Hossana ICS
Статистика- Последний пост
- 9 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 18
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የግድ መሟላት የሚገባቸው ሰነዶች፡ 🐚. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ 🐚. የልደት ካርድ 🐚. ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ) ናቸው። ማሳሰቢያ፡-አመልካቾች በቀጠሮ ቀን ለፎቶ እና ለአሻራ ወደ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የልደት ካርድ እና ፋይዳ ሰነዶችን ኦርጅናልና ፎቶኮፒ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... ✅✅✅✅✅✅✅✅ 👉https://t.me/Icsofficialservice 🔠🔠🔠🔠 👉http://t.me/Z_passport_info
без подписи
😘gara Tajaajila Immigireeshinii fi Lammummaa keenyatti paaspoortii haaraa baafachuuf dhuftan sanadoota dhiyeessuu qabdan ni beektu. Sanadoonni dursanii dhiyaachuu qaban kunooti. 😘.waraqaa eenyummaa Ganda haaromfame, 🥺.kaardii dhalootaa, 💎.waraqaa eenyummaa Biyyaalessaa ykn (Faayidaa) qabattanii qaamaan waajjira damee issinitti dhihoo jirutti iyyachuu nii dandeessu. Dabalataan immo 🔤www.immigration.gov.et irratti galmaa’aa. 🔤Kaffaltii keessan sa'aatii 1 keessatti karaa CBE Birr, Mobile Banking ykn Tele Birr raawwadhaa, akkas salphaadha, yaalaa! iyyatan paaspoortii guyyaa beellama qofaaf dhufun damee immigireeshinii bakka iyyatanitti qaamaan dhiyaatanii, sanada orijinaala fi danii, ashaaraa qubaa fi suuraa kaafamu qabu. ‼️Wanti of eeggannoo gochuu qabnu inni biraan sanadoonni hundi ifatti mul’achuu fi dubbifamuu danda’uu qabu. 🔣Akkasumas kaffaltii kana herrega dhaabbatichaa qofa keessa galchuun kaffaltii dabalataa kafalamuu dhiisuun daldaltoota seeraan alaa irraa of eegaa!!! Tajaajila Immigireeshinii fi Lammummaa Itoophiyaa, bakka namni hundii ittin beekaamuu ............................................................................................................ 💧Odeeffannoo dabaltaaf fuula miidiyyaa Keenya issa hawaasaa daawwadhaa 🎠😉🧋😲 http://t.me/Z_passport_info
✅አዲስ አበባ፣አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ሆሳዕና፣ ባህር ዳር፣ ጅማ፣ ሰመራ፣ወልዲያ፣ቡሌ ሆራ፣ሚዛን አማን፣ባሌ ሮቤ፣አርባ ምንጭ፣ ደብረ ብርሀን፣ጎንደር፣ወላይታ ሶዶ፣ደሴ እና ድሬዳዋ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! Telegram ✅ https://t.me/Z_passport_info
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌌🌌 ✅National Id የሚፈልግ ሰው ካለ ኢንትርኖአት ቤት ያላቹህ ብቹህ pdf የምትፈልጉ username 📥 @BotSupporter1221
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩⭐️⭐️⭐️⭐️1️⃣2️⃣2️⃣ አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ በ2 ቀን 🤩🤩ሺ ብር በ5 ቀን 🤩🤩ሺ ብር በ1 ወር 🤩ሺ ብር Contact ⭐️⭐️⭐️⭐️ @Z_passport_info t.m 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 ✅ https://t.me/Z_passport_info ➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት ቴሌግራም ቻናሎቻችን መከታትል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። <<<<<<<<<<⬅️⬅️➡️➡️>>>>>>>>>> 🔴Super Telegram Channel 🔴 https://t.me/Icsofficialservice 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice 📥📤DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics 📥📤Adama https://t.me/adamaIcs1 📥📤Hawassa https://t.me/Hawassaics 📥📤Mekelle https://t.me/Mekelleics 📥📤Jimma https://t.me/Jimmaics 📥📤Jijiga https://t.me/Jigjigaics1 📥📤Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs 📥📤Diredawa https://t.me/Diredawaics 📥📤Semera https://t.me/SamaraIcs 📥📤GambellaI https://t.me/Gambellaics 📥📤Assosa https://t.me/Assosaics 📥📤Hossana https://t.me/Hossanaicse/@Ics_passport_service Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ✅ https://t.me/Z_passport_info ➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት ቴሌግራም ቻናሎቻችን መከታትል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። <<<<<<<<<<⭐️>>>>>>>>>> 📥Super Telegram Channel 📥 https://t.me/Icsofficialservice 📥📥📥📥📥📥📥📥📥 Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice ✅DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics ✅Adama https://t.me/adamaIcs1 ✅Hawassa https://t.me/Hawassaics ✅Mekelle https://t.me/Mekelleics ✅Jimma https://t.me/Jimmaics ✅Jijiga https://t.me/Jigjigaics1 ✅Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs ✅Diredawa https://t.me/Diredawaics ✅Semera https://t.me/SamaraIcs ✅GambellaI https://t.me/Gambellaics ✅Assosa https://t.me/Assosaics ✅Hossana t.me/Hossanaics
➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 📥📥📥@Z_passport_info📥📥📥 ብራንቾቻችን ከነዚህ ወጪ የምንናስፋፋ ይሆናል። <<<<<<<<<<⭐️>>>>>>>>>> 📥Super Telegram Channel 📥 https://t.me/Icsofficialservice 📥📥📥📥📥📥📥📥📥 Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice ✅DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics ✅Adama https://t.me/AdamaIcs ✅Hawassa https://t.me/Hawassaics ✅Mekelle https://t.me/Mekelleics ✅Jimma https://t.me/Jimmaics ✅Jijiga https://t.me/Jigjigaics ✅Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs ✅Diredawa https://t.me/Diredawaics ✅Semera https://t.me/SamaraIcs ✅GambellaI https://t.me/Gambellaics ✅Assosa https://t.me/Assosaics ✅Hossana t.me/Hossanaics
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ——አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ በ2 ቀን 25ሺ ብር በ5 ቀን 20ሺ ብር በ4 ወር 5ሺ ብር Contact +251988699006 Username 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 t.me/Ics_passservice Telegram: Share ➽ @Icsofficialservice Share ➽ @Icsofficialservice
የመጨረሻ ጥሪ ለአዲስ አበባ አመልካቾች አዲስ ፓስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ሰጥታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ያልደረሰላችሁ ደንበኞቻችን እሁድ እሁድ መጣችሁ እንድትስተናገዱ በተደጋጋሚ ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወሳል፧ ነገር ግን አገልግሎቱን ለማግኘት ብዙ ደንበኞች በስራ ቀናት በመምጣት ላይ ስላላችሁ ለመጨረሻ ጊዜ የፊታችን እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 - 8:00 ሰዓት የአመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት፣ የልደት የምስክር ወረቀትና መታወቂያችሁን በመያዝ ኢሚግሬሽን ዋና ቢሮ በአካል በመምጣት እንድትስተናገዱ በጥብቅ እናሳስባለን። —————— የክልሎችን ፕሮግራም ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservicehttps://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice
ጅማ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— #Telegram #Facebook #Tiktok https://t.me/Digitalinveaics https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice https://www.facebook.com/ethiservice https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
