tgindex

Infinity Vibes🇪🇹

описание

ብዙ ቁምነገር ትንሽ ቀልድ @Infinity_vibee Wanna talk to me uk where imma be at

551
подписчиков
Охват к подписчикам
13,8%
ERR
Реакции к просмотрам
0,81%
39 на 44 постов
Пересылки к просмотрам
0,73%
35
Постов в день
3,3
всего 44

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.እንደዘንድሮ አስቂኝም አስከፊም አመት አሳልፌ አላውቅም thess girls just changed their pfp to ask justice from the gov't who sent the rapist ገዳይህን አትግደለኝ ብሎ ነገር አለ??7,50%
  • 8 июн. 2025 г.без подписи4,19%
  • 8 авг.Messi's father have died 💔💔3,57%
  • 12 авг.እባካችሁ እባካችሁ ወጣቶች አፈሳው ከባድ ነው 😰 if you see a police patrol ግርግር ከበዛ ምናምን Please ከአካባቢው ራሳችሁን አርቁ ትርፉ 🏃‍♂️🚫 ራስን እና ወላጅ እንዲሁም በዙሪያችሁ ያሉ ሰዎችን ማንገላታት ነው ⚠️ የአበበ ፣ የቀነኒሳ እና የምሩጽ ሃገር ናት 🇪🇹 ከሯጮቹ መሃል አንዱ አንተ ልትሆን ስለምትችል ወደ መኖሪያህ ካልሆነም ራስህን ልትጠብቅ ወደ ምትችልበት ቦታ ሩጥ !!!! 🏃‍♂️💨3,41%
  • 13 авг.Top 5 ethiopian musician 1. Elias melka 2. Mulatu Astatke 3. Abegazu shiota 4. Tewodros mekonnen 5. Micky Jano2,86%
  • 14 авг.ወንድ ልጅ ሆነህ ወንድን ሚስቴን ቀማኝ ብለህ አታውራ ማርያምን ያሳፍራል እንደውም እንደጠላት ከምታየው ይልቅ እንደወንድምህ እየው እንዲጠነቀቅ ንገረው ውለታ ነው የዋለልህ ... ጅል ይመስል በረባ ባልረባ አትጣላ ... ካስገደዳት ግን እኔም አለውልህ ትምህርቱን ይማራል2,80%
  • 14 авг.Ofc2,13%
  • 13 авг.без подписи1,67%
  • 14 авг.✨ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ ባለዉቅም ነገን የያዘዉን እግዚአብሔርን አዉቀዋለሁ አምነዋለሁ ! 🤗1,64%
  • 13 авг.ብድር ምናምን ሚለኝ ሰው ቲሽ ችፍ 😭1,64%
  • 9 авг.ኧረ..ኧረ ተው ፈጣሪዬ!! ቆይ ሙሴ ቀይ ባህር ላይ ጨንቆት በቆመ ጊዜ ባህሩን ከፍለህለት አልነበር? ያ ተዓምርህ ለኔ ጊዜ የት ሄደ? ​እናንተ እንኳን ባህር፣ በሩ መች አላችሁ? ​የምን በር? ​የባህሩ? ​እና የባህር በሩ እንደሌለን ካወቅክ፣ ለምን ፈርዖንን በኛ ላይ ሾምክ? ​«እገሌ ከሚመራን ሰይጣን ይምራን» እያላችሁ ስትፀልዩ አልነበር? ​ብንልስ! ይሄን ይሄን ስንፀልይ ብቻ ነው እንዴ የምንሰማው? ​አዎ! ​ለምን? ​ካጣችሁት ነገር አንፃር የነበራችሁበትን እንድታመሰግኑ ለማስተማር። ​እንደዛ ከሆነ በጣም ጥሩ! አሁን ያለንበትን ብናመሰግን የተሻለ ይመጣልናል ማለት ነው? ​እሱንማ ተምራችሁ አልፋችሁታል እኮ... ይልቅ ሙሴ ተዓምርን ብቻ አይጠብቅም፤ ፈርኣንን ፊት ለፊት ይጋፈጥ ነበር። ​እንደሱ ለመታገል መጀመሪያ ቤተ መንግሥት ውስጥ እንዳድግ እድሉን ማመቻቸት ነበረብህ? ​አይይ... እየተዋወቅን! እዛማ ከገባህ የአንተ ትግል የሚሆነው ላለመውጣት ነው፤ እንደዚህ ተንበርክከህ እያማረረክ ስትፀልይ አላገኝህም ነበር። ​እሺ በቃ የሙሴን ተወው፤ ብዙ ዓመት ድህነቴ ላይ ታግሻለሁ። ስለዚህ እንደ እዮብ ተዓምርህን በኔ ላይ አሳይ? ​መጀመሪያ ተፍ ተፍ ብለህ የሚጠፋ ንብረት ሰብስብ ወገኛ! ባዶ እጅህ መጥተህ «እንደ እዮብ ታግሻለሁ» ብለህ ተዓምር ስጠይቅ አታፍርም? ​እሺ፣ ምን ላድርግ? ​አሳ ነባሪ እንዲውጥህ ትፈልጋለህ? ​እ... እ... ​አዎ፣ ቢያንስ የዮናስን ተዓምር አንተ ላይ... ​ከአከራይ የባሰ አሳ ነባሪ አለ እንዴ? ይኸው በየሦስት ወሩ የቤት ኪራይ እየጨመሩ መክፈል ሲያቅተኝ ከነዕቃዬ መንገድ ዳር ሲተፉኝ እያየህ አይደል? ​ታዲያ ምን ተሻለ? ​የኖህን... ጥንድ ጥንዱን ስሰበስብ አልውልም? በቃ የሰለሞንን አድርግልኝ? ​የሰለሞንን ምን...? ​ዕቁባቶ... ማለቴ ጥበቦቹን? ​ለሰለሞን ጥበብ የሰጠነው ሀገሩን ለማስተዳደር እና ቤተ መቅደሱን እንዲሰራ ነው። አንተ የምታስተዳድረው ሕዝብ አይደለም፣ ሚስትም የለህ፣ በዛ ላይ ተከራይ ነህ፤ ምን ያደርግልሃል የሰለሞን ጥበብ? ​እሺ በቃ የዮሴፍ... አይ አይ የአብርሃ... ይቅር..ይቅር... እሺ በቃ ወይ ለምን ድጋሚ አትመጣ... ​እንዳትጨርሰው!! @Infinity_vibee1,27%
  • 16 мар.без подписи1,26%