Hub https://youtu.be/P6bnlEF9ZgE የእማማ ፈገግታ (የእናት ፍቅር የህፃናት ዜማ) | Amharic Kids Song about Mother's Love https://youtu.be/cReAc4bb-oE ⚽ የልጆች የእግር ኳስ ዘፈን | Kids Football Song in Amharic https://youtu.be/r8z0WNBnotE