ፈለገ~ሰላም~ሰንበት~ት/ቤት ፳፯
Статистикаይህ የወልዲያ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ቤተክርስቲያን የፈለገ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!! 👉መንፈሳዊ ትምህርቶች መጽሐፍቶችን ስንክሳር 👉መዝሙሮች ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች 👉ወቅታዊ የቤተክርስቲያንና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች 👉የሰ/ት/ቤታችን መልዕክቶችንና ማስታወቂያዎች ያገኛሉ።💬 @zetseat_12 https://youtube.com/@felegeselam27
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 100
- 1/48двое суток
- 114
- 1/72трое суток
- 123
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላመ ክርስቶስ ይኩን ምስሌየ ወምስሌክሙ! ውድ የዐምስተኛ ክፍል የፈለገ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከዚህ በላይ የላክኹላችኹ እስከ አሁን በዚህ ዓመት የተማራችኋቸው ኮርሶች ናቸው። የቀሩት ኹለቱን ከመምህራን በመቀበል የምልክላችኹ ይኾናል። የልሳነ ግእዝ ትምህርት ላይ ሥርዐተ ንባብ ምልከታው ላይ ፦ [አዐትብ ➳ ሰያፍ] መባል ሲገባው [አዐትብ ➳ ተነሽ ወይም ወዳቂ] የሚል ስሕተት ያለባቸው የተወሰኑ አሉ። ጊዜ ወስጄ የማርማቸው ይኾናል። ሥራው ትንሽ የተለፋበት ስለኾነ በደንብ እንድትጠቀሙበት አሳስባችኋለኹ። በተለይ የሥርዐተ ንባቡን ጠባይዕ የተለማመዳችኹ ያለ ምንም ረዳት ራሳችኹን ችላችኹ ማጥናት ትችላላችኹ። ውዳሴ ማርያም የቃል ትምህርት እንደ መኾኑ እና ዅሉም ክርስቲያን ሊማረው የሚገባ እንደ መኾኑ ዅላችንንም ክርስቲያን እንደመኾናችን በቃላችን ማጥናት ይኖርብናል። አንዳንድ ኹኔታዎች የግድ ልንላቸው ይገባል። እዚህ ቻናል ውስጥ ያለ ይኽን መልእክት የሚያነብ ዅሉም ያልተማረ ሊማር ያስፈልገዋል። ማንኛውም አስተያየት እና ሐሳብ ቢኖራችኹ ፦ [@hteort29 ሀብተ ማርያም ገላው] ልታደርሱኝ ትችላላችኹ። 🌻 ሠናይ መዋዕለ ጾም ወቅዳሴ]
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም የወ/ደ/ሰ መድኃኔዓለም ካቴድራል የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት ኑ ወደ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም እንሳለም ይላችኃል!! የሚጎበኙ ቦታዎች -ጻድቃኔ ማርያም -ኩክ የለሽ ማርያም -ሰሚነሽ ኪዳነምህረት -ሐይቅ እስጢፋኖስ ትኬቱን -በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት -በሰንበት ት/ቤቱ ልማት ተቋም -አዳጎ ብርሃን ባንክ ጎን ብራና ማተሚያ ቤት መነሻ ነሐሴ 22 በወ/ደ/ሰ መድኃኔዓለም ካቴድራል መመለሻ ነሐሴ 25 2018 ዓ.ም ለበለጠ መረጃ 0991792984 0925009689 አዘጋጅ ፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት ሼር‼️
ዛሬ ማለትም ኀሙስ ነሐሴ ፯ የነገረ ቅዱሳን ኮርስ ፈተና አለ። ሰዓት ፦ 11:40
የነገረ ቅዱሳን እና ነገረ መላእክት ኮርሶች ኀሙስ ማለትም ነሐሴ ፯ ከ11፡40 ጀምሮ ፈተና ያለ ሲኾን በደንብ ታጠኑ ዘንድ መምህራችን ቀሲስ ሰሎሞን ጥብቅ መልእክት አስትላልፈዋል። ዛሬ ማታ ልዩ የሥልጠና መርሐ ግብር ስላለ ዅላችንም አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ በተለመደው ሰዓት 11:40 መርሐ ግብራችን እንጀምራለን። 🌻 ሠናይ መዋዕለ ጾም 🌻
без подписи
መልእክታት ወምስትእማራት [መልእክቶች እና ማስታወቂያዎች] የክረምት ኮርሶች እና ፈተናዎች ፩. ነገረ ቅዱሳን ፦ ከኀሙስ ሐምሌ ፲፮ እስከ ቀዳም ሐምሌ ፴ ለተከታታይ ፯ ቀናት • ፈተና፦ ሐሙስ ነሐሴ ፯ ፪. ነገረ ድኅነት ፦ ከቀዳም ነሐሴ ፱ እስከ __ ለተከታታይ ፯ ቀናት • ፈተና፦ ____ ነገ ማለትም ሠሉስ ነሐሴ ፭ ቀን ልዩ የሥልጠና መርሐ ግብር የሥርዐተ ትምህርት ፈተናዎች • የአራተኛ ክፍል ሚኒስትሪ፦ ነሐሴ ፳፫ እና ፳፬ • የስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ፦ ነሐሴ ፴ እና ጳጕሜን ፩ • የዐምስተኛ ክፍል ማጠቃለያ፦ ነሐሴ ወር ውስጥ በቅርብ ቀን 🌻 ሠናይ መዋዕለ ጾም 🌻 ክፍለ ትምህርት ዘፈለገ ሰላም
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи