tgindex
ተረት ተረት

ተረት ተረት

Статистика

ጣፋጭ ተረት ተረቶችን ፣ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልሶችን፣ ሽልማት የሚያስገኙ ውድድሮችን፣ ስለ ታዋቂ ሰዎች ህይወትና ስራ ፣ ለልጆች እውቀትን የሚያሰንቁ ብዙ ጉዳዮችን እዚህ ቤት ይገኛሉ ። እንኳን በደህና መጡ ቤታችን ቤትዎ ነው። ለሃሳብ አስተያየቶችን በ @TeretTeret_Admin አድርሱን

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
6 600
+1 за 3 дн.
Сутки
+4
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 131
20 постов
Вовлечённость
17,1%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
394
1/48двое суток
451
1/72трое суток
486

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • የወርቅ ላባዋ ወፍ እና ስግብግቡ ነጋዴ በአንድ ውብ መንደር ውስጥ የሚኖር በጣም ደግና ምስኪን ገበሬ ነበር። ገበሬው በየቀኑ ወደ ጫካ እየሄደ እንጨት ለቅሞ በመሸጥ ይኖር ነበር። አንድ ቀን በጫካ ውስጥ እንጨት እየሰበሰበ ሳለ፣ በቁጥቋጦዎች መካከል በሚያሳዝን ድምፅ የምታለቅስ አንዲት ልዩ ወፍ አገኘ። ክንፏ በሾህ ተወግቶ መብረር አቅቷታል። ገበሬው አዘነላት። በጥንቃቄ አንስቶ እሾሁን ነቀለላት፣ ቁስሏንም አከመላት። ወፏም በደግነቱ ተደስታ እንዲህ አለችው፦ "ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ! እኔ የወርቅ ላባዋ ወፍ ነኝ። ለዋልክልኝ ውለታ በየቀኑ አንድ የወርቅ ላባ እሰጥሃለሁ።" ወፏም አንድ የወርቅ ላባ አውልቃ ሰጥታው በረረች። ገበሬው በየቀኑ ወደ ጫካው እየሄደ ወፏ የምትሰጠውን የወርቅ ላባ እየተቀበለ ይሸጥ ጀመር። በአጭር ጊዜ ውስጥ ህይወቱ ተቀየረ። ሀብታምም ሆነ። ይህንን ያየ አንድ ስግብግብ ነጋዴ በገበሬው መበልፀግ ቀንቶ ምስጢሩን አጠና። አንድ ቀን ገበሬውን ተከትሎ ጫካ በመግባት ወፏን አያት። ገበሬው የወርቅ ላባውን ተቀብሎ ወደ ቤት ሲመለስ፣ ነጋዴው ወፏን በመረብ ጠልፎ ያዛት። ነጋዴው በስግብግብነት እየሳቀ እንዲህ አላት፦ "በየቀኑ አንድ ላባ ከምትሰጪኝ፣ ሁሉንም የወርቅ ላባዎችሽን በአንድ ጊዜ ወስጄ በአለም ላይ ትልቁ ሀብታም እሆናለሁ!" ወፏም አዝና "እባክህ አትቸኩል፣ ላባዎቼን የምትነቅላቸው ከሆነ ወደ ተራ አመድ ይለወጣሉ" ብላ ለመነችው። ነጋዴው ግን ንግግሯን አልሰማም። በጉልበት ላባዎቿን በሙሉ ነጫቸው። ነገር ግን፣ ወፏ እንዳለችው፣ ነጋዴው የነጫቸው የወርቅ ላባዎች በሙሉ በእጁ ላይ ወደ ጥቁር አመድነት ተቀየሩ። ወፏም ከተያዘችበት አምልጣ ወደ ሰማይ በረረች። ነጋዴው በስግብግብነቱ ምክንያት ያገኘውንም አጥቶ በእጁ ላይ ከአመድ በቀር ምንም ሳይቀር በባዶ እጁ ቀረ። 💡 ከተረቱ የምንማረው ስግብግብነት ያለንን ያሳጣል፤ ትዕግስት እና ምስጋና ግን በረከትን ያበዛል ። ደግነት ሁልጊዜ መልካም ዋጋ አለው። https://t.me/TeretTeretGroup

  • без подписи

  • без подписи

  • 8 авг.1 05051

    без подписи

  • 7 авг.1 0699

    ተሸላሚዎቻችን ሽልማቱ ዝግጁ ነው እየደወላችሁ ውሰዱ ❤️

  • 5 авг.1 3344

    @TeretTeret_Admin

  • 2 авг.1 61441

    1ኛ አመርቲ ደሳለኝ 🏆 2ኛ ኤዶም ብርሃኑ 🥈 3ኛ አብሳላት ነብዩ 🥉 https://t.me/TeretTeretGroup

  • 2 авг.1 32212

    1ኛ ቤርሳቤህ ድርሻዬ 🏆 2ኛ ቦጃ ደሳለኝ 🥈 3ኛ ልእልና ነብዩ 🥉 https://t.me/TeretTeretGroup

  • 1 авг.1 3283

    ከነአን ቢኒያም ዕድሜ 8

  • 1 авг.1 1641

    без подписи

  • 1 авг.1 206

    Rakeb kassahun Age=13

  • 1 авг.1 176

    без подписи

  • 31 июл.1 55110

    ዳግም ይሄነው  እድሜ 9

  • без подписи

  • 29 июл.1 61661

    Abigiya teshome

  • 29 июл.1 3052

    без подписи

  • 27 июл.1 46542

    ውድ ቤተሰቦች ዛሬ የስእል ውድድሩ ማብቂያ ቢሆንም ልጆች መላካቸውን አላቆሙም:: የ ይራዘምልን ጥያቄም በዝቷል ስለዚህ 5 ቀናትን ጨምረንላችዋል ::በዚህም መሰረት ውድድሩ የሚያበቃው ቅዳሜ በ 25/11/2018 ሲሆን ውጤት እሁድ ይገለጻል ::ወላጆችና የዚህ ቻናል ቤተሰቦችም ለተወዳዳሪዎች ይገባቸዋል የምትሉትን like 👍 በመስጠት አንድተደግፏቸው በአክብሮት እንጠይቃለን :: መልካም ውድድር 🎉🏆👏

  • 27 июл.1 36610

    ሶፈንያስ እድሜ 7