ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
описание
Creator || @hamidleo16 🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇 ►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን ►airdrop/web ►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል ◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈ ▻TIKTOK◍►hamid_tech1 ▻YOUTUBE◍►hamidtech10 Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
4 284
подписчиков
Охват к подписчикам
13,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,59%
85 на 24 постов
Пересылки к просмотрам
0,22%
32
Постов в день
0,1
всего 24
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 12 авг.የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። ✍️እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት AI chatbot ምንድን ነው?2,48%
- 1 авг.ማነው እስካሁን ያልከፈለ?😢1,41%
- 2 авг.✈️ስለ Airplane_Mode የማታዉቁት ! ✅ ይህን Feature ምንም እንኳ እኛ በብዛት የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይሄ Feature ስልካችን ዉስጥ የተጨመረበት ምክንያት በአውሮፕላን በምንሄድበት ወቅት ከስልካችን የሚወጡት ሲግናሎች (Signals) ከአዉሮፕላን ተቆጣጣሪ ራድዮች ጋር እንዳይጋጭ ለመርዳት ታስቦ ነበር። ✅ከስልክ ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ Nokia ስልክ ላይ ነዉ ይሄ Feature የተጨመረዉ።1,36%
- 29 июл.TNX family 500 sub gebtenal 🥳🥳 subscribe1,23%
- 9 авг.✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts 🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ። 🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለማሳለፍ። 🔠= mute ወይም Unmute ለማድረግ። ✔️Shift+N= playlist እያየን ባይሆን ራሱ ቀጣይ ቪድዮ እንዲከፍትልን መጠቀም እንችላለን። 🎵Shift+P = በተመሳሳይ playlist እያየን ባይሆንም ወደኋላ ያለውን ቪድዮ መክፈት ያስችለናል። 🔠T= theatre mode on/off ለማድረግ የሚጠቅም ሲሆን ይህም fullscreen ሳይሆን ቪድዮው horizontally ወይም ወደጎን የሚሰፋበት feature ነው። REACTION ከተመቻቹ❤️1,23%
- 7 авг.🚨 ዋይፋይ (Wi-Fi) ወይም ዳታ በማብራት ብቻ በ2 ሳምንት $20 ዶላር እንስራ! 💸 ምንም አይነት ድካም ሳይኖር፣ አፕሊኬሽኑን ስልካችን ላይ ጭነን ኢንተርኔት (Wi-Fi / Data) በተጠቀምን ቁጥር ብቻ የሚከፍለን ምርጥ እና እውነተኛ የኦንላይን ስራ (Passive Income)። 🎁 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡና ስራ ጀምሩ! 👇 የመመዝገቢያ ሊንክ (Link): 🔗honeygain.com…1,08%
- 5 авг.https://t.me/GmailFProBot?start=8172252930,81%
- 1 авг.Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት።0,75%
- 30 июл.ስልካችሁ ያለ ምክንያት በጣም አየጋለ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ! 🔥 ➡️ ወደ Settings ግቡ ➡️ Battery ብላችሁ serach አርጉ ➡️ Background usage limits ወይም Battery usage የሚለውን click ያድርጉ ➡️ ባትሪን በብዛት የሚጠቀሙ እና የማትጠቀሙባቸውን Apps ያስተካክሉ ወይም Restricted ያድርጓቸው።0,73%
- 27 июл.Family ያበደ video እየሰራሁ ነው coming soon 🔥0,65%
- 26 июл.🚀 Claude Opus 5 በይፋ ተዋወቀ! 🧠 Claude Opus 5 አዲሱ የAI ሞዴል ሆኖ ቀርቧል። በብዙ የአፈጻጸም መለኪያዎች (Benchmarks) ላይ Fable 5 ን እንደሚበልጥ ተገልጿል። 📊 ከተገኙ መረጃዎች መሠረት፦ ✅ ከFable 5 ጋር ተቀራራቢ ወይም የተሻለ አፈጻጸም ያሳያል። 💰 በግማሽ ዋጋ መቅረቡ ትልቅ ጥቅም እንደሚሰጥ ተጠቁሟል። ⚡ የተሻለ የማሰብ ችሎታ (Reasoning) እና ቅድመ-ተነሳሽ (Proactive) አፈጻጸም እንዳለው ተገልጿል። ℹ️ እስካሁን ድረስ ስለ ሙሉ ባህሪያቱ፣ የመለቀቂያ ቀን እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች አልተገለጹም። 💬 እርስዎ ምን ይመስልዎታል? Claude Opus 5 ከGPT፣ Gemini እና ሌሎች AI ሞዴሎች ጋር ጠንካራ ፉክክር ያደርጋል?0,57%
- 28 июл.https://youtu.be/M-nA0jPFOiA0,51%