KG Lendon Wood Academy Koye
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 303
- 1/48двое суток
- 347
- 1/72трое суток
- 374
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ውድ ወላጆች የ2019 ዓ.ም የት/ት ዘመን የተማሪዎች መርጃ መሳሪያ ለመምህራን ማስረከቢያ ጊዜ ከሰኞ ነሐሴ 11/2018 እስከ ነሐሴ20/2018 ከጠዋቱ 2:00 እስከ 10:00 መሆኑን እየገለፅን ቁሳቁሶችን በማስረከብ የተማሪዎች መታወቂያ እና የመግቢያ ባጅ እንድትወስዱ እናሳስባለን ት/ቤቱ
በተለያየ ምክንያት ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ነገ ቅዳሜ ምዝገባ መኖሩን እናሳውቃለን
без подписи
ለነባር ተማሪ ወላጆች ለ 2019 ምዝገባ ባንክ ከፍላችሁ ት/ቤት ያላስመዘገባችሁ ወላጆች የተማሪዎች የክፍል ምደባ እየሰራን ስለሆነ እስከ ነገ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ የተማሪ 1 ፎቶ እና የሰርተፍኬት ኮፒ ከክላሰር ጋር በመያዝ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን::
https://vt.tiktok.com/ZSXbtmkHD
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ውድ ወላጆች የ2019 የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እስከ ሀምሌ 15/2018 መሆኑን እናሳውቃለን::
መሸኛ የምትወስዱ ወላጆች እስከ አርብ 10/11/2018 ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን
ውድ ወላጆች ለወንድም እና እህት ቦታ ያስያዛችሁ ሌሎች ተጠባባቂዎች እየጠበቁ ስለሆነ ምዝገባችሁን እስከ አርብ እንድታጠናቅቁ አደራ እንላለን!
ውድ ወላጆች ለየነባር ተማሪዎቻችን እህት እና ወንድም ለጀማሪ ክፍል ለ 2019 ዓ.ም ቦታ ያስያዛችሁ ወላጆች የምዝገባ ጊዜ እስከ ሀምሌ 5 ብቻ መሆኑን እያሳሰብን ለምዝገባ ስትመጡ 2 ክላሰር 2የተማሪ ፎቶ 1የወላጅ ፎቶ የልደት ካርድ ዋና እና ኮፒ የክትባት ካርድ ዋና እና ኮፒ የወላጅ ፋይዳ መታወቂያ የእናትም የአባትም እና ተማሪው በአካል መገኘት አለበት
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи