tgindex
የእዣ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት

የእዣ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት

Статистика
Последний пост
30 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
560
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
277
22 постов
Вовлечённость
49,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
176
1/48двое суток
201
1/72трое суток
217

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በእዣ ወረዳ ቦዠባር ከተማ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በቦዠባር ከተማ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ። በዚህ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የእዣ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊና የማስፈጸም ዘርፍ አስተባባሪ አቶ ኑራዲስ ነስሩ፣ የከተማው መዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ አቶ ሲሳይ ሽምሳ፣ የቀበሌው የልማት ጣቢያ ሰራተኞች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። በወቅቱ አቶ ኑራዲስ ነስሩ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለኑሮ ተስማሚና የበለጸገች ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ የሚደረገውን ጉዞ የሚያፋጥን በመሆኑ፣ ሁሉም ዜጋ በችግኝ ተከላውና በእንክብካቤው ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ እንዳለበት ገልጸዋል። አክለውም “ችግኝ መትከል ብቻውን ግብ አይደለም፤ የተተከሉት ችግኞች እንዲጸድቁና ለፍሬ እንዲበቁ ሁለንተናዊ እንክብካቤ ማድረግ ይገባል” ሲሉ የማህበረሰቡን ኃላፊነት አሳስበዋል። የከተማው መዘጋጃ ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሲሳይ ሽምሳ በበኩላቸው፤ በጋራ በመቆም ሀገርን አረንጓዴ የማልበስ ታሪካዊ ኃላፊነትን መወጣት እንደሚገባ ገልጸው፣ ከተማዋን ውብና ማራኪ ለማድረግ በትጋት እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። አክለውም ቀደምት አባቶች አረንጓዴና ለም ሀገር አውርሰውን እንደመጡ ሁሉ፣ እኛም ይህን የሀገርን የማልማትና የመጠበቅ ባህል በማስቀጠል ለተካኪው ትውልድ ውብና ምቹ ከተማ የማስረከብ ግዴታ እንዳለብን አጽንዖት ሰጥተዋል ሲል የዘገበው የእዣ ወረዳ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ነው።

  • በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት የቴሌግራም፣ የፌስ ቡክ እና የዩቱዩብ ድህረ _ገፆቻችን ይቀላቀሉ እንዲሁም ይጎብኙ ፈጣንና ትኩስ ወቅታዊ መረጃዎች ያግኙ Telegram acc https://t.me/E1T2O3 https://t.me/E1T2O3 Facebook acc https://www.facebook.com/profile.php?id=100064134336413 Tiktok acc https://www.tiktok.com/@ezha_wereda_com?_t=ZM-90sGsyYjPbc&_r=1 Twitter acc https://x.com/EzhaEzhawereda?t=vxYooPzOiBIgki1PYpjSZA&s=09 Instagram acc https://www.instagram.com/ezhawereda?igsh=MTJ1eWF2Ymo1bWs1dA== Instagram Twitter acc https://x.com/EzhaEzhawereda?t=vxYooPzOiBIgki1PYpjSZA&s=09 YouTube https://youtube.com/@a1b2c3dz4?si=oeKGvg4oHKPmV2jf

  • без подписи

  • ዜና ችሎት:- ተከሳሹ በ 14 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ!!‼️ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም (አገና) ተከሳሽ ታምራት መስቀሌ ነዋሪነቱ በእዣ ወረዳ ገደብ ቀበሌ ውስጥ ሲሆን በታህሳስ ወር 2017 ዓ/ም በእዣ ወረዳ ገደብ ቀ/ገ/ማ ልዩ ስሙ ዮንያ በሚባል መንደር ላይ የግል ተበዳይና የአዕምሮ ህመምተኛ የሆነችው ሸዋወርቅ ሽኩር ላይ በፈፀመው የአስገድዶ መድፈር ወንጀልና ከዚህ የወንጀል ድርጊት በኋላም በተለያየ ቀንና ቦታ በተለያዩ ግለሰቦች ንብረት ላይ በፈፀመው ተደጋጋሚ የስርቆት ወንጀል ምክንያት በህግ ቁጥጥር ስር ውሎ የወንጀል ምርመራ መዝገብ የተደራጀበት ሲሆን በምርመራ መዝገቡ መሰረትም የእዣ ወረዳ ዐ/ህግ በተከሳሽ ታምራት መስቀሌ ላይ የወንጀል ህግ አንቀፅ 620፤ የወንጀል ህግ 60(ሐ)ን እንዲሁም የወንጀል ህግ 665(1) በመጥቀስ በጠቅላላው 9(ዘጠኝ) የወንጀል ክሶችን በሰላሳ ሶስት የሰውና በዘጠኝ የሰነድ ማስረጃዎች አደራጅቶ በቀን 21/09/2018 ዓ/ም የወንጀል ክስ የመሰረተበት ሲሆን የወንጀል መዝገቡን ከቀረበለት የሰውና የሰነድ ማስረጃ ጋር ሲመረምር የቆየው የእዣ ወረዳ ፍርድ ቤትም የተከሳሹን ጥፋተኝነት አረጋግጦ የከሳሽና ተከሳሽን የቅጣት አስተያየት ከተቀበለ በኋላ በቀን 16/11/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት ተከሳሽን ያርማል ሌሎችንም ያስተምራል በማለት ተከሳሽ ታምራት መስቀሌ በአስራ አራት አመት ፅኑ እስራትና በሶስት ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ በማለት ውሳኔ ሰጥቶበታል። ®የእዣ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤት

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи