- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 25
- 1/48двое суток
- 28
- 1/72трое суток
- 30
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✅አስደሳች ዜና አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ! 1.ሮም ጣልያን 2.አቡጃ ናይጄሪያ 3.ኩዌት ሲቲይ 4.ናይሮቢ ኬንያ 5.ጂቡቲ 6.ኒው ዴይሊ 7.ፓሪስ 8.ለንደን 9.ቤሩት 10.አቡዳቢ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ። በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው ። የመመዝገቢያ ሊንክ https:/immigration.gov.et Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት 1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት 2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኤምባሲ መምረጥ 3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም 4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣ ማሳሰቢያ በቀጣይ በሌሎች ሚስዮኖች አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... Telegram: ...... ✅✅✅✅✅✅✅✅ 👉https://t.me/Icsofficialservice 🔠🔠🔠🔠 👉http://t.me/Z_passport_info
видео или голосовое, без подписи
Channel photo updated
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የግድ መሟላት የሚገባቸው ሰነዶች፡ 🐚. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ 🐚. የልደት ካርድ 🐚. ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ) ናቸው። ማሳሰቢያ፡-አመልካቾች በቀጠሮ ቀን ለፎቶ እና ለአሻራ ወደ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የልደት ካርድ እና ፋይዳ ሰነዶችን ኦርጅናልና ፎቶኮፒ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... ✅✅✅✅✅✅✅✅ 👉https://t.me/Icsofficialservice 🔠🔠🔠🔠 👉http://t.me/Z_passport_info
😘gara Tajaajila Immigireeshinii fi Lammummaa keenyatti paaspoortii haaraa baafachuuf dhuftan sanadoota dhiyeessuu qabdan ni beektu. Sanadoonni dursanii dhiyaachuu qaban kunooti. 😘.waraqaa eenyummaa Ganda haaromfame, 🥺.kaardii dhalootaa, 💎.waraqaa eenyummaa Biyyaalessaa ykn (Faayidaa) qabattanii qaamaan waajjira damee issinitti dhihoo jirutti iyyachuu nii dandeessu. Dabalataan immo 🔤www.immigration.gov.et irratti galmaa’aa. 🔤Kaffaltii keessan sa'aatii 1 keessatti karaa CBE Birr, Mobile Banking ykn Tele Birr raawwadhaa, akkas salphaadha, yaalaa! iyyatan paaspoortii guyyaa beellama qofaaf dhufun damee immigireeshinii bakka iyyatanitti qaamaan dhiyaatanii, sanada orijinaala fi danii, ashaaraa qubaa fi suuraa kaafamu qabu. ‼️Wanti of eeggannoo gochuu qabnu inni biraan sanadoonni hundi ifatti mul’achuu fi dubbifamuu danda’uu qabu. 🔣Akkasumas kaffaltii kana herrega dhaabbatichaa qofa keessa galchuun kaffaltii dabalataa kafalamuu dhiisuun daldaltoota seeraan alaa irraa of eegaa!!! Tajaajila Immigireeshinii fi Lammummaa Itoophiyaa, bakka namni hundii ittin beekaamuu ............................................................................................................ 💧Odeeffannoo dabaltaaf fuula miidiyyaa Keenya issa hawaasaa daawwadhaa 🎠😉🧋😲 http://t.me/Z_passport_info
💚❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ✅አስቸኳይ ፓስፖርት እና መደበኛ ለምትፈልጉ በሙሉ። ✅All immigration Office (በሁሉም ኢሚግሬሽን ቢሮዎች) 💙አስቸኳይ ፓስፖርት 💙መደበኛ ፓስፖርት ⭐️ለ10 አመት የሚይያገለግለውን E_passport ቀጠሮ እናስይዛለን። ወረፋ ለማስያዝ በዚህ link ይላኩልን⤵️ ⤵️⤵️⤵️ 📱 t.me/Z_passport_info 💛payment with order code ክፍያው በኢሚግሬሽን አካውንት ከተሰራ ብኋላ። ለመላክ ይህን link ይጫኑ 🔽🔽🔽 📱 http://t.me/Z_passport_info
✅አዲስ አበባ፣አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ሆሳዕና፣ ባህር ዳር፣ ጅማ፣ ሰመራ፣ወልዲያ፣ቡሌ ሆራ፣ሚዛን አማን፣ባሌ ሮቤ፣አርባ ምንጭ፣ ደብረ ብርሀን፣ጎንደር፣ወላይታ ሶዶ፣ደሴ እና ድሬዳዋ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! Telegram ✅ https://t.me/Z_passport_info
🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌 🌌🌌 ✅National Id የሚፈልግ ሰው ካለ ኢንትርኖአት ቤት ያላቹህ ብቹህ pdf የምትፈልጉ username 📥 @BotSupporter1
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩⭐️⭐️⭐️⭐️1️⃣2️⃣2️⃣ አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ በ2 ቀን 🤩🤩ሺ ብር በ5 ቀን 🤩🤩ሺ ብር በ1 ወር 🤩ሺ ብር Contact ⭐️⭐️⭐️⭐️ @Z_passport_info t.m 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 ✅ https://t.me/Z_passport_info ➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት ቴሌግራም ቻናሎቻችን መከታትል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። <<<<<<<<<<⬅️⬅️➡️➡️>>>>>>>>>> 🔴Super Telegram Channel 🔴 https://t.me/Icsofficialservice 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice 📥📤DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics 📥📤Adama https://t.me/adamaIcs1 📥📤Hawassa https://t.me/Hawassaics 📥📤Mekelle https://t.me/Mekelleics 📥📤Jimma https://t.me/Jimmaics 📥📤Jijiga https://t.me/Jigjigaics1 📥📤Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs 📥📤Diredawa https://t.me/Diredawaics 📥📤Semera https://t.me/SamaraIcs 📥📤GambellaI https://t.me/Gambellaics 📥📤Assosa https://t.me/Assosaics 📥📤Hossana https://t.me/Hossanaicse/@Ics_passport_service Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ✅ https://t.me/Z_passport_info ➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች ባሉት ቴሌግራም ቻናሎቻችን መከታትል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። <<<<<<<<<<⭐️>>>>>>>>>> 📥Super Telegram Channel 📥 https://t.me/Icsofficialservice 📥📥📥📥📥📥📥📥📥 Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice ✅DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics ✅Adama https://t.me/adamaIcs1 ✅Hawassa https://t.me/Hawassaics ✅Mekelle https://t.me/Mekelleics ✅Jimma https://t.me/Jimmaics ✅Jijiga https://t.me/Jigjigaics1 ✅Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs ✅Diredawa https://t.me/Diredawaics ✅Semera https://t.me/SamaraIcs ✅GambellaI https://t.me/Gambellaics ✅Assosa https://t.me/Assosaics ✅Hossana t.me/Hossanaics
➖➖➖➖➖➖➖➖ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 📥📥📥@Z_passport_info📥📥📥 ብራንቾቻችን ከነዚህ ወጪ የምንናስፋፋ ይሆናል። <<<<<<<<<<⭐️>>>>>>>>>> 📥Super Telegram Channel 📥 https://t.me/Icsofficialservice 📥📥📥📥📥📥📥📥📥 Addis Ababa t.me/ethiopia_passportservice ✅DIGITAL invea https://t.me/Digitalinveaics ✅Adama https://t.me/AdamaIcs ✅Hawassa https://t.me/Hawassaics ✅Mekelle https://t.me/Mekelleics ✅Jimma https://t.me/Jimmaics ✅Jijiga https://t.me/Jigjigaics ✅Bahirdar https://t.me/BahirdarIcs ✅Diredawa https://t.me/Diredawaics ✅Semera https://t.me/SamaraIcs ✅GambellaI https://t.me/Gambellaics ✅Assosa https://t.me/Assosaics ✅Hossana t.me/Hossanaics
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ——አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ በ2 ቀን 25ሺ ብር በ5 ቀን 20ሺ ብር በ4 ወር 5ሺ ብር Contact +251988699006 Username 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 t.me/Ics_passservice Telegram: Share ➽ @Icsofficialservice Share ➽ @Icsofficialservice
ለፓስፖርት እርማት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች የፓስፖርትዎን እድሜ፣የትውልድ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ፊደል ለማስተካከል መሟላት ያለባቸው - ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ) - የልደት ምስክር ወረቀት - አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ የፓስፖርትዎን ሙሉ ስም ለመቀየር - የፍርድ ቤት ውሳኔ - ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ) - የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት ክፍያ አማረጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን( delivery date) ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች ይዞ በአካል ቀርቦ የሚስተካከልልዎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ethiopia_passportservice https://t.me/Icsofficialservice www.facebook.com/ethiservice
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ጅማ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice TikTok: https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
የመጨረሻ ጥሪ ለአዲስ አበባ አመልካቾች አዲስ ፓስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ሰጥታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ያልደረሰላችሁ ደንበኞቻችን እሁድ እሁድ መጣችሁ እንድትስተናገዱ በተደጋጋሚ ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወሳል፧ ነገር ግን አገልግሎቱን ለማግኘት ብዙ ደንበኞች በስራ ቀናት በመምጣት ላይ ስላላችሁ ለመጨረሻ ጊዜ የፊታችን እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 - 8:00 ሰዓት የአመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት፣ የልደት የምስክር ወረቀትና መታወቂያችሁን በመያዝ ኢሚግሬሽን ዋና ቢሮ በአካል በመምጣት እንድትስተናገዱ በጥብቅ እናሳስባለን። —————— የክልሎችን ፕሮግራም ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservicehttps://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice
ጅማ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— #Telegram #Facebook #Tiktok https://t.me/Digitalinveaics https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice https://www.facebook.com/ethiservice https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
видео или голосовое, без подписи