ሀሌሉያ ቲዩብ
Статистика- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 142
- 1/48двое суток
- 162
- 1/72трое суток
- 175
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። — የማቴዎስ ወንጌል 11:28 Amharic Bible Bot
без подписи
без подписи
የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። — ትንቢተ ኢሳይያስ 43:18-19 Amharic Bible Bot
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 Amharic Bible Bot
በህይወታችሁ ምንም እጡ ግን መቼም ቢሆን ኢየሱስ አትጡ ሀለዎቱ አይታጣችሁ 😭
አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። — መዝሙረ ዳዊት 51:1 Amharic Bible Bot
አግዚአብሔር ሲያገኝክ ተላንትናክ አይሳስበውም
ፈሪ ልብ ላላቸው። እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ በሉአቸው። — ትንቢተ ኢሳይያስ 35:4 Amharic Bible Bot
እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። — ወደ ዕብራውያን 11:1 Amharic Bible Bot
እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው። — መዝሙረ ዳዊት 9:9-10 Amharic Bible Bot
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13 Amharic Bible Bot
🙏 እግዚአብሔር ረስቶሃል ብለህ ተሰምቶህ ያውቃል? ጸለይክ... ጾምክ... ግን መከራው አልቆመም? ለምን እግዚአብሔር መልካም ሰዎች እንዲፈተኑ ይፈቅዳል? ይህ ቪዲዮ ከመጽሐፍ ቅዱስ 5 ጥልቅ እውነቶችን ያቀርባል። 🎥 አሁን ይመልከቱ፦ https://youtu.be/eiYAaF9gcKg