tgindex
ኢቅራዕ ኢኒስቲትዩት

ኢቅራዕ ኢኒስቲትዩት

Статистика

〰አህለን〰 ይህ የኢቅራ ኢንስቲዩት ቻናል ነው 🔸ስለ ተቋሙ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ 🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች 🔸ሳምንታዊ አዳዲስ የታሪክ ገፆች 🔸ወርሀዊ የመፅሀፍ ግብዣዎች ወደናንተ ይደርሳሉ ለጥቆማና አስተያየቶ☟ @Iqraaaecomment 💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎

Последний пост
17 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
561
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
233
20 постов
Вовлечённость
41,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 июн.1231из beTibeb_In

    ምዝገባ ተጀምሯል! በጥበብ ኢስላማዊ ማህበር ለመጪው ክረምት ልዩ መርሃ-ግብርን አዘጋጅቶላቹሀል። ✨ የቁርአን ንባብ ✨ የሐዲስ እና የሲራ ትምህርቶች ✨ መሰረታዊ የአቂዳህ እና የፊቂህ ግንዛቤ ✨ የአረብኛ ቋንቋ ስልጠና ✨ በተጨማሪም፦ የህይወት ክህሎት እና ሙያዊ ስልጠናዎችን አካቶ ወደናንተ ይደርሳል:: ፈጥነው ይመዝገቡ፤ ቦታው ውስን ነው! ለመመዝገብ ከታች ያለውን ጎግል ፎርም ይጠቀሙ👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfkvCyhMcx-02UCL7iuw1CAUt7FyA3PL4sMCO9jVltZTjqBJw/viewform?usp=publish-editor ለበለጠ መረጃ 📞 0904438888 ይደውሉልን 📍አድራሻ: ቄራ: ዲታሞ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ Telegram https://t.me/beTibeb_In Facebook http://fb.me/61589258491936

  • 16 мая1992из beTibeb_In

    በሁለት ድክመቶች መኃል ስለሚገኘው የወጣትነት ብርታት የምናወጋበት ልዩ የመፅሀፍ ዳሰሳ ለመሳተፍ ይህን👇 ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/KzCcXA5N5jbxCwDZA የመፅሀፍ ርዕስ:- ወጣትነት ዳሰሳ አቅራቢ:- ኑርአህመድ መንሱር ቀን:- ግንቦት 09፣ 2018 ዓ.ል ቦታ:- ቄራ ዲታሞ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ #የመፅሀፍ_ዳሰሳ

  • BREAKING NEWS || The Shawwal crescent has NOT been witnessed in Saudi Arabia. Tomorrow, Thursday, is the thirtieth and final day of Ramadan 1447 H, and Friday, 20 March 2026 will be the day of Eid Al Fitr. ‎عاجل | عدم ثبوت هلال شهر شوال في المملكة ويوم غدٍ الخميس هو المكمّل لشهر رمضان ⁩ المبارك ثلاثين يومًا، والجمعة هو عيد الفطر ⁩ المبارك لهذا العام 1447هـ @haramain

  • ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ቁርጣችንን እናውቃለን ☺️

  • ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ዘካቱል ፊጥር የተደነገገበትን ምክንያቱ ሲገልፁ "ለፆመኛ ንፅህና ለምስኪን ምግብ እንዲሆን የተደነገገ ነው" ብለዋል                   {ኢብኑ ዐባስ ዘግበውታል} #ረመዳን_29 @IQRAAAE

  • {فَقُلۡتُ ٱسۡتَغۡفِرُواْ رَبَّكُمۡ إِنَّهُۥ كَانَ غَفَّارٗا☆يُرۡسِلِ ٱلسَّمَآءَ عَلَيۡكُم مِّدۡرَارٗا☆وَيُمۡدِدۡكُم بِأَمۡوَٰلٖ وَبَنِينَ وَيَجۡعَل لَّكُمۡ جَنَّٰتٖ وَيَجۡعَل لَّكُمۡ أَنۡهَٰرٗا☆} «አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡*በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡*በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡» [ኑህ:10-12] 🌟ኢስቲግፋር (ምህረትን መለመን):- የብዙ ኸይራት እና ችሮታዎች በር መክፈቻ ነው። #ረመዳን_28 @IQRAAAE

  • {وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِى لَشَدِيدٌۭ} ጌታችሁም" ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላቹሀለው ብትክዱም (እቀጣቹሃለው) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና" በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ) ።                        {ሱረቱል ኢብራሂም_7 } #ረመዳን_23 @IQRAAAE

  • በየቀኑ ሁለት መላኢካዎች ከሰማይ ይወርዳሉ ከመካከላቸው "አላህ ሆይ! ለለገሰ ሰው ምትክን ስጠው" ሌላኛውም ( መላኢካ)"አላህ ሆይ !የከለከለውን ኪሳራ ስጠው "ይላል።                                             (ቡኻሪ) #ረመዳን_22 @IQRAAAE

  • በቀድር ለሊት ከአላህ ምንዳን በመሻት ኢባዳን (አምልኮን)የፈፀመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ሁሉ ይማርለታል ።የረመዳንን ወርን በተሟላ ኒያና ከአላህ ምንዳን በመሻት የጾመ ሰው ከአላህ ከፍ ያለ ምንዳ ይቸረዋል።ያለፈ ሀጢያቱም ይማርለታል ።                                                (ቡኻሪ) #ረመዳን_21 @IQRAAAE

  • ❤❤❤ @IQRAAAE

  • በረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ውስጥ ነብዩ(ሰዐወ) በሌሎች (ቀናት) የማይታገሉትን ይታገሉ ነበር ። (በኢባዳ ይበልጥ ይበረቱ ነበር) 💌 ረመዳን አንድ  ሁለት እየተባለ ሃያ ደርሰ😔 ያለፉት ቀናት ከቀሩት በለጡ የጊዜው መፍጠን የረመዳን መሮጥ ያላስገረመው የለም አላህ በራህመቱ ያለፈውን ከተጠቀሙበት የሚመጣውን ከሚጠቀሙበት ያድርገን🤲 #ረመዳን_20 @IQRAAAE

  • وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِى عَنِّى فَإِنِّى قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لِى وَلْيُؤْمِنُوا۟ بِى لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡ And when My servants ask you, [O Muhammad], concerning Me - indeed I am near. I respond to the invocation of the supplicant when he calls upon Me. So let them respond to Me [by obedience] and believe in Me that they may be [rightly] guided. አል_በቀራህ [2:186] #ረመዳን_19 @IQRAAAE

  • {هَلْ جَزَآءُ ٱلْإِحْسَٰنِ إِلَّا ٱلْإِحْسَٰنُ} የበጎ ሥራ ዋጋ በጎ እንጅ ሌላ ነውን? Is the reward for good [anything] but good?                               [አር-አራህማን_60] #ረመዳን_18 @IQRAAAE

  • "የቂያማ ቀን ለኔ ቅርብ ወዳጅ የሚሆኑት በኔ ላይ ብዙ ሰለዋትን የሚያወርዱ ናቸው። "                                                                                   (ቲርሚዚ) 🎀የረመዳን ሶስተኛው ጁምአ ላይ በአላህ ራህመት ደርሰናል ቀኑን በዋዛ ከማሳለፍ በአላህ ተጠብቀን ወንጀላችንን የምናስምረበት በነብያችን ላይ ሰለዋትን የምናበዛት ካለን ላይ የምንሰድቅበት በቁርአን ና በዚክር ያማረ ጁመአ ይሁንልን 🥰 #ረመዳን_17 #ጁምአ_ሙባረክ @IQRAAAE

  • "አንድ ባሪያ ወንጀል ሲሰራ ጥቁር ነጥብ በልቡ ላይ ታርፋለች። ተፀፅቶና መሃርታን ፈልጎ ከወንጀሉ በተመለሰ ጊዜ ልቡ አብረቅራቂ ሆኖ ዳግም ይፀዳል።"                                               (ቲርሚዚ) #ረመዳን_16 @IQRAAAE

  • "ዝምድናን  የሚቆርጥ  ጀነት አይገባም።"                             (ቡኻሪ ዘግበውታል ) #ረመዳን_15 @IQRAAAE

  • "سبحان الله وبحمده (ሱብሃን አላህ ወቢሃምዲሂ )ጠዋትና ማታ መቶ ጊዜ ያለ ሰው በትንሳኤ እለት ማንም ሰው አይበልጠውም ፤ከሱ በላይ ያለ ቢሆን እንጂ።" (ሙስሊም ዘግበውታል) #ረመዳን_14 @IQRAAAE

  • "በጀምአ የሚሰገደው ሰላት(በግል ከሚሰገደው ሰላት) ምንዳው በ27 ደረጃ የላቀ ነው።" (ቡኻሪ) #ረመዳን_13 @IQRAAAE

  • "ከእናንተ መካከል ምርጡ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ   ነው ።"                               (ቡኻሪ ዘግበውታል ) #ረመዳን_12 @IQRAAAE

  • "ሶፉችሁን አስተካክሉ ትከሻችሁንአገጣጥሙ በመሀከላቹ ያለውን ክፍተት ሙሉለወንድሞቻችሁ ለስላሳና ገር ሁኑ ለሸይጣን ቦታን አትተዉ ሰፉን የሞላ (የቀጠለ) አላህ ይቀጥለው (አላህ ከራህመቱ ያገናኘው) "                                                       አህመድ 💌 ከራሳችሁ ላይ ማስወገድ የምትፈልጉት መጥፎ ባህሪ ካለ አሊያም እራሳችሁ ላይ መጨመር የምትፈልጉት መልካም ባህሪ ካለ ረመዳንን ተጠቀሙበት 😉 #ረመዳን_11 @IQRAAAE

ኢቅራዕ ኢኒስቲትዩት — tgindex