Halal memory🫀
описание
#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ #вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒 #ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ ╱◥██████◣. │∩│🪟▤│🪟│. ▓▆▇█▓🚪▓█▇. Cross @Usre_aviailabele
9 734
подписчиков
Охват к подписчикам
25,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,94%
461 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,19%
91
Постов в день
0,1
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 11 авг."ሕይወት በጣም አጭር ናት፤ ስለዚህ በጭንቀት፣ በሀዘን እና በትካዜ ይበልጥ አታሳጥራት። ዛሬን (በእለቱ) ብቻ ኑር፣ ያለፈውን ጊዜ አስጨናቂ ነገሮች እርሳ፣ የወደፊቱን ጊዜ ደግሞ እስኪመጣ ድረስ ተወው፣ እንዲሁም የተሻለ፣ ያማረ እና የተሟላ ሕይወት እንደሚኖርህ ተስፋ አድርግ (ተደሰት)።" أبشر4,66%
- 4 авг.ሴቶችም ከደሃ ሚስኪን ወጣት ለመሸሽ እንደ ዩዜይን ቦልት ሩጫ ላይ በመሆናቸው ይመስለኛል ጠና፣ ቦርጨጭ፣ መለጥ ወደ ዱንያ ሰመጥ ባሉ ጎልማሶች የንዋይ ፍቅር የሚወድቁት! ዚህ ዘመን ድህነት ከፍቷል!😐 ©JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢2,32%
- 19 июл.እነዚህ ጋዛዊያን ናቸው እግርና እጅ የሌላቸው። የስፔይንና አርጀንቲናን ማልያ ለብሰው የአለም ዋንጫ ፍፃሜን የሚመስል ጨዋታ አድርገዋል። ለአለም ማሳየት የፈለጉት አንድ ነገር ነው " እኛምኮ ህይወት ይገባናል ፤ እንዲህ ሳንሆን አካላችንን ሳናጣ መኖርኮ እኛም ይገባን ነበር ። እኛም እንደናንተው ህዝቦች ነን ተጫውተን ተደስተን መኖር የምንናፍቅ የሚገባን ህዝቦች ነበርን" የሚል ነው። ጋዛዊያንን በዚህ መልኩ ማየት ልብ ይሰብራል! ©Seid2,18%
- 27 июн.ስያቀብጠኝ የስልኬን password በድምፅ አደርጋለው ብዬ reccord ሳደርግ ዉሻችን አብሮ ጮሆ ይኸው አሁን አብረን ካልጮህን ስልኬ አልከፍት ብሏል😢 በደንብ ፊቸር ሚችል dm😭1,45%
- 14 июл."ሀኪሞች ፍቅርን ከነፍስ በሽታ ውስጥ ቆጥረውት መድሃኒቱንም ገልፀዋል። እኔ ግን ከፍቅር መዳንን አላህን ከለመንኩኝ አላህ አፊያ አያድርገኝ" ሊሳኑዲን ኢብኑ ኸጢብ ሁሉም ለለይላው ያለቅሳል ለይላም ለሌላው ታለቅሳለች ቀኑ ይለፍ እንጂ ጊዜው ይለፍ እንጂ የሁሉ ለይላ ከደጅ ትጠናለች #አብሽሩ JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢1,36%
- 13 июл.ጋሽ ስብሃት አንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፥ "በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ፤ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ፤ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ፤ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ፤ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ይችላሉ።"በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል።አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል። "ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!" አንድ ነገር ልንገራችሁ፥ በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ፤ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡልችሀል፤ መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑችሁዋል። ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆናቹኋል፤ ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑላችሁዋል። ሊቅነት-የአስተሳሰብ ለውጥ - share & like 🤜🤛 JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢1,31%
- 24 июл.قال ابن عباس: من لم يجلس في الصِّغَر حيث يكره، لم يجلس في الكِبَر حيث يحب. "በልጅነቱ በሚጠላው ቦታ ያልተቀመጠ ሲያድግ የሚወደው ቦታ አይቀመጥም ።"ኢብኑ አባስ ረዐ ©bekri JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢1,28%
- 19 июл.ተዘወጁ አዩሃ ሸባብ ወልበናት ዘዋጅ ኮ ኢባዳ ነዉ ፣ በረካ ነዉ ፣ ሱና ነዉ ፣ ርዝቅ ነዉ ፣ ሰዓዳ ነዉ። 🥰😊 فمن ذاق عرف ، ومن عرف اغترف.1,24%
- 27 маяየአክሱም ሙስሊሞች ኢድ እንዴት ይሆን!💔1,20%
- 31 июл.ስነ-ልቦና፣ ትዳር፣ እና ቢዝነስ እጅግ ውስብስብ እና በየጊዜው እያደጉ ያሉ የዕውቀት ዘርፎች ናቸው። በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ለህዝብ ማስተማር ወይም አስተያየት መስጠት የራስን ጠባብ የህይወት ተሞክሮ እንደ አጠቃላይ እውነት (Universal truth) ከማቅረብ የዘለለ መሆን አለበት። በዘርፉ በቂ የአካዳሚ ብቃት፣ ሰፊ ንባብ እና ዓለም አቀፋዊ እይታ ሳይኖረው መድረክ ላይ የሚወጣ ሰው፣ እያስተማረ ሳይሆን የራሱን የዕውቀት ማነስ እና መሃይምነት በአደባባይ እያወጀ ነው። በቲክቶክ እና መሰል መድረኮች ላይ የሚንፀባረቁ የ"መንደር ወሬ" እና ያልተብላሉ የተንጠለጠሉ ሀሳቦች፣ የማህበረሰቡን ንቃተ-ህሊና ከማሳደግ ይልቅ ወደ ኋላ ይጎትቱታል። ዲናዊ ልብስ (እንደ ኒቃብ፣ ሂጃብ ወይም ሌሎች ሃይማኖታዊ መለያዎች) የግለሰብ ምርጫ ብቻ ሳይሆን፣ የትልቅ እሴት እና የሞራል ተምሳሌት ነው። አንድ ሰው ይህንን ገፅታ ተላብሶ አደባባይ ሲወጣ፣ ከራሱ አልፎ የሚወክለው ትልቅ ማንነት አለ። ያልበሰሉ፣ በስሜት የተሞሉ እና ከዕውቀት የራቁ ንግግሮችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘሩ፣ ተተቹ ግለሰቡ ብቻ ሳይሆን ግለሰቡ የለበሰው ማንነት ጭምር ነው። በዘፈቀደ የሚወረወሩ ቃላት እና ተራ የመንደር ወሬዎች የልብሱን እና የገፅታውን ክብር በእጅጉ ያስደፍራሉ። ዕውቀት አልባ ድፍረት የሃይማኖታዊ ማንነትን ክብር ዝቅ ያደርገዋል። JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢1,17%
- 14 июл.ከ ''ብላልኝ'' ቡሃላ ''በላብኝ'' እንዳይመጣ ብላ ብለው ያቀረቡልህ ማዕድ ላይ በጎረስከው ልክ ማጉረስ እንዳትረሳ ፣በጥጋብ የተከፈተ ደግነት እረሃብን አብዝቶ ይፈታተነዋልና....... JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢1,15%
- 9 июн.እረ አላህ በአላህ 😑 ---------------------------------------- ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡1,14%