tgindex
Ethio engineering Group

Ethio engineering Group

Статистика

አዳዲስና ወቅታዊ ዜናዎችና መረጃዎችን ማግኘት ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ!!

Последний пост
28 окт.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 666
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 508
21 постов
Вовлечённость
150,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 28 окт.3 5785

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 окт.3 5425

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 окт.3 5295

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 окт.3 5006

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 окт.3 5605

    ጥቅምት 18/2018 ዓ/ም(ኢኢግ) ለኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ አመራርና ሰራተኞች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ከአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በአመራር ጥበብ ላይ ያተኮረ  ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የኢንዱስትሪው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ያደኑ ትርፌሳ ባስተላለፉት መልዕክት በኢንዱስትሪው ይህን መሰል ስልጠና መዘጋጀቱ ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ አንፃር ከፍተኛ ሚና እንዳለው ገልፀዋል። አመራሩና ሰራተኛው  በትኩረት መሰልጠንና  ወደ ተግባር መቀየር  እንደሚገባውም አሳስበዋል፡፡ በስልጠናው ላይ 87 አመራሮች እና ሰራተኞች ስልጠናውን በመሰልጠን ላይ ይገኛሉ።

  • 25 окт.3 0782

    ጥቅምት 14/2018 ዓ/ም(ኢኢግ) በብየዳ ሙያ ለሁለተኛ ዙር  ለሰለጠኑ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ባለሙያዎች የዕውቅና ሰርተፊኬት ተበረከተ፡፡ ስልጠናው የተሰጠው በአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አማካኝነት ነው፡፡ የተሰጠው ስልጠና በአርክ ብየዳ (Arch wellding)፣ በሚግ ብየዳ (MIG wellding) ዘርፎች እና የብየዳ ጥራት መፈተሻ መሳሪያዎች እና የአፈታተሸ  ሂደቶችን  ያካተተ ነው፡፡ ስልጠናው የነበሩ ክፍተቶችን ለመሙላትና  የምርት እና የአገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ አስተዋፅኦው የጎላ ነው፡፡ የግሩፕ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚና የምርምርና ቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ዘርፍ ኃላፊ አብዱልፈታህ  ሼክ ቢሂ(ዶ/ር)  ግሩፑ ከኢንስቲትዩቱ ጋር  በተለያዮ የትኩረት መስኮች በጋራ እንደሚሰራ ገልፀዋል። ሰልጣኞች በስልጠናው ያገኙትን ዕውቀት መተግበር፣ ማሻሻል እና ለሌሎች ባለሙያዎች ማስተላለፍ እንደሚገባ አሳስበዋል። ከሁሉም ኢንዱስትሪ የተውጣጡ 20 የብየዳ ባለሙያዎች ለ10 ተከታታይ ቀናት የተሰጠውን የተግባር ስልጠና ወስደዋል፡፡

  • 23 окт.2 5323

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 окт.2 6463

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 окт.2 2323

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 окт.2 3003

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 окт.2 2594

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 окт.2 1503

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 окт.1 9903

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 окт.2 5203

    ጥቅምት 13/2018 ዓ/ም(ኢኢግ)ለኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና መ/ቤት ሴት ሰራተኞች የጡት ካንሰር እና የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ቅድመ ምርመራ ግንዛቤ  ማስጨበጫ እና ምርመራ ተሰጠ፡፡ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አገልግሎት ሀላፊ ሐና ታምራት (ሲ/ር) ወሩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መሆኑን ጠቅሰው ሁሉም ሴቶች ቅድመ መከላከልን እንደ ልምድ ሊወስዱ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫው አላማ የሴቶች ጤና አጠባበቅ ስርዓትንን ለማዘመንና ዘመናዊ አኗኗርን ለመከተል ያግዛል፡፡ የተገኘውን ግንዛቤ ከራሳችን ባሻገር ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ መርሃ ግብሩ  የግሩፑ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አገልግሎት ከአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01  ጋር በመተባበር ከለቡ ጤና ጣቢያ በመጡ ባለሙያዎች እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡

  • 23 окт.1 8444

    ጥቅምት 12/2018 ዓ/ም(ኢኢግ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የግሩፑ ዋና መ/ቤት በመገኘት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ላይ የመስክ ምልከታ አካሄዱ። በዚሁ ወቅት የግሩፑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ ባለፉት አምስት አመታት በግሩፑ ተመርተው በሀገሪቱ የተሰራጩ ምርቶችን አቅርበዋል። በተጨማሪም የ2018 በጀት አመት ዕቅድና የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ላይ ገለጻ አቅርበዋል። ግሩፑ ተኪ ምርቶችን በማምረት፣ የውጭ ምንዛሪ በማስቀረት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲፋጠን ከፍተኛ ተልዕኮ ይዞ እየሰራ እንደሚገኝም ገልጸዋል፡፡ በተያዘው በጀት አመት በዝግጅት ምዕራፍ ቀደም ሲል የተዘጋጁ መመሪያዎችን መከለስ፤ ለፋብሪካዎች የግብአት ዝግጅት ማካሄድ፣ የፋይናንስ አቅም ለማጎልበት የሚያስችሉ ስራዎች መከናወናቸውን አብራርተዋል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው አባላት ከግሩፑ ሰራተኞች ጋር ውይይት ያካሄዱ ሲሆን የተለያዩ የስራ ክፍሎችንም ጎብኝተዋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በሰጠው ግብረ መልስ ግሩፑ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ እና ማኔጅመንቱና ሰራተኛው ተቀራርቦ እየሰራ መሆኑን መገንዘባቸውን ገልጸዋል፡፡ በእቅድ ላይ የውል ስምምነት መፈረሙ ሁሉም እቅዱን በደንብ እንዲያውቅ ያደረገ መሆኑን መገንዘባቸውን ገልጸው ከዚህም ባሸገር የሃላፊነት እና የተጠያቂነት አሰራር እንዲኖር ያደርጋል ብለዋል፡፡ በግሩፑ ምቹ የስራ ከባቢን ከመፍጠር አንፃር በዋናው መ/ቤት የተከናወነው የሪ ኢኖቬሽን ስራ፣ የአመራሩና ሰራተኛው ቅንጅት እና ቁርጠኝነት ፣የህፃናት ማቆያ ማእከል ስራ እና ጤና ጣቢያ በተደራጀ መልኩ አገልግሎት መስጠቱ ጠንካራ ጎን መሆኑን አንስተዋል። የግሩፑን የምርምር ዘርፋን ማጠናከር ፣ የተቋሙን ኦዲት ሪፖርት ማጥራት፣ ኢ አር ፒን ሙሉ በሙሉ መተግበር፣ እንዲሁም ከህግ አንፃር የተያዙ ጉዳዮች እልባት እንዲገኙ ማድረግ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ የተባሉ ናቸው።በዚህ ረገድ ቋሚ ኮሚቴው የበኩሉን ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ መለሰ መና በማጠቃለያ ንግግራቸው ግሩፑ የለውጥ ጎዳና ላይ እንደሚገኝ ጠቅሰው መልካም ዕድሎችን በመጠቀም ዕቅዶችን ማሳካት እንደሚገባ ጠቁመዋል። የተቋሙ ህልውና በጊዜ እና በጥራት ማምረት ላይ ያተኮረ በመሆኑ ምርታማነትን ማሳደግ ላይ ሊተኮርበት ይገባል ብለዋል፡፡ የደንበኛ እርካታን ማረጋገጥ፣ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የሚያግዙ አሰራሮችን ማዘመን ፣ ምርታማነትና ተወዳዳሪትን ማረጋገጥ፣ የግሩፑን አደረጃጀት በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ማሸጋገር ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች መሆን እንዳለባቸው ተናግረዋል። የቋሚ ኮሚቴው አባላት በግሩፑ ስር የሚገኘውን አዲሰ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱሰትሪንም ጉብኝተዋል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Ethio engineering Group — tgindex