✨KB Orthodox✝️
описание
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶችና መዝሙሮችን ያገኛሉ✝️ ሌላኛውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @KB_Creatives
1 846
подписчиков
Охват к подписчикам
11,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,75%
558 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,10%
75
Постов в день
0,0
всего 75
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 5 авг.መናገር ባለብህ ሰአት ብቻ ተናገር ... "አስተውል ከአይሁድ ጫጫታ ይልቅ የክርስቶስ ዝምታ ነው ጲላጦስን ያስጨነቀው" አስተዋይ ግን ዝም ይላል(ምሳሌ 11:12) ✝@KB_ORTHODOX✨16,92%
- 1 авг.‛‛ለሌሎች ይቅርታን ስትሰጥ፣ ለራስህ ሰላምን ትሰጣለህ።’’ ✍🏻አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ ✝@KB_ORTHODOX✨11,11%
- 25 июл.‛‛እግዚአብሔር ድካምህን እንደሚያውቅና እስካሁን ድረስ እንደሚወድህ እርግጠኛ ሁን! በኃጢአት ውስጥ ብትሆንም እግዚአብሔር ሊያድንህ፣ ወደ እርሱ ሊያቀርብህና ወደ ቀደመ ደረጃህ ሊመልስህ እንደሚሠራ እመን።’’ ✍️አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ✝@KB_ORTHODOX✨10,43%
- 21 июл."ሰው ቢጠላችሁ፣ ሰው ቢሸሻችሁ፣ ስታጡ ጓደኛም ቢከዳችሁ፣ ምንም ብትሆኑ ፤ ማለዳም ተነስታችሁ ገንዘብ ብታጡ፣ ስራም ብታጡ ቢቸግራችሁ ፣ ዳኛም ባይፈርድላችሁ፤ ዝም ብላችሁ አንድ ቃል በሉ ... 'እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው' ። ✝@KB_ORTHODOX✨8,94%
- 25 июл.‛‛እግዚአብሔር ሆይ አፈርና ትቢያ ሆኜ ሳለሁኝ ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥሩኝ ሰዎች አንተ አድነኝ።’’ ✍️አባ እንጦንስ ✝@KB_ORTHODOX✨7,95%
- 28 июл.✨እግዚአብሔርን ፈርታችሁ..... ሥራ ስትሠሩ እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ሥሩ : ስትናገሩም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ተናገሩ :ስታገቡም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ አግቡ : ስትነግዱ እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ነግዱ : መንገድ ስትሔዱም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ሂዱ : ስታስተዳድሩም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ አስተዳድሩ ። 🗣አባ ገብረ ኪዳን ✝@KB_ORTHODOX✨7,41%
- 23 июл.በወዳጅነት ብዙ አመታትን የዘለቁ ወዳጆችን ካየህ ስንት ጊዜ ይቅር ተባብለው ይሆን እዚህ የደረሱት ማለትን አትዘንጋ። ✍️ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ✝@KB_ORTHODOX✨7,14%
- 11 июл."ምላስህን መግራት የጀመርክ ቀን፣ የነፍስህን ደጅ መቆለፍ ጀምረሃል። ከመናገርህ በፊት ቃላትህን በፍቅርና በእውነት ሚዛን ላይ መዝን። በቁጣ የተነገረ ቃል የጥፋት ዘር ነው፤ በትዕግሥት የተነገረ ቃል ግን የፈውስ ሥር ነው።" ምንጭ፦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ "የመጀመሪያውና ሁለተኛው የቆሮንቶስ መልእክት ትርጓሜ" ✝@KB_ORTHODOX✨5,82%
- 2 июл.✝ እንኳን ከዘመነ ጸደይ ወደ ዘመነ ክረምት መሸጋገሪያ ለሆነችው ዕለት ሰኔ 25 በሰላም አደረሳችሁ ! ቅድስት ቤተ ክርስቲያ] ሁሉ ነገሯ በሥርዓት ነውና ዓመቱን በአራት ዘመናት ከፍላ ትጠቀማለች ። እሊሕም ዘመናት መጸው [ጽጌ] ፣ ዘመነ ሐጋይ [በጋ] ፣ ዘመነ ጸደይ [በልግ] እና ዘመነ ክረምት ናቸው ። ዘመናቱ ወቅቶችን ከመለየትና ከማሳወቅ ባሻገር የእኛ ሕይወትም ምሳሌዎች ናቸውና ልብ ልንላቸው ይገባል ። በተለይ ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "ሽሽታችሁ [ስደታችሁ] በክረምትና በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ" ብሎናልና [ማቴ.፳፬፥፳] (24:20) አብዝተን ልንጸልይ ይገባናል ። በዘመነ ክረምት ቅጠል እንጂ ፍሬ የለበትምና ፍሬ ምግባር ሣናፈራ ሞት እንዳይመጣ ፤ አንድም ክረምት የዝናብና የጭቃ ጊዜ በመሆኑ እንኩዋንስ ለስደት ለኑሮም አይመችም ። አበው ስለ ዝናም ሲያስተምሩ ዝናም ወደ መሬት ሲወርድ አንድ ጊዜ ዠቅ ብሎ በሙላ አለመውረዱ መከራ በመጠን በአቅም ለመሰጠቱ ምሳሌ ነው ይሉናል ። ከሰኔ 25 - መስከረም 25 በሚቆየው ወርኃ ክረምት በልዩነት የመከራ ወቅት ምሳሌ ነውና እንደ ሊቃውንት እንዲህ ብለን እንጸልይ :- "በዝንቱ ፡ ክረምት ፡ በመዋዕሊነ ፡ እንበለ ፡ ፍሬ ፡ እንዘ ፡ በቆጽል ፡ ኀሎነ ፡ ናስተበቁዐከ ፡ እግዚኦ ፡ ኢይኩን ፡ ጉያነ ።"... #ትርጉም [ ክረምት ፡ በተባለ ፡ በእኛ እድሜ ፡ ፍሬ ፡ ሳናፈራ ፡ በቅጠል ፡ /ያለ ፡ መልካም ፡ ሥራ/ ፡ ሳለን : አቤቱ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስደትን ፡ አታምጣብን ፡፡ ] ስለ ዝናም ጸልዩ ! ✝@KB_ORTHODOX✨5,73%
- 2 июл.‛‛እውነት በራሷ ትቆማለች፤ ምንም እንኳ የሚረዷት ባይኖሩ አሸናፊ ናት።’’ ✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ✝@KB_ORTHODOX✨5,59%
- 4 окт. 2025 г.без подписи5,53%
- 8 июл."ዓይኖችህን በማዕበሉ ላይ ሳይሆን ነፋስን በሚያዝዘው አምላክ ላይ አኑራቸው። እምነት ማለት ፍርሃት አለመኖር አይደለም፤ በፍርሃትህ መካከል የእግዚአብሔር መገኘት ነው እንጂ።" "Do not let your eyes be fixed on the storm, but on the One who commands the wind. Faith is not the absence of fear, but the presence of God in the midst of your fear." ምንጭ፦ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፣ "ስለ፣ ፈተናዎች" የተሰጠ ትምህርት (በቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል የተሰጠ ስብከት፣ ካይሮ) ✝@KB_ORTHODOX✨5,35%