tgindex

ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹

описание

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot

7 861
подписчиков
Охват к подписчикам
137,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,04%
145 на 33 постов
Пересылки к просмотрам
0,07%
245
Постов в день
1,1
всего 34

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 12 авг.አፋልጉን‼ ካሚላ ራሕመቶ ስርጨዋ የምትባል እህታችን፤ ትናንት ማታ ሶስት ሰአት አካባቢ እቃ ላምጣ ብላ ከምትኖርበት አስኮ ሸክላ ዑመር መስጂድ አካባቢ እንደወጣች አልተመለሰችም። ፎቶዋ የለንም፤ ኒቃቢስት እና የሶስት ልጅ እናት ናት። ለአላህ ብላችሁ አፈላልጉን፤ ማንኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች ደውሉልን። 0935910291 መስዑድ 0911632166 ዐብዱ ፈላጊ ቤተሰቦቿ2,50%
  • 5 авг.ይሄ ታዳጊ ልጅ የጠፋችሁ ወላጆች፤ አንፎ ደንበል አካባቢ ይገኛል። በዚህ ስልክ ደውሉ። 0911948644 ሼር በማድረግ ከወላጆቹ ጋር እናገናኘው። https://t.me/HalalDigitalNetwork1,01%
  • 15 авг.без подписи0,55%
  • 14 апр.без подписи0,24%
  • 26 июл.ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ‼ በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer) ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡- https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/edit የፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! አፍሪካ ቲቪ0,22%
  • 18 апр.без подписи0,19%
  • 15 авг.без подписи0,19%
  • 13 маябез подписи0,19%
  • 31 июл.በማኔጅመንት የተመረቀ፤ ቤተል ላይ ህንፃ አስተዳደር ላይ መስራት የሚችል ታማኝ ኃላፊ ሙስሊም manager ወጣት እንፈልጋለን። @Zad06 ላይ ሲቪያችሁን በመላክ አፕላይ አድርጉ።0,18%
  • 29 окт.без подписи0,17%
  • 11 авг.ይህን መስፈርት የሚያሟላ የሚከራይ መኖሪያ ቤት ፈልጉልና በዚህ ስልክ ደውሉልን። -- ሰፈር - አለም ባንክ ፤ ሮም ፤ ጥቁር አባይ ፤ ፉሪ አካባቢ። -- ካሬ ከ120 - 130 -- የቤቱ ሁኔታ ባለ 2ትም ይሁን ባለ1መኝታ ቪላ ኪችኑ ግን ግዴታ ውስጡ ላይ የሆነና ከኋላው ሰርቪስ ያለው መሆን አለበት ። -- ወይም አፓርተመንት ከሆነ ደግሞ ባለ 2 ሆኖ ግን 2 መፀዳጃ ቤት ያለውና ግዴታ ግራውንድ ላይ የሆነ። 0985428267 05595662560,16%
  • 28 сент. 2024 г.без подписи0,16%