ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/
описание
ይህ የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነዉ። . የእርሶ ትንሽ እጅ ለሌሎች ምርኩዝ ናት! .
1 418
подписчиков
Охват к подписчикам
39,8%
ERR
Реакции к просмотрам
1,22%
162 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,14%
18
Постов в день
0,6
всего 22
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 6 авг.#የኸሚስ_ብዕሮች ረሱለል አሚን...ﷺ እርሶ ላይ አርፈው ልብሶች ተዋቡ፣ አማረባቸው ሞገስ ደረቡ! አይኖ ስር ሆኖ ኩሉም ደመቀ፣ ሰርክ ተመቸው ፍካት ሰነቀ! ሲዋኩ ፀዳ ጥርሶን አጊኝቶ፣ ፈገገ ሳቀ እጅግ ተደስቶ! አለሟን አየች መሬትን ደላት፣ ደስታ ቦረቀች ሲራመዱባት!💚 ✍አፍራህ ሁሴን . . . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ #የኸሚስ_ብዕሮች5,03%
- 13 авг.#ለኢንፋቅ #በቅርብ_ቀን #ኢንፋቅ_ሚዲያ "የእርስዎ ትንሽ እጅ ለሌሎች ምርኩዝ ናት"4,86%
- 14 авг.ረሱል (ሰ.0.ወ) አቡ ሁረይራ (ረ.0) ባስተላለፉት ሀዲስ እንዲህ ብለዋል : "ፀሐይ ከምትወጣባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው"። (ሙስሊም ዘግበውታል) የተዋበ ጁምዓ! #መልካም_ጁምዓ #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ4,59%
- 13 авг.ውበቱ ባይማርክ የፊቱ ገፅታ፣ ምንም ከመልኩ ላይ ባይገባም ከእይታ፣ ግና ኑር ነበረ ኑርን የወደደ፣ የልቡ ላይ ሁቡ ነቢይን የሰነደ። ምንም ደሀ ቢሆን ባይኖረው ቆጠሮ፣ ምንም በአይን ቢታይ ከቁመቱ አጥሮ፣ የዚያ ዘመን ሰዎች ዘር ግንዱን እያዩ አድልተው ለውበት፣ አገለሉት አሉ ክብር እንደመስጠት። ጁለይቢይ መች አጣ የሚወደው ከቶ፣ ከአላህም ከረሱል ውዴታ ተሰቶ፣ ጁለይቢይ ከእኔ ነው እኔም ከእሱ ነኝ፣ ብለው አወደሱት መልከ መልካሙ አዛኝ። ጥሪት ከቆጠሮ ባይኖረው ከጓዳ፣ ከመልኩ ቢደብስ ቁመቱ ባይፀዳ፣ ለትዳር ፍለጋ ባይወጣም ከሜዳ፣ ግና ነቢይ ዳሩት መልካሟን ኮረዳ። ስሙ ባይታወቅ በዙሪያው ነዋሪ፣ ዘነጋው ከቦታው የእገሌው ተጣሪ፣ ጁለይቢይን አጣሁት ፈልጉልኝ እማ፣ ብለው አወደሱት የአለሙ ራህማ። ባለ 7 ታሪክ ክንደ ብርቱው ያ ሰው፣ ከጀሀድ ሜዳ ላይ ሂዶ የወደቀው፣ 7 ወዲያ ጥሎ ዲኑን ሲል የሞተው፣ በነብዩ እጅ ላይ ለህድ የተንተራሰው። #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ #የኸሚስ_ብዕሮች3,27%
- 13 авг.ውበቱ ባይማርክ የፊቱ ገፅታ፣ ምንም ከመልኩ ላይ ባይገባም ከእይታ፣ ግና ኑር ነበረ ኑርን የወደደ፣ የልቡ ላይ ሁቡ ነቢይን የሰነደ። ምንም ደሀ ቢሆን ባይኖረው ቆጠሮ፣ ምንም በአይን ቢታይ ከቁመቱ አጥሮ፣ የዚያ ዘመን ሰዎች ዘር ግንዱን እያዩ አድልተው ለውበት፣ አገለሉት አሉ ክብር እንደመስጠት። ጁለይቢይ መች አጣ የሚወደው ከቶ፣ ከአላህም ከረሱል ውዴታ ተሰቶ፣ ጁለይቢይ ከእኔ ነው እኔም ከእሱ ነኝ፣ ብለው አወደሱት መልከ መልካሙ አዛኝ። ጥሪት ከቆጠሮ ባይኖረው ከጓዳ፣ ከመልኩ ቢደብስ ቁመቱ ባይፀዳ፣ ለትዳር ፍለጋ ባይወጣም ከሜዳ፣ ግና ነቢይ ዳሩት መልካሟን ኮረዳ። ስሙ ባይታወቅ በዙሪያው ነዋሪ፣ ዘነጋው ከቦታው የእገሌው ተጣሪ፣ ጁለይቢይን አጣሁት ፈልጉልኝ እማ፣ ብለው አወደሱት የአለሙ ራህማ። ባለ 7 ታሪክ ክንደ ብርቱው ያ ሰው፣ ከጀሀድ ሜዳ ላይ ሂዶ የወደቀው፣ 7 ወዲያ ጥሎ ዲኑን ሲል የሞተው፣ በነብዩ እጅ ነው ለህድ የተንተራሰው። #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ #የኸሚስ_ብዕሮች2,84%
