tgindex
│ ☪️ISLAM ∞ │

│ ☪️ISLAM ∞ │

Статистика
@Islam_infinityРелигияанглийский

لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ مُحَمَّدٌ رَسُولُ اللَّهِ ☪ ISLAM ∞ Any comment and suggestions let me know ~@unknown_forever

Последний пост
17:33
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
14
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Религия
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 506
−9 за 3 дн.
Сутки
−5
−0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
81
13 постов
Вовлечённость
3,2%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 14
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
34
1/48двое суток
38
1/72трое суток
42

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 📚ኪታቡ ተዉሂድ በነፃ መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇

  • 09:583удалён 17:46

    🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️          🧩Folder 1👇 🎯Above 300+ subscribers✅        🧩Folder 2👇 🎯 Above 500+ subscribers✅ 🧩Folder 3👇 🎯Above  1k+ subscribers✅ 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ

  • 16 авг.3удалён 10:02

    без подписи

  • 16 авг.3удалён 10:02

    без подписи

  • አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፦ "አላህንም ለሚፈራ ሰው መውጫን ያደርግለታል። ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል። በአላህ ላይም የሚመካ ሰው እርሱ በቂው ነው።" (ሱረቱ አል-ጠላቅ፣ 3)

  • ሂወት በጣም አጭርናት በሚለው ትስማማላቹ? መልሳቹ አዎ እስማማለው ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለባቹም ታውቃለቹ ማለት ነው🤝

  • 14 авг.6удалён 16 авг.

    без подписи

  • አንተ.... ወንጀል ሰርተህ አላህ ይቅር አይለኝም ብለህ ተስፋ የቆረጥክ... አንተ የሆነን ነገር ለማሳካት ሞክረህ ግን ያልተሳካልህ ... አንተ በሁሉም ነገር ተስፋ የቆረጥከው ሆይ.... አይታይህም እንዴ?አላህኮ ባንተ ተስፋ አልቆረጠም አዲስ ቀን እና ተስፋን ሰጥቶሀል ጉዳይ የ አዱንያም ይሁን የቀጣዩ አለም ጌታህ ላንተ ስኬትን እንጂ ሌላን አይሻም። ምናልባት አላሀ ይሄ መልእክት እንዲደርሳቸው ከፈለገው ሰዎች አንተ እንዱነህ እኔ አላውቅህም ግን ይህን እንድፅፍ ያረገኝ ጌታ ያውቅሀል.... ውድ እህቴ ውድ ወንድሜ ተስፋ ለመቁረጥ ገና ነው ነቃ በሉ!!! ☪ Islam infinity ☪♾️

  • ሁሉም ነገር ከ አቅም በላይ ከባድ ሆኖ ሲታይህ....💔 ነብስህን አላህ አንዳለላት አስታውሳት😊። ☪ Islam infinity☪ ♾️

  • ጌታህ ምን ያክል አዛኝ እና ቻይ እንደሆነ ብታውቅ ኖሮ ...ዱንያ የተደፋችብህ ያክል አታዝንም አትጨነቅም ነበር።! አላህ ያንተን ትንሽ ችግር መፍታት ይከብደዎል ብለህ ታስባለህ? አላህ ችግርን ሁሉ ፈቺ አዛኝ ቻይ ነው ችግሩ አንተ አላህን ከመጠየቅ ይልቅ ታማርራለህ ዱዓ የመጨረሻ አማራጭህ አድርገህ ትይዛለህ አላህ መጠየቅ ከበደህ እንጂ አላህ ያንተንችግር መፍታት አልከበደውም። በስተመጨረሻም መራር እውነታን ልንገራቹ....አለህን መለመንን ዘንግተናል ያ ነው ትልቁ ችግር If you find it useful share 💜🤍 ☪ Islam infinity ☪♾️

  • Things sometimes don't go as we wanted... isn't it? But that doesn't mean it's always, so don't over react🫡

  • ግዜያችን የማይገባቸው ብዙ ሰዎች አሉ።just don't waste 5 minutes in wrong person. ☪ Islam infinity ♾️☪

  • ሰዎች በማያዩህ ግዜ አንተ ማነህ? ያንተን ትክክለኛ ማንነት እዛጋ ፈልግ እዛውጋርም አስተካክል። ☪islam infinity☪∞

  • "በልብህ ውስጥ የደበቅከው ነገር ሁሉ በአላህ ዘንድ የታወቀ ነው።"

  • ◦ከስተቶችህ የምትማር እንጂ በስተቶችህ የምትጠፋ ሰው አትሁን። አላህ እኛ PERFECT እንዳልሆንን ያውቃል ስተት ላይም እንደምኖድቅ አስቀድሞ ያውቃል ለዛም ነው ሁሌ ይቅር የሚለን ..... ሸይጧን አንተ ዎጋ የለህም ከ አላህ መንገድ ወተሀል ሲልህ...ሰዎች በመጥፎ አይን ቢመለከቱህ እራሳቸውን PERFECT የ አላህ ባርያ አድርገው አንተን ለማራቅ ቢሞክሩ...ነብስህን አስታውሳት ሰዎችም ሆኑ ሸይጧኖች ሳይሆኑ አላህ ብቻ ነው ስለ ባርያው የሚያውቅ፤ይቅር የሚለውም እሱ እንጂ ማንም አይደለም ...ለነብስህ አስታውሳት አላህ ወንጀልህ ከታራራ ቢበልጥ እንኳ አላህ ይቅር አንደሚልህ... በባርያው ጉዳይ ወሳኝ የሆነ ጌታው ብቻ ነው...በ አላህ እዝነት ላይ ተስፍ እንዳንቆርጥ የአለህ እዝነት በሁላችንም ላይ ይስፈን ○ይህን መልክት ጠቃሚ ሆኖ ካገኘኸው ያስፈልገዎል ለምትለው ሰው SHARE አድርገው ....○ ☪ Islam infinity ☪♾️

  • ACTION... ◦ሁሌ ጤናማ ያልሆነ ምግብ ከበላህ ከሆነ ግዜ ቡሀላ ትታመማለህ። ◦ሁሌ አንድን ነገር ካዘወተርክ የሱ ሱሰኛ ትሆናለህ። ○ሁሌ ጥሩ ስራን ካበዛህ ልብህ ይጠራል ○መጥፎ ስራን ካበዛህ ልብህ ይቆሽሻል። ○እያንዳንዱ የምታደርገው ነገር የራሱ የሆነ ዎጋ አለው። ○የዛሬው ማንነትህ በፊት ስትመርጣቸው የነበሩ ምርጫወች ውጤት ነው። ○ስለዚ አሁን ባለህበት ሁኔታ ደስተኛ ካልሆንክ እና እራስህን ለመቀየር ካሰብክ ምርጫወችህን አስተካክል። ○ዛሬ ላይ እንደቀላል ያረከው ነገር ነገ ዎጋ ሊያስከፍልህ አሊያም ወደ ስኬትህ ሊመራህ ይችላል። ○ምርጫው የናንተ ነው... "Control your actions today and be better person tomorrow" ✨Share it for someone who needs it ✨ ☪ Islam infinity ☪♾️

  • የዚህን ዓለም ጭንቀት አትሸከም፤ እርሱ የአላህ ነውና። የነገውንም ስጋት አትሸከም፤ እርሱም በ አላህ እጅ ነውና። አንተን ሊያስጨንቅህ የሚገባው ብቸኛው ጭንቀት እንዴት አላህን ላስደስተው የሚለው ነው ። አላህን ካስደሰትከው እርሱ ደስ ያሰኝሃል፣ ይጠብቅሃል፣ ይንከባከብሃልም!" ✨Share it for someone who needs it✨ ☪Islam infinity ☪∞

  • {አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ለእርሱ መልካሞች (የበላይ) ስሞች አሉት።} *(ሱረቱ ጣሃ፡ 8)* --- > "ከሰዎች ሁሉ አላህን አብልጦ የሚያውቀው እርሱን አብልጦ የሚወደው ነው... ጌታውን በስሞቹና በባህሪያቱ ያወቀ ሰው ልቡ በእርሱ ፍቅር ይሞላል፤ በወሰነውና ባዘዘው ነገርም ሁሉ ይረካል!"