tgindex
Bahir Dar IcS

❶. አዲስ . ለማሳደስ . እድሜ ለማስተካከል . የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት . ከ18 ዓመት በታች . ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ha
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
630
−5 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
847
22 постов
Вовлечённость
134,4%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 23
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
34
1/48двое суток
38
1/72трое суток
42

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✅አስደሳች ዜና አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ! 1.ሮም ጣልያን 2.አቡጃ ናይጄሪያ 3.ኩዌት ሲቲይ 4.ናይሮቢ ኬንያ 5.ጂቡቲ 6.ኒው ዴይሊ 7.ፓሪስ 8.ለንደን 9.ቤሩት 10.አቡዳቢ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ። በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው ። የመመዝገቢያ ሊንክ https:/immigration.gov.et Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት 1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት 2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኤምባሲ መምረጥ 3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም 4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣ ማሳሰቢያ በቀጣይ በሌሎች ሚስዮኖች አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... Telegram: ...... ✅✅✅✅✅✅✅✅ 👉https://t.me/Icsofficialservice 🔠🔠🔠🔠 👉http://t.me/Z_passport_info

  • видео или голосовое, без подписи

  • Channel photo updated

  • ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የግድ መሟላት የሚገባቸው ሰነዶች፡ 🐚.  የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ 🐚.  የልደት ካርድ 🐚.  ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ)  ናቸው። ማሳሰቢያ፡-አመልካቾች በቀጠሮ ቀን ለፎቶ እና ለአሻራ ወደ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት  ሲመጡ  የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የልደት ካርድ እና ፋይዳ ሰነዶችን ኦርጅናልና ፎቶኮፒ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... ✅✅✅✅✅✅✅✅ 👉https://t.me/Icsofficialservice 🔠🔠🔠🔠 👉http://t.me/Z_passport_info

  • 📱አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ 🔣በ2 ቀን 25ሺ ብር 🔣በ5 ቀን 20ሺ ብር 🔣በ1 ወር 5ሺ ብር Contact @Z_passport_info 🔤 https://t.me/Z_passport_info ➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት ቴሌግራም ቻናሎቻችን መከታትል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። <<<<<<<<< 💀💀 >>>>>>>>> ✍️Super Telegram Channel ➕ https://t.me/Icsofficialservice ⚡️⚡️⚡️              Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice            ⚡️DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics              ✅Adama https://t.me/adamaIcs1              ✅Hawassa https://t.me/Hawassaics             ✅Mekelle https://t.me/Mekelleics             ✅Jimma https://t.me/Jimmaics          ✅Jijiga https://t.me/Jigjigaics1           ✅Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs           ✅Diredawa https://t.me/Diredawaics           ✅Semera https://t.me/SamaraIcs           ✅GambellaI https://t.me/Gambellaics           ✅Assosa   https://t.me/Assosaics             ✅Hossana https://t.me/Hossanaicse/@Ics_passport_service Telegram: 📱 https://t.me/Icsofficialservice

  • ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ አዲስ አበባ፣አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ሆሳዕና፣ ባህር ዳር፣ ጅማ፣ ሰመራ፣ወልዲያ፣ቡሌ ሆራ፣ሚዛን አማን፣ባሌ ሮቤ፣አርባ ምንጭ፣ ደብረ ብርሀን፣ጎንደር፣ወላይታ ሶዶ፣ደሴ  እና ድሬዳዋ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን  ስለሆነ በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! Telegram https://t.me/Z_passport_info

  • ✅National Id የሚፈልግ ሰው ካለ ኢንትርኖአት  ቤት ያላቹህ ብቹህ pdf የምትፈልጉ      username               📥 @BotSupporter1

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ በ2 ቀን 2️⃣5️⃣ሺ ብር በ5 ቀን 2️⃣0️⃣ሺ ብር በ1:15 ወር 5️⃣ሺ ብር       Contact ⭐️⭐️⭐️⭐️ 1️⃣2️⃣3️⃣ @Z_passport_info t.m 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 ⭐️  https://t.me/Z_passport_info

  • 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩⭐️⭐️⭐️⭐️1️⃣2️⃣2️⃣ አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ በ2 ቀን 🤩🤩ሺ ብር በ5 ቀን 🤩🤩ሺ ብር በ1 ወር 🤩ሺ ብር Contact ⭐️⭐️⭐️⭐️ @Z_passport_info t.m 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 ✅ https://t.me/Z_passport_info ➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት ቴሌግራም ቻናሎቻችን መከታትል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። <<<<<<<<<<⬅️⬅️➡️➡️>>>>>>>>>> 🔴Super Telegram Channel 🔴 https://t.me/Icsofficialservice 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴              Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice            📥📤DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics              📥📤Adama https://t.me/adamaIcs1              📥📤Hawassa https://t.me/Hawassaics             📥📤Mekelle https://t.me/Mekelleics             📥📤Jimma https://t.me/Jimmaics          📥📤Jijiga https://t.me/Jigjigaics1           📥📤Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs           📥📤Diredawa https://t.me/Diredawaics           📥📤Semera https://t.me/SamaraIcs           📥📤GambellaI https://t.me/Gambellaics           📥📤Assosa   https://t.me/Assosaics             📥📤Hossana https://t.me/Hossanaicse/@Ics_passport_service Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice

  • 1 мая322из DessieIcs

    🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ✅ https://t.me/Z_passport_info ➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት ቴሌግራም ቻናሎቻችን መከታትል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። <<<<<<<<<<⭐️>>>>>>>>>> 📥Super Telegram Channel 📥 https://t.me/Icsofficialservice 📥📥📥📥📥📥📥📥📥              Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice            ✅DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics              ✅Adama https://t.me/adamaIcs1                ✅Hawassa https://t.me/Hawassaics              ✅Mekelle https://t.me/Mekelleics              ✅Jimma https://t.me/Jimmaics               ✅Jijiga https://t.me/Jigjigaics1              ✅Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs              ✅Diredawa https://t.me/Diredawaics              ✅Semera https://t.me/SamaraIcs           ✅GambellaI https://t.me/Gambellaics              ✅Assosa   https://t.me/Assosaics             ✅Hossana        t.me/Hossanaics

  • 1 мая339из Gambellaics

    ➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 📥📥📥@Z_passport_info📥📥📥 ብራንቾቻችን ከነዚህ ወጪ የምንናስፋፋ ይሆናል። <<<<<<<<<<⭐️>>>>>>>>>> 📥Super Telegram Channel 📥 https://t.me/Icsofficialservice 📥📥📥📥📥📥📥📥📥              Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice            ✅DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics              ✅Adama https://t.me/AdamaIcs                ✅Hawassa https://t.me/Hawassaics              ✅Mekelle https://t.me/Mekelleics              ✅Jimma https://t.me/Jimmaics               ✅Jijiga https://t.me/Jigjigaics              ✅Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs              ✅Diredawa https://t.me/Diredawaics              ✅Semera https://t.me/SamaraIcs           ✅GambellaI https://t.me/Gambellaics              ✅Assosa   https://t.me/Assosaics             ✅Hossana        t.me/Hossanaics

  • አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ በ2 ቀን 25ሺ ብር በ5 ቀን 20ሺ ብር በ1 ወር 5ሺ ብር @ICSPassportBot Username 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 @Ics_passservice Telegram: Share ➽ @Icsofficialservice Share ➽ @Icsofficialservice

  • የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ——አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ በ2 ቀን 25ሺ ብር በ5 ቀን 20ሺ ብር በ4 ወር 5ሺ ብር Contact +251988699006 Username 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 t.me/Ics_passservice Telegram: Share ➽ @Icsofficialservice Share ➽ @Icsofficialservice

  • 6 сент. 2024 г.1 825142из ethiopia_passportservice

    የመጨረሻ ጥሪ ለአዲስ አበባ አመልካቾች አዲስ ፓስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ሰጥታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ያልደረሰላችሁ ደንበኞቻችን እሁድ እሁድ መጣችሁ እንድትስተናገዱ በተደጋጋሚ ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወሳል፧ ነገር ግን አገልግሎቱን ለማግኘት ብዙ ደንበኞች በስራ ቀናት በመምጣት ላይ ስላላችሁ ለመጨረሻ ጊዜ የፊታችን እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 - 8:00 ሰዓት የአመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት፣  የልደት የምስክር ወረቀትና መታወቂያችሁን በመያዝ ኢሚግሬሽን ዋና ቢሮ በአካል በመምጣት እንድትስተናገዱ በጥብቅ እናሳስባለን። —————— የክልሎችን ፕሮግራም ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservicehttps://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice

  • ጅማ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— #Telegram #Facebook #Tiktok https://t.me/Digitalinveaics https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice https://www.facebook.com/ethiservice https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/

