Hintset
описание
Hintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot
4 602
подписчиков
Охват к подписчикам
31,9%
ERR
Реакции к просмотрам
0,16%
51 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,32%
106
Постов в день
0,0
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 10 авг.#የአጋር_መልእክት "ድምፅ አልባው ሞገድ" የተሠኘ፥ የኢቫሱን የ50 ዓመታት ታሪክ ጉዞ የሚዳስስ መጽሐፍ ቅዳሜ፣ ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ሣር ቤት በሚገኘው በIEC/ETC ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይመረቃል። በዕለቱ ርስዎም እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።1,92%
- 29 июн.🎧 1ኛ ጴጥሮስ 2፥1-3 ላይ ጌታ መልካም መሆኑን የቀመሱ ሁሉ፣ እኩዩን በመተው እግዚአብሔርን ወደ መምሰል የሚያደርሰውን ፈለግ እንዲከተሉ ሐዋርያው ምክሩን ይሰጣል። 👉 “መልካም ፖድካስት” ስያሜውን የወሰደው ከዚሁ ቅዱስ ቃል መነሻነት ነው። የፖድካስት ዝግጅቱ፣ ተስፋን የሚሰጥ፣ እምነት እና ዕውቀትን የሚጨምር እንዲሆን የተቃኘ ነው። 🌟 ታሪካዊ እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጕዳዮች፣ ስለ እግዚአብሔር እና ሥራዎቹ፣ ስለ ትውልዱ እና ዘመኑ እንዲሁም የክርስትና ሕይወት መንገድን የሚመለከቱ ርእሰ ጕዳዮች የሚዳሰሱበት ሳምንታዊ ዝግጅት ነው። 🌟 እንግዶች ሆነው የሚቀርቡ ተጋባዦች፣ በየትኛውም የሙያ ዘርፍ እና የሕይወት ጐዳና ላይ ያሉ አማኞች ሲሆኑ፣ ክርስትናን በሕይወታቸው እንዴት እንደተረዱትና እንደሚኖሩት የሚያካፍሉበት፣ እግዚአብሔር በሕይወታቸው የሠራውን መልካሙን ሥራ የሚመሰክሩበት መድረክ ጭምር ነው። 🔖 የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ፤ ለሌሎች ያጋሩ፤ የማኅበራዊ ድረ ገጾቻችንን ይከታተሉ። https://linktr.ee/melkampodcast እናመሰግናለን!🙏 #melkampodcast #new #comingsoon #መልካም #christianpodcast #discipleship0,49%
- 24 июл.በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ነሐሴ 03 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የግለሰብ ሚና (እኔ ቁም ነገር ነኝ)" የተሠኘው፥ በሺፈራው ወልደሚካኤል የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org0,49%
- 3 июл."በዐለቱ ላይ" የተሠኘው የሊድያ ተስፋዬ መጽሐፍ ግምገማ በዶ/ር ተስፋዬ ያዕቆብ - ክፍል አንድ| ሕንጸት 2018 ዓ.ም. https://youtu.be/dZGOAE3AY2k ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org0,33%
- 5 авг.በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ነሐሴ 03 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የግለሰብ ሚና (እኔ ቁም ነገር ነኝ)" የተሠኘው፥ በሺፈራው ወልደሚካኤል የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org0,12%
- 2 июл.✨መልካም ፖድካስት የሚደመጥበት ጊዜ ደርሷል!✨ 🗓 ነገ፣ ዓርብ ሰኔ 26 ፥ 2018 ዓ.ም. ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ በዩቲዩብ ገጻችን ላይ ይጠብቁን! ገጻችንን ይከተሉ => https://youtube.com/@melkam.podcast?si=Q-7_73G3-X8CKRdx0,06%
- 7 июл.በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ሐምሌ 05 ቀን፥ 2018 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በጨለማ የተገለጠ ክብር፥ የትንቢተ ዳንኤል ተዛምዷዊ ማብራሪያ" የተሠኘው፥ በተሾመ ተስፋዬ (መጋቢ) የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@hintsetethiopia ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org0,03%
- 26 апр. 2024 г.без подписи0,03%
- 11 авг.ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በፈጠራ ሥራ ዘርፍ፥ በልብ ወለድ ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform0,00%
- 11 авг.ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በፈጠራ ሥራ ዘርፍ፥ በኢ-ልብ ወለዳዊ ዘውግ በግለ ታሪክ ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform0,00%
- 11 авг.ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በታሪክ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform0,00%
- 11 авг.ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በመንፈሳዊ ዕድገት ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform0,00%