tgindex
Gofa Industrial college trainees Information board

Gofa Industrial college trainees Information board

Статистика
Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
927
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 068
21 постов
Вовлечённость
223,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
325
1/48двое суток
372
1/72трое суток
401

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 26 мая1 0159

    የኮሌጃችን የእስልምና እምነት ተከታዮች ሰራተኞች ፣ሰልጣኞች እና አጋሮቻችን በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ(አረፋ)በዓል በሰላም ፣በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ ።በዓሉ የሰላም ፣የደስታና የበረከት እንዲሆንላችሁ የመኛል!           ዒድ ሙባረክ!     ጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ

  • 11 апр.1 610132

    ​ለኮሌጃችን የክርስትና እምነት ተከታይ ሰራተኞች እና ሰልጣኞች በሙሉ፤​እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የፍቅር፣ የአንድነትና የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን፤ በስራችሁም ስኬትና ብርሃን የሚታይበት የትንሳኤ በዓል እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።                    ​መልካም በዓል!       ጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ

  • 29 мар.56127из GICnew

    без подписи

  • 29 мар.362из GICnew

    без подписи

  • 23 мар.2 63320

    без подписи

  • 9 мар.1 70212

    ማስታወቂያ ሰኞ ተብሎ የነበረው የሴቶች ቀን ወደ ማክሰኞ1/7/2018) የተላለፈ መሆኑን እያሳወቅን በተባለው ቀን 3:00 ሰዓት በኮሌጁ አዳራሽ እንድትገኙ።

  • 7 мар.1 80915

    ማስታወቂያ ሰኞ ተብሎ የነበረው የሴቶች ቀን ወደ ማክሰኞ1/7/2018) የተላለፈ መሆኑን እያሳወቅን በተባለው ቀን 3:00 ሰዓት በኮሌጁ አዳራሽ እንድትገኙ።

  • 3 мар.2 31624

    без подписи

  • 28 февр.1 91039

    ወድ 2017 ዓ.ም ተመራቂ ሰልጣኞች በሙሉ ተቋሙ በተለያዩ ዲፓርትመንት እና ሙያ ሰልጣኞችን በቀን እና በማታ መርሃ ግብር ሲያሰለጥን ቆይቶ ስልጠና ያጠናቀቀቁ 245 ሰልጣኞች መስከረም 10/2018 ዓ.ም በከተማ ደረጃ ማስመረቁ  ይታወቃል። መመረቁ ብቻ ግብ መሆን ስለማይችል ሁሉም ሰልጣኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ በምዘና ብቁ ሆኖ በግላቸው ስራ ለመፍጠርም ሆነ በሀገር እና አለም አቀፍ ደረጃ በስራ ዓለም ብቁ እና ተወዳዳሪ ለመሆን ሰልጣኞች ግዴታ መመዘን አለባቸው። በዚህ መሰረት ያልተመዘናችሁ እና ተመዝናችሁ ያልበቃችሁ ሰልጣኞች በቀን 25/06/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በዋና ግቢ ላይበረሪ በመገኘት ከተቋም ኃላፊዎች ጋር ውይይት ላይ እንዲትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።                                ኮሌጁ

  • 5 февр.2 32012

    አሻራ ያልሰጣችሁ የቀንም ሆነ የማታ ሰልጣኝ ዛሬ የመጨረሻ ቀን በመሆኑ ሁሉም ሰልጣኝ ቤተመጽሐፍት ተገኝቶ መስጠት አለበት። አሻራ በማይሰጥ ሰልጣኝ በሚፈጠር ማንኛውም አይነት ጉዳይ ሃላፊነቱ ኮሌጁ እንደማይወስድ ከወዲሁ እናሳውቃለን።

  • 7 янв.3 593238

    без подписи

  • 20 дек.2 86812

    https://t.me/Gofaindustrialcollege

  • 3 дек.3 22339

    ማስታወቂያ ለሁሉም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ Accounting and finance የማታ ሰልጣኞች በሙሉ ነገ ማለትም በ25/03/18 12:00ሰዓት ት/ት ስለሚጀምር ሁሉም ሰልጣኝ ጎፋ ገብርኤል ካምፓስ እንድትገኙ ።

  • 3 дек.2 93471

    ዛሬ የኮሌጁ ሰልጣኞች የፀረ ሙስና ቀን አከበሩ ።          ህዳር 24/2018ዓ.ም የዘንድሮው የፀረ ሙስና ቀን በማስመልከት " ትውልድን በስነ ምግባር ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ የፀረ ሙስና ቀን የኮሌጁ ሰልጣኞች የፓናል ውይይት አካሄዱ ። በፓናል ውይይቱ ላይ የካሌጁ አዲስ  ሰልጣኞች፣ነባር ሰልጣኞች፣ ዋና አመራሮችና አስተባባሪዎች   ተገኝተዋል። የመክፈቻ ንግግር የደረጉ የኮሌጁ ዋና ዲን ዶ/ር አሸብር ተክሌ ''ሙስና የሀገር ኢኮኖሚን የሚጎዳ ፣አለመረጋጋትን የሚፈጥር'' ወንጀል መሆኑን ጠቅሰው የኮሌጃችን ሰልጣኞች   ከዚህ እራሱን አርቆ በጋራ ትግል ማድረግ ይገባል ብለዋል። ዕለቱን የተመለከተ ሰነድ የኮሌጁ የጎፋ ጋብሪኤል ቅርንጫፍ ም/ዲ #አቶ ሃብታሙ ሽታዬ አቅርቧ  ማብራርያ አድርጓል ። #ጎኢኮ የህዝብ ግኑኝነትና ኮሚኒኬሽን !!

  • 3 дек.2 747

    без подписи

  • 3 дек.3 295

    без подписи

  • 3 дек.2 281

    без подписи

  • 3 дек.1 9001

    без подписи

  • 3 дек.1 919

    без подписи