Охват к подписчикам
45,4%
ERR
Реакции к просмотрам
1,67%
241 на 35 постов
Пересылки к просмотрам
0,37%
53
Постов в день
0,4
всего 35
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 12 авг.ፈጣሪዬ ድረስስስስ 😭😭😭 ቀን ላይ ደክሟቹ አምስት ደቂቃ ተኝታቹ ስትነሱ ማታ አምስት ሠአት ሆኖባቹ ያውቃል💔💔💔 @PityTruth6,52%
- 13 авг.የገንዘብን ዋጋ ማወቅ ከፈለክ፣ ሄደህ ለመበደር ሞክር.4,65%
- 19 июл.без подписи4,29%
- 1 авг.ካልተከበርክበት ቦታ መራቅ ድል እንጂ ሽንፈት አይደለም ..!3,82%
- 10 авг.የዛሬ ዘመን ልጆች Network አዛገን ብለው ወከባቸው መከራ ነው ... እኛ ግን አንቴና እያቃናን ነበር የልጆች ጊዜ ያየነው 😭 @PityTruth3,61%
- 3 авг.ሻማን አቃጥላ የምታቀልጠዉ ስታቅፋት የነበረችዉ ክር ናት ። ከባድ በደል የሚያደርስብህ ስታቅፈዉ የነበረ ሰዉ ነዉ !3,25%
- 29 июл.Just for fun😂3,24%
- 9 авг.Btw ስልክ ላይ ተጥደን፣ በጭንቀት ተወጥረን፣ በሀሳብ ተውጠን የማንኖረውን ህይወት፣ መኪናና ቤት ስናልም ጊዜያችን ያልቅና ያለምነውን ኑሮ ሳንኖር እንሞታለን። ማለም ሳይሆን መኖር እንጀምር!!! ሠናይ ሠንበት🙏 #Y_friend @PityTruth3,09%
- 3 авг.ሻማን አቃጥላ የምታቀልጠዉ ስታቅፋት የነበረችዉ ክር ናት ። ከባድ በደል የሚያደርስብህ ስታቅፈዉ የነበረ ሰዉ ነዉ !3,03%
- 21 июл.አንዳንድ ሠዎች ግን አሉ አይደል ፈጣሪ ሲፈጥራቸው የተጨነቀላቸው የሚመስሉ፣ ምንም ያልጎደላቸው፣ ከመልክም፣ ከፀባይም፣ ከአስተሳሰብም ... ታድለው ብዬ ላስብ እልና፤ ግን ተፈጥሮ ባለጌ ነች። ማንንም ፍፁም አታደርግም፣ ምን ይሆን የጎደላቸው? ምን ይሆን ፈጣሪያቸውን እያለቀሱ የሚለምኑት? ብዬ ለነሱ መጨነቅ እጀምራለሁ ... ብቻ ለተሠጠን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 @PityTruth2,83%
- 26 июл.አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መናገር አልቻለም። በቃ እሷዋን እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳስባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል። እናም ሲፈራ ሲቸገር በጣም እንደሚወዳት❤ ይነግራታል #እሷም_ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው "ውይ በጣም ይቅርታ እንኳዋን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ" ልጁም ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። ጓደኞቹም #ፈገግታውን_ሱያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት። አንደኛው ጓደኛው "እሽ አለችህ አይደል በጣም ደስ ይላል "ሲለው ወጣቱ ልጁ አረ በፍፁም እንዲውም በአለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው የነገረችኝ አላቸው። ጓደኞቹ ግን ተጋብተው ታድያ እንዴት አላዘንክም ? እንዴት አልተከፋህም ? "አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው። #ለምን_እከፍለሁ ለምንስ አዝናለሁ? እኔ እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ የሚወዳትን ሰው ነው። ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መክፋትም ያለባት እሷ ናት"አላቸው። ይሄ ታሪክ የብዙዎቻችን ነው አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፍለንእናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም.2,81%
- 4 авг.Smn just said: "የወደፊት ትውልድ በጣም የሚያሳዝነኝ ነገሩ ቢኖር፣ Username ከየት እንደሚያመጡ ሳስብ ነው። ትርጉም የሚሠጡ ቃላት እና ስሞች እንዳለ ተይዘዋል" Bro had a really gooooood point😂😂😂 @PityTruth2,56%