የተከበራችሁ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ተከታታዮችን የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ “Strengthening the linkage of civil registration and vital statistics to legal identity systems through digitalization for enhanced inclusion” በሚል መሪ ቃል በሐዋሳ ከተማ ከነሐሴ 25-26/2016 ዓ.ም በድምቀት ይከበራል፡፡ የሲቪልና ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ መረጃ አስመልክተን በተከታታይ እያቀረብን ሲሆን ዛሬ የወቅታዊና አስተማማኝ የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታስቲክስ መረጃ በፍትህ አካላት ማስረጃ አቀራረብ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እንዴት መቅረፍ እንደሚያስችል እናያለን። የዜጎችን ትክክለኛ መረጃ ከመያዝ አኳያ ከፍተኛ ትርጉም ካላቸው የመረጃ ምንጮች አንዱ የወሳኝ ኩነቶች መረጃ ነው፡፡ ይህም ምዝገባ ወጥ በሆነ የአሰራር ስርዓት በአገር ደረጃ ተግባራዊ ሲደረግ የሚገኙ መረጃዎች የህዝባችንን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁልፍ የመረጃ ምንጭ ነው፡፡ በፍትህ አስተዳደሩ ስርዓት ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር እንዲኖር ለማድረግ ከምዝገባው የሚመነጩ የግለሰቦች መረጃዎች ለፍትህ ስርዓቱ የሚሰጠው ጠቀሜታ የጎላ ነው፡፡ በአገራችን የሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስትክስ ምዝገባ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ ከመውጣቱ በፊት በአግባቡ የተመዘገቡ ኩነቶች ባለመኖራቸው ፍርድ ቤቶችን ከሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስትክስ ጋር ተያይዞ በሚነሱ ክርክሮች ላይ በቂና ታማኝ የሆነ የተመዘገበ መረጃ ስለማያገኙ የሚሠጡት ውሳኔ ፍትሐዊነት አጠራጣሪ የሚሆንበት ሁኔታ አለ፡፡ በዚህ ረገድ በፍርድ ቤቶች ልጅነትን፣ ወላጅነትን፣ እድሜን በማረጋገጥ፣ ስለጠፉ ሰዎች ለማረጋገጥ፣ ከመደፈር ጋር ተያያዥነት ያለውን ለማረጋገጥ፣ የወጣት አጥፊዎችን የእድሜ ክልል ለማረጋገጥ ወዘተ የልደት፣ የሞት፣ የጋብቻና የፍቺ ህጋዊ መረጃዎች አለመኖራቸው ትክክለኛ ፍትህ ከመስጠት አኳያ የሚታዩ ችግሮች ናቸው፡፡ ለአብነት በወጣትነት እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ አንድን ግለሰብ በወንጀል ወይም በፍትሐብሔር ተጠያቂ ለማድረግ ወይም ላለማድረግ ግለሰቡ ወይም ግለሰቧ ለአካለ መጠን የደረሰ ወይም የደረሰች ስለመሆኑ ወይም መሆኗ ለማረጋገጥ በቂና አሳማኝ ማስረጃ ማግኘት አይቻልም ነበር፡፡ በዚህ ምክንያትም ፍርድ ቤቶችና ሌሎች የፍትህ አካላት የሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስትክስ ዙሪያ የሚቀርቡትን አቤቱታዎችና ክርክሮች እንደ ልደት፣ ጋብቻ፣ ፍቺና ሞት ለማረጋገጥ አላስፈላጊ ጊዜና ገንዘብ አጥፍተው በሰው ምስክር ወይም ከሌሎች ተቋማት በሚቀርቡላቸው አስተማማኝ ባልሆኑ ማስረጃዎች ላይ በመመስረት ለማረጋገጥ ይገደዳሉ፡፡ ይህም ሆኖ ግን በዚህ መልኩ የሚገኙ ማስረጃዎች አሳማኝ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ይህም አሰራር በፍትህ መዘግየትና ትክክለኛ ፍትህን ለመስጠት የማስረጃ አቀራረብና የውሳኔ አሰጣጥ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ይኖረዋል፡፡ ስለሆነም የሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስትክስ ምዝገባ አሰራር የሚገኙ ግለሰባዊና ማህበራዊ መረጃዎች በሌላ በማነኛውም የምዝገባ ሥርዓት ሊገኙ የማይችሉ ህጋዊ ሰነዶች ከመሆናቸውም በላይ ኩነቶቹ እንደተከሰቱ አንድ ጊዜ በአግባባዊ የአመዘጋገብ ሥርዓት ከተመዘገቡ ሌላ ተጨማሪ መረጃ መሰብስብ ሳያስፈልግ በፍትህ አካላት ማስረጃ አቀራረብና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመቅረፍ ያስችላል፡፡ https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice https://t.me/Ics_ethiopiaservice https://www.facebook.com/ethiservice
без подписи
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024 መሰረት ለመደበኛ፣ ለአስቸኳይ፣ ለእድሳት፤ ለጠፋ እና እርማት ፓስፖርት አገልግሎቶች ከነሃሴ 1 ጀምሮ 2016 ዓ/ም ተግባራዊ የሚሆን የዋጋ ማሻሻያ ክፍያ ዝርዝር ። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ❇️❇️❇️@IcsService❇️❇️❇️ ብራንቾቻችን ከነዚህ ወጪ የምንናስፋፋ ይሆናል። <<<<<<<<<<👇>>>>>>>>>> ❇️Super Telegram Channel ❇️ https://t.me/Icsofficialservice ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice 👉DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics 👉Adama https://t.me/AdamaIcs 👉Hawassa https://t.me/Hawassaics 👉Mekelle https://t.me/Mekelleics 👉Jimma https://t.me/Jimmaics 👉Jijiga https://t.me/Jigjigaics 👉Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs 👉Diredawa https://t.me/Diredawaics 👉Semera https://t.me/SamaraIcs 👉GambellaI https://t.me/Gambellaics 👉Assosa https://t.me/Assosaics 👉Hossana t.me/Hossanaics
አስቸኳይ የፓስፖርት እድሳት ዋናው ቢሮ በአካል መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በ www.ethiopianpassportservices.gov.et ላይ የ2 ቀን ወይም የ5 ቀን እንደምርጫዎ በማመልከት ፓስፖርትዎን ለመቀበል ብቻ ወደ ተቋማችን በመምጣት ይስተናገዱ! አስቸኳይ ፓስፖርት የምታመለክቱ ደንበኞቻችን ብቻ - የስም መነሻ ፊደላችሁ ከ A እስከ G ኢሚግሬሽን ዋና ቢሮ - ከ H እስከ Z ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ • የ5 ቀን ያመለከታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ከ2:30 -11:00 ሰዓት • የ2 ቀን ያመለከታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ከ6:30 - 11:00 ሰዓት በመምጣት ፓስፖርታችሁን መቀበል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ:- መደበኛ ፓስፖርት አመልካቾችን አይመለከትም! —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024 መሰረት ለመደበኛ፣ ለአስቸኳይ፣ ለእድሳት፤ ለጠፋ እና እርማት ፓስፖርት አገልግሎቶች ከነሃሴ 1 ጀምሮ 2016 ዓ/ም ተግባራዊ የሚሆን የዋጋ ማሻሻያ ክፍያ ዝርዝር ሙሉ ደንቡን ከድረ ገፃችን ማግኘት ይችላሉ። አማርኛ🇪🇹: http://ics.gov.et/download/328/?tmstv=1722940201 —የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት Sirrefama Gatii Tajaajilaa Passporti Guuyyaa Hagayaa Irraa kaasee 1/2016 Idilee fi Ariifachisaa Check out our Ordinary Passport Price List for New, Urgent, Renewal, Lost, and Correction services. Effective August 6, 2024, per Council of Ministers Regulation 550/2024. Download the full regulation from our website English 🇺🇸: http://ics.gov.et/download/324/?tmstv=1722940149 —Immigration and Citizenship Service https://t.me/Icsofficialservice https://www.facebook.com/ethiservice
ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት __ Telegram: https://t.me/ethiopia_passportservice https://t.me/Icsofficialservice Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice https://facebook.com/groups/407755744744039/
Tajaajila Paaspoortii Warra Barbaaddan Hundaaf:- 👍 Paaspoortii haarawa baasuuf - waraqaa eenyummaa gandaa haarome - waraqaa dhalootaa - haala fuudhaa fi heerumaa - iddoo jireenyaa - lakk.bilbilaa 👍 Haaromsuuf - suuraa gabaabaa(white baground) kan qabu - paaspoortii kooppii - lakk.bilbilaa 👍 Kan bade ykn kan hatame baasuuf - waraqaa eenyummaa gandaa - suuraa gabaabaa - waraqaa ragaa waajjira poolisii irraa - lakk.bilbilaa 👍 Umrii waggaa 18 gadiif - waraqaa eenyummaa maatii - waraqaa dhalootaa daa'imaa - lakk.bilbilaa 👍 Umrii sirreessuf - warqaa dhalootaa - suuraa gabaabaa - paaspoortii kooppii - lakk.bilbilaa 👍 Maqaa jijjiiruuf ykn sirreessuf - suuraa gabaabaa - Paaspoortii kooppii - waraqaa mana murtii - lakk.bilbilaa ODEEFFANNOO DABALATAAF:- Chaannalii keynaa laaluu dandesuu 👩💻🧑💻👨💻 https://t.me/ethiopia_passportservice ✍️✍️✍️ https://t.me/Icsofficialservice