  • የተከበራችሁ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ተከታታዮችን የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ “Strengthening the linkage of civil registration and vital statistics to legal identity systems through digitalization for enhanced inclusion” በሚል መሪ ቃል በሐዋሳ ከተማ ከነሐሴ 25-26/2016 ዓ.ም በድምቀት ይከበራል፡፡ የሲቪልና ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ መረጃ አስመልክተን በተከታታይ እያቀረብን ሲሆን ዛሬ የወቅታዊና አስተማማኝ የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታስቲክስ መረጃ በፍትህ አካላት ማስረጃ አቀራረብ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እንዴት መቅረፍ እንደሚያስችል እናያለን። የዜጎችን ትክክለኛ መረጃ ከመያዝ አኳያ ከፍተኛ ትርጉም ካላቸው የመረጃ ምንጮች አንዱ የወሳኝ ኩነቶች መረጃ ነው፡፡ ይህም ምዝገባ ወጥ በሆነ የአሰራር ስርዓት በአገር ደረጃ ተግባራዊ ሲደረግ የሚገኙ መረጃዎች የህዝባችንን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁልፍ የመረጃ ምንጭ ነው፡፡ በፍትህ አስተዳደሩ ስርዓት ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር እንዲኖር ለማድረግ ከምዝገባው የሚመነጩ የግለሰቦች መረጃዎች ለፍትህ ስርዓቱ የሚሰጠው ጠቀሜታ የጎላ ነው፡፡ በአገራችን የሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስትክስ ምዝገባ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ ከመውጣቱ በፊት በአግባቡ የተመዘገቡ ኩነቶች ባለመኖራቸው ፍርድ ቤቶችን ከሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስትክስ ጋር ተያይዞ በሚነሱ ክርክሮች ላይ በቂና ታማኝ የሆነ የተመዘገበ መረጃ ስለማያገኙ የሚሠጡት ውሳኔ ፍትሐዊነት አጠራጣሪ የሚሆንበት ሁኔታ አለ፡፡ በዚህ ረገድ በፍርድ ቤቶች ልጅነትን፣ ወላጅነትን፣ እድሜን በማረጋገጥ፣ ስለጠፉ ሰዎች ለማረጋገጥ፣ ከመደፈር ጋር ተያያዥነት ያለውን ለማረጋገጥ፣ የወጣት አጥፊዎችን የእድሜ ክልል ለማረጋገጥ ወዘተ የልደት፣ የሞት፣ የጋብቻና የፍቺ ህጋዊ መረጃዎች አለመኖራቸው ትክክለኛ ፍትህ ከመስጠት አኳያ የሚታዩ ችግሮች ናቸው፡፡ ለአብነት በወጣትነት እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ አንድን ግለሰብ በወንጀል ወይም በፍትሐብሔር ተጠያቂ ለማድረግ ወይም ላለማድረግ ግለሰቡ ወይም ግለሰቧ ለአካለ መጠን የደረሰ ወይም የደረሰች ስለመሆኑ ወይም መሆኗ ለማረጋገጥ በቂና አሳማኝ ማስረጃ ማግኘት አይቻልም ነበር፡፡ በዚህ ምክንያትም ፍርድ ቤቶችና ሌሎች የፍትህ አካላት የሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስትክስ ዙሪያ የሚቀርቡትን አቤቱታዎችና ክርክሮች እንደ ልደት፣ ጋብቻ፣ ፍቺና ሞት ለማረጋገጥ አላስፈላጊ ጊዜና ገንዘብ አጥፍተው በሰው ምስክር ወይም ከሌሎች ተቋማት በሚቀርቡላቸው አስተማማኝ ባልሆኑ ማስረጃዎች ላይ በመመስረት ለማረጋገጥ ይገደዳሉ፡፡ ይህም ሆኖ ግን በዚህ መልኩ የሚገኙ ማስረጃዎች አሳማኝ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ይህም አሰራር በፍትህ መዘግየትና ትክክለኛ ፍትህን ለመስጠት የማስረጃ አቀራረብና የውሳኔ አሰጣጥ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ይኖረዋል፡፡ ስለሆነም የሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስትክስ ምዝገባ አሰራር የሚገኙ ግለሰባዊና ማህበራዊ መረጃዎች በሌላ በማነኛውም የምዝገባ ሥርዓት ሊገኙ የማይችሉ ህጋዊ ሰነዶች ከመሆናቸውም በላይ ኩነቶቹ እንደተከሰቱ አንድ ጊዜ በአግባባዊ የአመዘጋገብ ሥርዓት ከተመዘገቡ ሌላ ተጨማሪ መረጃ መሰብስብ ሳያስፈልግ በፍትህ አካላት ማስረጃ አቀራረብና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመቅረፍ ያስችላል፡፡ https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice https://t.me/Ics_ethiopiaservice https://www.facebook.com/ethiservice

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Bahir Dar IcS — tgindex