│ ☪️ISLAM ∞ │
описание
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ مُحَمَّدٌ رَسُولُ اللَّهِ ☪ ISLAM ∞ Any comment and suggestions let me know ~@unknown_forever
2 505
подписчиков
Охват к подписчикам
3,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 18 постов
Пересылки к просмотрам
0,19%
2
Постов в день
0,6
всего 14
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 17:33📚ኪታቡ ተዉሂድ በነፃ መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇0,00%
- 17 авг.🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️ 🧩Folder 1👇 🎯Above 300+ subscribers✅ 🧩Folder 2👇 🎯 Above 500+ subscribers✅ 🧩Folder 3👇 🎯Above 1k+ subscribers✅ 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ ... ........ 👇👇........... ...... @selluhi ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ0,00%
- 16 авг.без подписи0,00%
- 16 авг.без подписи0,00%
- 15 авг.አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፦ "አላህንም ለሚፈራ ሰው መውጫን ያደርግለታል። ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል። በአላህ ላይም የሚመካ ሰው እርሱ በቂው ነው።" (ሱረቱ አል-ጠላቅ፣ 3)0,00%
- 15 авг.ሂወት በጣም አጭርናት በሚለው ትስማማላቹ? መልሳቹ አዎ እስማማለው ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለባቹም ታውቃለቹ ማለት ነው🤝0,00%
- 14 авг.без подписи0,00%
- 12 авг.አንተ.... ወንጀል ሰርተህ አላህ ይቅር አይለኝም ብለህ ተስፋ የቆረጥክ... አንተ የሆነን ነገር ለማሳካት ሞክረህ ግን ያልተሳካልህ ... አንተ በሁሉም ነገር ተስፋ የቆረጥከው ሆይ.... አይታይህም እንዴ?አላህኮ ባንተ ተስፋ አልቆረጠም አዲስ ቀን እና ተስፋን ሰጥቶሀል ጉዳይ የ አዱንያም ይሁን የቀጣዩ አለም ጌታህ ላንተ ስኬትን እንጂ ሌላን አይሻም። ምናልባት አላሀ ይሄ መልእክት እንዲደርሳቸው ከፈለገው ሰዎች አንተ እንዱነህ እኔ አላውቅህም ግን ይህን እንድፅፍ ያረገኝ ጌታ ያውቅሀል.... ውድ እህቴ ውድ ወንድሜ ተስፋ ለመቁረጥ ገና ነው ነቃ በሉ!!! ☪ Islam infinity ☪♾️0,00%
- 10 авг.ሁሉም ነገር ከ አቅም በላይ ከባድ ሆኖ ሲታይህ....💔 ነብስህን አላህ አንዳለላት አስታውሳት😊። ☪ Islam infinity☪ ♾️0,00%
- 8 авг.ጌታህ ምን ያክል አዛኝ እና ቻይ እንደሆነ ብታውቅ ኖሮ ...ዱንያ የተደፋችብህ ያክል አታዝንም አትጨነቅም ነበር።! አላህ ያንተን ትንሽ ችግር መፍታት ይከብደዎል ብለህ ታስባለህ? አላህ ችግርን ሁሉ ፈቺ አዛኝ ቻይ ነው ችግሩ አንተ አላህን ከመጠየቅ ይልቅ ታማርራለህ ዱዓ የመጨረሻ አማራጭህ አድርገህ ትይዛለህ አላህ መጠየቅ ከበደህ እንጂ አላህ ያንተንችግር መፍታት አልከበደውም። በስተመጨረሻም መራር እውነታን ልንገራቹ....አለህን መለመንን ዘንግተናል ያ ነው ትልቁ ችግር If you find it useful share 💜🤍 ☪ Islam infinity ☪♾️0,00%
- 7 авг.Things sometimes don't go as we wanted... isn't it? But that doesn't mean it's always, so don't over react🫡0,00%
- 7 авг.ግዜያችን የማይገባቸው ብዙ ሰዎች አሉ።just don't waste 5 minutes in wrong person. ☪ Islam infinity ♾️☪0,00%