tgindex
H P R S Center Of Competence(COC)

H P R S Center Of Competence(COC)

Статистика

Assess and Certifide

Последний пост
9 февр.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
602
−1 за 1 дн.
Сутки
−1
−0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
543
19 постов
Вовлечённость
90,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🔎የሙያ ብቃት ምዘና፡ ለላቀ ክህሎትና ለተሻለ የሥራ ዕድል! ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን ማፍራት የሐረሪ ክልል ልህቀት ማዕከል ዋነኛ ተልዕኮ ነው፡፡ ይህንን ተልዕኮ ለማሳካት የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ሰልጣኞች የቀሰሙትን እውቀትና ክህሎት በተግባር የሚያረጋግጡበት የሙያ ብቃት ምዘና ሥርዓት ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛል፡፡ በመሆኑም፣ ሰልጣኞች ብቃታቸውን አረጋግጠው ወደ ሥራው ዓለም በልበ ሙሉነት እንዲቀላቀሉ ለማስቻል «ሀገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የሙያ ብቃት ምዘና፣ እውቅናና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ የተሻሻለ መመሪያ ቁጥር 912/2014» በሥራ ላይ ውሏል፡፡ 🕹የሙያ ብቃት ምዘና ምንድን ነው❓ • ምዘና ማለት አንድ ተመዛኝ በሙያ ደረጃው የተቀመጡ መስፈርቶችን ማሟላቱን በንድፈ-ሀሳብና በተግባር በማረጋገጥ የብቃት ማረጋገጫ የሚሰጥበት ሳይንሳዊ ሂደት ነው፡፡ 🕹የምዘናው ዋና ዓላማ • የተመዛኞችን ብቃት የሚያረጋግጥ ሥርዓት በመዘርጋት፤ በሙያው የሚተማመን፣ በጥራትና በታማኝነት ለገበያ/ለኢንዱስትሪ የሚቀርብ ብቁ የሰው ኃይል ማፍራት ነው፡፡ ♻️ተመዛኞች ሊያውቋቸው የሚገቡ መሰረታዊ መረጃዎች 1️⃣ለምዘና ለመቅረብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፦ • ተገቢው የሥራ ልምድ ወይም የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ፤ • የምዘና መግቢያ ካርድ መያዝ፤ • የሙያ ብቃት ምዘና ስምምነት ቅጽ መፈረም፡፡ 2️⃣የምዘና ሂደትና የማለፊያ ነጥብ፦ • በምዘና ማዕከሉ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መመዝገብ፤ • እንደ ሙያው ዓይነትና ደረጃው፣ በክልል ህጋዊ አካላት የጸደቀ ክፍያ መፈጸም፤ 📍የማለፊያ ነጥብ፦ ➡️በንድፈ-ሀሳብ (Theory): ቢያንስ 55% እና ከዚያ በላይ ማምጣት፤ ➡️በተግባር (Practical): የቀረበውን ፕሮጀክት በስታንዳርዱ መሠረት 💯%(ሙሉ በሙሉ) ማከናወን፡፡ 3️⃣ዳግም ምዘና (Re-assessment)፦ • በመጀመሪያው ምዘና ስኬታማ ላልሆኑ ተመዛኞች ክፍተታቸውን በሥልጠና በመሙላት፣ ዝግጁ በሆኑበት በማንኛውም ጊዜ ዳግም ማመልከት ይችላሉ። • ምዘናው የሚከናወነው ቀደም ሲል ባመለከቱበት ሙያና ደረጃ ላይ ብቻ ይሆናል፡፡ 4️⃣የምስክር ወረቀት አሰጣጥ፦ • ምዘናውን ባጠናቀቁ በ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣል፡፡ • የምስክር ወረቀት ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ፣ ህጋዊ ማስረጃ በማቅረብና የአገልግሎት ክፍያ በመክፈል ምትክ ማግኘት ይቻላል፡፡ የካቲት 2/2018 ዓ.ም፤ የሐረሪ ክልል ልህቀት ማዕከል

  • https://vt.tiktok.com/ZSaUFAjot/

  • Channel name was changed to «H P R S Center Of Competence(COC)»

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ በሀረሪ ህዝብ ክላልዊ መንግስት የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ልህቀት ማዕከል በልምድ የተገኝ ክህሎት ባለቤቶችን (RPL- Recognition of Prior Learning) በሁሉም ሙያዎች በሙያ ብቃት ምዘና ዕውቅና ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በዋናነት በተዘረዘሩትም ሆነ የሙያ ክህሎት ባላችሁ ሙያ ዓይነት ባለቤት የሆናችሁ ሁሉ ያላችሁን ክህሎት እና ዕውቀት የሙያ ብቃት ምዘና በመውሰድ እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማግኝት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 1. የሙያ ብቃት ምዘናው ዓላማ  በስራ ቦታ ላይ በልምድ የተገኝውን ችሎታና ክህሎትን ወይም ሙያን በመመዘን ብቃታቸውን ማረጋገጥና ሃገር ዓቀፍ ዕውቅና መስጠት፤  የሙያ ባለቤቶችን የሙያ ብቃትና ያላቸውን የሙያ ደረጃ ማረጋገጫና ማስረጃ በመስጠት ለመርዳት፤  ችሎታ ያላቸውን በስራ ገበታቸው ላይ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ ዕውቅና መስጠትና ደረጃቸውን ማሳደግ፤  ሙያተኞች በሚሰሩበት ሙያ ከፍ ያለ ተጨማሪ የሙያ ስልጠና እንዲያገኙና የበለጠ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ ለማመቻቸት፤ 2. መመዝገብ መመዘን የሚችሉባቸው ዋና ዋና ሙያዎች/Top priority sectors identified for RPL in the first phase/ • በኮንስትራክሽን ዘርፍ (Construction sector occupations)  Masonry, Plastering, Tiling, Gypsum, Painting, Carpentry, Bar Bending, Plumbing; Finishing Construction Work • በሆቴልና ቱሪዝም (Hotel and Tourism Sector )  Food and Beverage Service, Culinary Art , Domestic Work, Massage/ Beauty Salon, Hairdressing and Beauty for Women, Hair dressing and Beauty for Men. • በኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ (Electricity Electronics)  Building Electrical installation, Electric motor rewinding, Electronics repair and maintenance. • በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ( Automotive Technology)  Automotive engine maintenance, Automotive body repair and maintenance, Automotive electric –electronics • በማኑፋክቸሪንግ (Manufacturing)  Welding, Garment, Machining • በግብርና ሙያዎች(Agriculture)  Animal Production, Crop Production Natural Resource 3. የሚያስፈልጉ ሰነዶች  ፋይዳ መታወቂያ - National ID  የስራ ልምድ እየሰሩበት ካለ ድርጅት/የስራ ቦታ ማረጋገጫ  3በ4 የሆነ ፎቶ ግራፍ 4. የሙያ ብቃት ምዘና ይዘቶች/Unit of Competence  በተግባር የሙያ ክህሎትን ማሳየት፤  የዕውቀት ምዘና 5. የመመዝገቢያ ቦታ  በሀረሪ ህዝብ ክላልዊ መንግስት የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ልህቀት ማዕከል 6. የመመዝገቢያ ቀን  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሁሉም ስራ ቀናት፤ ለበለጠ ማብራሪያም ሆነ ለመመዝገብ ወደ ተቋሙ በአከል መምጣት ይችላሉ፡፡ በሀረሪ ህዝብ ክላልዊ መንግስት የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ልህቀት ማዕከል ሀረሪ - አራተኛ ቶታል ነደጅ መደያ ፊትለፊት

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

H P R S Center Of Competence(COC) — tgindex