- 7 авг.#መልካም_ጁምዓ #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ2,55%
- 2 июл.#ለኸሚሳችን 54 . . . ወደ ሆላ ተጉዘን ከስንኞቻችን ማህደር ስንጨልፍ ''እንዴት ነሁ'' ብለን በትንሻ ቆጭተናል! እንዴት ኖት አልኩና ዳግም እንደገና፣ መዲናን አቀናሁ በመናብ ጎዳና። ሶሉ አለ ነቢይ ﷺ . ግጥም-ፈትሁዲን ዑመር . . . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ2,19%
- 25 июл.ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል! . ነገ #እሁድ_ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ በኢንፋቅ የተዘጋጀ የ #ልብስ_አጠባ ስለሚኖር እርሶም የዚህ ኸይር ስራ አካል በመሆን የአጅር ተካፋይ ይሁኑ። . ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል! . #ኢንፋቅ_ዚያራ #መልካም_ቀን2,04%
- 25 мая 2025 г.без подписи1,97%
- 18 июн.#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ1,56%
- 9 июл.#ለኸሚሳችን 55 . . . ```አርግዛዎት ጉድ ታዬ አሉ ለጉድ ሚከብድ፣ ከጅምሩ በእርግዝና በአሚና ሆድ። ውሀ ኩሬው የሚርቀው እታች ሆኖ፣ ከፍ አለ አሉ ለአሚናቱ ተመጥኖ፣ ያ ደመናው ለፀተይዋ መጋረጃ፣ ተንሳፈፈ ከአሚና ራስ ለማብረጃ። አርግዛዎት ያንን ኑር ቅብ የተዋቡ፣ መለክ መቶ ሲያባሽራት ሊሉ አርሂቡ፣ አንቢያውስ መቼ ቀርቶ ከሷ ዘንዳ፣ ሆነው እዝነት ዘለቁልን ሙሀመዳ። ከውናቱ ሲደምቅ መተው የዛ ለታ፣ በዊላዳሁ ጎጉቶ መህሉቁ ሲምታታ፣ ተኩለው ቢዘልቁ ተውበው በጠና፣ አሚናን ገረማት የልጇ ኑር ፋና። ተቆርጦ እትብታቸው በጣሙን ተውበው፣ ታዩ አሉ ቢመጡ ጨረቃን አስንቀው፣ ምጡም ገር ነበረ ላአሚናም አልጠና፣ እንደሌላዋ ሴት አልነበሩም እና። ብቅ ያሉ ለታማ አሚና ጉድ አየች፣ ኑር ሻምን-ሶሪያ ሲያበራ አየሁ አለች፣ ልቅናወት ቀድሞ ቢሰፍርም በአርሹ፣ ግን ዱኒያም ላይ ታዬ ስምሁ መንበሽበሹ። የጠራው ጌታዬ ከሁሉም ክጀላ፣ አንቱን ቢልክልን የከውናቱን መላ፣ ይኸው ሰው ሆንና እርቀን ከሽርኩ፣ ለአንድ አላህ ብቻ ነው ሱጁድ መንበርከኩ። የመጡ ለታ ነው እሳቱ መጥፋቱ፣ የመጡ ለታ ነው ቢወድቅ ጉልላቱ፣ የመጡ ለት ዘይኔ ሴትም ነጃ ወጣች፣ ከአፈር መውደቅ ቀርቶ በቁም ተከበረች። በአንቱ የተገኘው ፈዲላው በዛና፣ ለቀለም ከበደ ቢፃፍ ለምጠና፣ ሁሉ በአንቱ አማረ አዱኒያም ዲናችን፣ በውልደትሁ ጠራ የልብ እድፋችን። ሶሊ ወሰሊሙ በማለቂያው ነቢይ፣ በእኒያ በተኳሉት በሆኑት ሙረቢይ፣ በጎድም በዘመድ በሙላው ጠቅላላ፣ ሰለዋቱ ይንጎድ ሳይል ወደ ሆላ። ተፃፈ-በፈትሁዲን-ዑመር 1448ዐ.ሂ / ሰኔ-2018 ዐ.ል . . . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ1,30%
- 11 июн.#ለኸሚሳችን . ልዩ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ይከታተላሉን! . በየሳምንቱ ኸሚስ ምሽት . #ኢንፋቅ_ሚዲያ #ኢንፋቅ1,20%