tgindex

Seid Al-jeylani

описание

❤️‍🩹 وما من كاتـب إلا سـيفنى ويبقى الدهر ما كتبت يداه فلا تكتُـب بكفك غير شيء يسـرك في القيامة أن تراه ☘ . . For any comment 👇 📧 @Islamic_path_bot

10 412
подписчиков
Охват к подписчикам
2,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,39%
43 на 28 постов
Пересылки к просмотрам
0,26%
29
Постов в день
0,1
всего 28

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 16 июл.ኢላሂ...ፍጡራን ሁሉ ቢወዱኝም ሆነ ቢጠሉኝ ግድ የለኝም፤ የእኔ ትልቁ ጭንቀት በአንተ ዘንድ ያለኝ ስፍራ ብቻ ነው። ኢላሂ! ሰዎች ከሚያዩት ውጫዊ ማንነቴ ይልቅ በአንተና በእኔ መካከል ያለውን አሳምርልኝ!2,05%
  • 22 июл.​ያ አላህ! የልቤን መረጋጋት አትቀማኝ፤ የተስፋዬን በር አትዝጋብኝ። ከጭንቀት ይልቅ ሰኪናህን፣ ከጥርጣሬ ይልቅ የቂን በልቤ ውስጥ ሙላልኝ። ከአንተ ውጭ ሌላ ደጋፊ የለኝምና ልቤን በአንተ ውሳኔ ወዳጅ አድርገው።2,00%
  • 17 июл.ወንጀል ከሰራህ በኋላ ምንም እንኳን ትንሽ ገንዘብ ቢሆን ሰደቃ ስጥ፤ ምክንያቱም ሰደቃ የኃጢአቱን መጥፎ ተጽእኖና መዘዝ በአላህ ፈቃድ ታስወግዳለች። — ሸይኽ ዐብዱስሰላም አሽ-ሹወይዒር1,13%
  • 10 июл.ከማንም ምንም አለመጠበቅ ከአንገት እንጂ ከአንጀት የሚያወራ ቁምነገረኛ ሰው በጠፋበት በዚህ ዘመን፤ ካንተ ጋር ቃል ገብቶ ዘወር ብሎ ከሌላ ጋር የሚደራደር በሞላበት በዚህ መጣሁ ብሎ ቀረሁ እኮ ማለት እጅግ ተራ ነገር በሆነበት በዚህ ወቅት፤ ብቻ በአጠቃላይ መልካም እሴቶች እየተሸረሸሩ ባሉበት ዘመን ሕይወታችሁን ቀጥ አድርጋችሁ ለራሣችሁ ኑሩ እንጂ ወደ ሰዎች ብዙ አትመልከቱ፡፡ ማንንም አትጠብቁ፤ ከማንም አትጠብቁ። ብዙዎቻችን ወደኋላ ያስቀረን መጠበቅ ነው፡፡ መጠበቅ ያደኅያል፣ መጠበቅ ከሰው ያስከጅላል፣ መጠበቅ አላህን ያስረሳል፣ መጠበቅ ያሰንፋል፣ ልብን ያንጠለጥላል፣ ሞራልን ይሰብራል ... አንዳንድ ጊዜ መጠበቅ መልካም ቢሆንም ግና ፍፁም በሆነ መልኩ ሰው ላይ በመደገፍ መሆን የለበትም። ነብዩ ዩሱፍ ዐ.ሰ. ለአላህ አደራህን አምላኬ ማለት የነበረባቸዉን ነገርእረስተው ከእስር ለተፈታው ባልደረባቸው እንዳትረሳኝ አሉት፡፡ ግና እሱ ጉዳያቸዉን ረሳ፡፡ አላህ ግን አልረሣቸዉም። አባታችን ሊሞትልን ነው ብለው የአባታቸውን ሀብት ለመውረስ ሲጠብቁ ስንቶች ድሆች ሆነው ሞተዋል! ያገባኛል / ታገባኛለች ብለው ሲጠብቁ ስንቶች ተከዳን ብለው እሪ ብለዋል፡፡ በርግጠኝነት መጠበቅና _ በርሱ ላይ እራሣችንን ልንጥል የምንችለው አምላካችንን አላህን (ሱ.ወ.) ብቻ ነው፡፡ እሠጣለሁ ብሎ ቃሉን የማያጥፍ፣ እመጣለሁ ብሎ የማይቀር ከርሱ ወዲያ ማን አለ!!።1,12%
  • 28 июл.ከማህበራዊ ሚዲያ እብደትና ሱስ ስታገግም... በርካቶች ቀድመውህ የራቀ ጉዞ እንደተጓዙ ታያለህ። አንደኛው ቁርዓን ሲሃፍዝ፣ ሌላው መሠረታዊ የእስልምና እውቀቶችንና ልዩ ልዩ ጥበቦችን ሲቀስም አንተ ግን ስልክህ ላይ እንደተደፋህ ጊዜህ በከንቱ ያልፋል፤ ዕድሜህ ሲነጉድ እንኳ አይሰማህም። በአንተና በመቃብርህ መካከል ግን የቀረችው አንዲት እርምጃ ብቻ ልትሆን ትችላለች!1,03%
  • 19 июл.በቢሊዮን ከሚቆጠሩ የዓለም ሕዝቦች መሃል ሙስሊም ሆኖ መገኘትን የመሰለ ታላቅ ጸጋ ይዞ ማማረር እንዴት ይሆናል? ሙሊም ከመሆን በላይስ ምን ፀጋ አለ!? ኧረ አልሐምዱ ሊላህ እንበል!0,97%
  • 25 июл.ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው! የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም። ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ0,86%
  • 3 авг.በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡0,57%
  • 17 мая 2025 г.без подписи0,47%
  • 21 июл.አንዳንዶቻችንም ምንም የማይጠቅም የእርዳታ ጩኸት ይጮኻሉ። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿قال رَبِّ ارْجِعُونِ لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا ۚ إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا ۖ وَمِنْ وَرَائِهِمْ بَرْزَخٌ إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ﴾ እንዲሁም አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَأَنْفِقُوا مِنْ مَا رَزَقْنَاكُمْ مِنْ قَبْلِ أَنْ يَأْتِيَ أَحَدَكُمُ الْمَوْتُ فَيَقُولَ رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُونَ مِنَ الصَّالِحِينَ﴾ እንዲሁም አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي﴾ ስለዚህ ገና ዕድሜ እያለን ሳለ፣ እንመከር፣ እንለወጥ።0,45%
  • 17 окт. 2024 г.без подписи0,42%
  • 8 авг. 2024 г.без подписи0,38%