EEU Round 2 training
Статистика- Последний пост
- 4 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📢 ውድ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (ኢ.ኤ.አ) ሠራተኞች፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የታዳሽ ኃይል ምርምር፣ ስርፀት እና ስልጠና ማዕከል ከተቋማችሁ ጋር በመተባበር በኢ.ኤ.አ ውስጥ ያለውን የሥርዓተ-ፆታ ጥቃት (GBV) እና ወሲባዊ ትንኮሳ (SH) መከላከያ ፖሊሲዎች እና አሠራሮች ውጤታማነት ለመገምገም ሰፊ ጥናት እያካሄደ ይገኛል። የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ተቋሙ ለሁሉም ሠራተኞች ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፍትሃዊ እና ምቹ የሥራ ቦታ ሆኖ እንዲቀጥል ለማድረግ ነው። 📌 ስለ መጠይቁ ማወቅ ያለብዎት፦ የሚወስደው ጊዜ፦ ከ15 ደቂቃ አይበልጥም። ሚስጥራዊነት፦ ምላሽዎ 100% ሚስጥራዊ ነው። መጠይቁ ስም-አልባ (Anonymous) በመሆኑ ማንነትዎ ወይም የግል መረጃዎ በፍጹም አይሰበሰብም፤ አይታወቅምም። እባክዎን የእርስዎን እውነተኛ እና ጠቃሚ ዕይታ ለማካፈል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ https://forms.gle/BYNQFxdeh236F1Ad8 ለሚያደርጉት ቀና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን!
ሰላም እንደት ናችሁ? እንደት ሰነበታችሁ። የእውቀትና ክህሎት ክፍተትና የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ መጠየቅ እንድትሞሉ ለአብዛኛዎቻችሁ በኢሜይል በላክንላችሁ መሰረት ብዙወቻችሁ ሞልታችኋል። የሞላችሁትን እያመሰገን ያልሞላችሁት እንድትሞሉ በትህትና እንጠይቃለን። ማስታዎሻ፡ ሊንኩ የተለያየ ስለሆነ እናንተን የሚመልከተውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ ተጠቀሙ። ቴክኒካል(STEM) link:https://forms.gle/LZTtBAnbYEjo6Kky6 ኮመርሻል(NONSTEM) link:https://forms.gle/MHGdX7bA2i8SKv7t6 አመራር/Leadership:https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfsnUt0slUT90zTe7RpvbpsOGvb7Ko6k4O5lLDEsCT5dRxdnw/viewform?usp=sharing&ouid=103132766206110846177
https://www.linkedin.com/posts/renewableenergycenter_third-degree-sheferaw-activity-7299859257917603842-FrOL?utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAAD4qeLwBg4mCR-rMkqUEYW8z-wV-gaRunSg
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи