- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 70
- 1/48двое суток
- 80
- 1/72трое суток
- 86
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ጽዱ አዲስ አበባ እና የቂርቆስ ጥረት፦ የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ለነገው ትውልድ ያለው ፋይዳ ****** ነሃሴ 06/2018 ዓ.ም ሰላም ጤና ይስጥልን ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ፅህፈት ቤት ዜና ትንታኔያችን ጀመረ፡፡ በዛሬው ዜና ትንታኔያችን ፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ላይ እንቆያለን አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ መዲናችን አዲስ አበባ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ከተማ ለመሆን የምትተጋ ታላቅ የአህጉራችን መዲና እና የዓለም አቀፉ ዲፕሎማቲክ ማዕከል ናት። የዚህች ታላቅ ከተማ የልብ ትርታና የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ደግሞ ይህንን ታላቅ ሀላፊነት በመገንዘብ ያንን የሚመጥኑ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በቁርጠኝነት በመተግበር ላይ ትገኛለች። የከተማዋን አለምአቀፋዊ ገጽታ የሚመጥን ጽዱ፣ ውብ እና ለኑሮ ተስማሚ አካባቢ መፍጠር የወቅቱ ግንባር ቀደም ተግባር ሲሆን ይህንኑ ግብ ማሳካት ደግሞ የሁላችንም የዘወትርና የእለት ተእለት ኃላፊነት እንደሆነ ይገለጻል። መንግስት የብዝሀ ህይወት ጥበቃን ለማጠናከር እና ከተማችንን ለነዋሪዎቿ ሙሉ በሙሉ ተስማሚ ለማድረግ በርካታ አበረታች ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። በችግኝ ተከላ የአረንጓዴ አሻራን በማስፋት፣ በወንዝ ዳርቻዎች ላይ የተጋረጡ የመበከል አደጋዎችን በመከላከል ውብና ማራኪ እንዲሆኑ በማድረግ፣ እንዲሁም ዘመናዊ እና ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍሎች ታሳቢ ያደረጉ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶችንና ቆሻሻን ለይቶ መጣል የሚያስችሉ መሰረተ ልማቶችን በስፋት ገንብቷል። እነዚህ የተገነቡ መሰረተ ልማቶችና ህዝባዊ አገልግሎት የሚሰጡ የወንዝ ዳርቻና የኮሪደር ልማቶች ከሚደርስባቸው ብክለት ተጠብቀው ዘላቂ ጥቅም ይሰጡ ዘንድ፣ ሶስተኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ለሶስት ወራት የሚቆዩ ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎችን በመያዝ ወደ ተግባር መገባቱ ይታወቃል። ይህ ንቅናቄ በመጀመሪያው ወር ስኬታማ ስራዎችን ያከናወነ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የቀሩትን ሁለት ወራት የፈካችና በጽዳቷ ሁሉን ያስደመመች ሀገር፣ ከተማና ክፍለ ከተማ ለመፍጠር የተቀናጀ ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህ ሂደት ትኩረት የተደረገባቸውን ሶስቱን ስትራቴጂካዊ የብክለት ፈተናዎች በባለቤትነት ስሜት ካልተቆጣጠርናቸው የሚያስከትሉት ጉዳት እጅግ የከፋ መሆኑን ባለሙያዎች ያስገነዝባሉ። በየቦታው የሚጣሉ የፕላስቲክ ቆሻሻዎች የፍሳሽ ማስወገጃዎችን በመድፈን ለጎርፍ አደጋ ከመጋረጣቸውም በላይ የአፈርና የውሃ አካላትን በጽኑ ይበክላሉ። ከአስፈላጊ ቦታዎች ውጭ የሚወገዱ አደገኛ ኬሚካሎችና መድኃኒቶች ደግሞ ለተለያዩ ከባድ ተላላፊና ተላላፊ ላልሆኑ የጤና እክሎች የሚዳርጉ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ወደ አካባቢው ይለቃሉ። በተጨማሪም ከደንብና ከተቀመጠው የድምፅ መጠን ውጭ የሚፈጠር ከፍተኛ የድምፅ ብክለት የስነ-ልቦና ጭንቀት፣ የእንቅልፍ ማጣትና የመስማት ችግር በማስከተል የህብረተሰባችንን ምርታማነትና ማህበራዊ ሰላም ያደፈርሳል። የዚህ ንቅናቄ ጥቅም ለህብረተሰቡና ለወደፊት ትውልድ የሚተርፍ በመሆኑ፣ ቆሻሻን በየቦታው ከመጣል በመቆጠብና በየደረጃው ለይቶ በማስወገድ የተገነቡ መሰረተ ልማቶችን መንከባከብ እንደሚገባ ይገለጻል። የክፍለ ከተማዋ ነዋሪዎች፣ የንግድ ድርጅቶችና የኢንዱስትሪ ባለቤቶች ለአካባቢና ለመጪው ትውልድ ጤናማነት ሲሉ አደገኛና ፈሳሽ ቆሻሻዎችን ሳይለዩና ሳያከሙ ወደ አካባቢ የመልቀቅ ተግባርን በአስቸኳይ በማቆም ህጋዊና ሳይንሳዊ አሰራርን የመከተል አስፈላጊነትወሳኝ ተግባር እንደሆነ በዘርፉ ባለሙያዎች ተቀምጧል መንግስትም አስፈላጊውን የማስተግበሪያ አዋጆችና ደንቦችበማፅደቅ ወደ ስራ አስገብቷል። በተመሳሳይ የመዝናኛ ቦታዎችና አገልግሎት ሰጪዎች የድምፅ መጠናቸውን በህግ በተፈቀደው ልክ በማድረግ የሌሎችን ሰላምና እረፍት ማከበር እንዳለባቸው ተጠቁሟል። በአጠቃላይ ጽዱ፣ ውብ እና ለአካባቢ ተስማሚ የሆነች ክፍለ ከተማን ለትውልድ ለማስረከብ በሚደረገው በዚህ አገር አቀፍ ዘመቻ ሁሉም ባለድርሻ አካላትና ህብረተሰቡ በግንባር ቀደምትነት እንድንሳተፍ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ፅህፈት ቤት ጥሪውን ያቀርባል መልካም ቀን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የበጎ ፍቃድ ስራዎች በልዩ ልዩ ዘርፍ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ማድረጋቸው ተገለፀ ። ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም በክፍለከተማው በበርካታ ዘርፎች የበጎ ፍቃድ ስራዎች በልዩ ልዩ ዘርፍ መተግበሩ መቀጠሉም ተነግሯል ። በሰው ተኮር ስራዎች ላይም ይሄው የበጎ ፍቃድ ስራ የቀጠለ ሲሆን የአረጋውያን፣ የአካል ጉዳተኞች ለተለያዩ ማህበራዊ ችግር የተጋለጡ ወገኖች ያረጁትን ቤቶች እንደ አዲስ አፍርሶ የመስራት ተግባራት በክፍለ ከተማው ፅህፈት ቤቶች ተግባራዊ መሆኑ የቀጠለ ሲሆን በዛሬው እለትም የኢንዱስትሪ ልማት ፅህፈት ቤት በዚሁ መርሀግብር ተሳታፊ በመሆን ማህበራዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነ አስታውቋል ። ፅህፈት ቤቱ በዚህ ሰብአዊ ተግባር ላይ መሳተፉ እንዳስደሰተው ገልፆ ለወገን ደራሹ ወገን በመሆኑ በዚህ ሰው ተኮር ስራ ላይ ተሳትፈናል ብሏል ቤቶችንም በፍጥነት ግንባታቸውን በማጠናቀቅ ለነዋሪዎቹ ለማስረከብ እንደሚሰራ ፅህፈት ቤቱ አስታውቋል
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи