Motivation Tips
СтатистикаChannel kaka'uumsaa fi haaromsa sammuu keenyaaf barbaachisu kana irraa guyyaa guyyaadhaan soorata sammuu akkasumas yaadota miidhagoo xinsammuu keenyaaf itti gargaaramnu ni arganna! Join and share 𝚈𝚊𝚊𝚍af 𝙶𝚊𝚊𝚏𝚏𝚒𝚒 𝚚𝚊𝚋𝚍𝚊n @Kefgosbot
- Последний пост
- 00:00
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Музыка (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Live stream finished (13 seconds)
Live stream started
Live stream scheduled for Aug 17 at 22:00
https://t.me/Swap_Bridge_autobot?start=_tgr_Qydu0hljNDhk
Namoonni maallaqa hojjechuu barbaaddan liinkii asii gadii 👇 tuquudhan salpaatti hojjedhaa
Check this ☝️ channel to get easy money
https://t.me/topsikzvzvbot?start=_tgr_NkiXLoo5ZDhk
https://t.me/loppszvbot?start=_tgr_zkwSfeE1MDQ8
👍 | ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት 10:00 | ኤቨርተን ከ ብራይተን 12:30 | ፉልሃም ከ ማን ዩናይትድ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 12:00 | ኦሳሱና ከ ቫሌንሲያ 02:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ኢስፓኞል 02:30 | ቪያሪያል ከ ጂሮና 04:30 | ሪያል ኦቪዶ ከ ሪያል ማድሪድ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ሜንዝ ከ ኮለን 12:30 | ሞንቼግላድብሃ ከ ሀምበርገር 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 01:30 | ካግላሪ ከ ፊዮረንትና 01:30 | ኮሞ ከ ላዚዮ 03:45 | አታላንታ ከ ፒሳ 03:45 | ጁቬንቱስ ከ ፓርማ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 10:00 | ሎሬንት ከ ሬንስ 12:15 | ሌ ሃቬር ከ ሌንስ 12:15 | ስታርስበርግ ከ ናንትስ 12:15 | ቶሉስ ከ ብሬስት 03:45 | ሊል ከ ሞናኮ " SHARE " | @DREAM_SPORT
ሪያል ማድሪድ አመቱን በድል ጀምሯል ! ሪያል ማድሪድ ከኦሳሱና ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የሎስ ብላንኮዎቹን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኪሊያን ምባፔ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል። በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር - ሪያል ማድሪድ ከሪያል ኦቬዶ እንዲሁም - ኦሳሱና ከ ቫሌንሺያ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
🚨 ማንቸስተር ሲቲ የጣሊያናዊውን ግብ ጠባቂ ጂያንሉጂ ዶናሩማን ስለማስፈረም ለመነጋገር ከወኪሉ ጋር ተወያይቷል። [TheAthleticFC] @Bisrat_Sport_Eth_433 @Bisrat_Sport_Eth_433
▪︎|| ፍራንኮ ማስታንቱኖ በይፋ ሪያል ማድሪድን ተቀላቅሏል #3⃣0⃣ "SHARE" || @DREAM_SPORT
https://t.me/Merejabet1
Paariseent Jzerman waancaa suppar kaappii awurooppaa baranaa Shaampiyonii liigii Awurooppaa kan ta'an TOTENEHAAM HOTISPAR injifachuudhan shaampiyoonummaa gonfataniiru.
видео или голосовое, без подписи
PSG Champion !🏆🏆🏆🏆🏆
የሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊዎች ይህን አድርገዋል! ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ቶተንሃምን 4-3 በፍፁም ቅጣት ምት በማሸነፍ የUEFA ሱፐር ካፕ ዋንጫን አንስቷል። 🏆 " SHARE "
#AddisAbaba የአንድ አመት ከስምንት ወር እድሜ ያለውን ህፃን በማገት ሁለት ሚሊዮን ብር የጠየቁ እና በወንጀሉ ተባብረዋል የተባሉ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ። ወንጀሉ የተፈፀመው ሀምሌ 30 ቀን 20017 ዓ/ም በግምት ከምሽቱ 1፡40 ሰዓት ገደማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው አፍሪካ ህብረት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። ተጠርጣሪዎቹ ፋኑኤል ብርሃነ የተባለን የ1 አመት ከ8 ወር ዕድሜ ያለውን ህፃን ከመኖሪያ ቤቱ በስውር በመውሰድ ወደ ወላጅ አባቱ ስልክ ይደውላሉ። ስልክ ደውለውም ህፃኑን እንዳገቱት በመግለፅ እና ሁለት ሚሊዮን ብር በአካውንት ገቢ እንዲያደርጉ በመጠየቅ በቤተሰብ ላይ ጭንቀትና ድንጋጤን ፈጥረዋል፡፡ አቶ ብርሃነ ገ/ፃዲቅ የተባሉት የህፃኑ ወላጅ አባትም ስለ ሁኔታው በአቅራቢያቸው ለሚገኝ ፖሊስ በወቅቱ አሳውቀዋል። የህፃኑ መጥፋት ሪፖርት የደረሰው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የቄራ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ የምርመራ እና የክትትል ክፍሉ ተቀናጅተው በተደረገ ከፍተኛ ጥረት ካህሳይ ተክላይ የተባለውን እና ከህፃኑ ወላጅ አባት ጋር ዝምድና ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋል እንደቻሉ ፖሊስ ገልጿል። የወንጀሉ አቀነባባሪ ነው ተብሎ ተጠርጥሮ በተያዘው በካህሳይ ተክላይ ላይ በተከናወነ ምርመራ የማስፋት ስራ በህፃኑ እገታ ከሚገኝ ገንዘብ የጥቅም ተካፋይ ለመሆን በመስማማት ወንጀሉን የተባበሩ፦ - ፊሊሞን ገ/ማርያም፣ - ተክሊት ህሉፍ እና ምህረት ዕድሉ የተባሉ ተጨማሪ ሶስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ እነዚህ ተጠርጣሪዎች የተያዙት ወንጀሉ በተፈፀመ በማግስቱ ሳሪስ አካባቢ በሚገኘው ማራኪ በተባለ ሆቴል ውስጥ አልጋ ክፍል በመከራየት ህፃኑን ይዘው በተሸሸጉበት ወቅት ፖሊስ ባደረገው ክትትል ነው፡፡ በአጠቃላይ በወንጀሉ የተጠረጠሩት አራት ግለሰቦች በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ ተገልጿል። #AddisAbabaPolice #Merejabet1
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи