LIGHT
описание
ዓይን ስላለህ ብቻ አታይም፤ ማየት ትችል ዘንድ ብርሃን የግድ ያስፈልግኃል። ዓይን ኖሮህ ጨለማ ውስጥ ብትቀመጥ ማየት ታቆማለህ፤ ስለዚህ እንዳትሰናከል በብርሃን ተመላለስ። Telegram Channel Acc: 👉 @Light_key Personal Telegram Acc : 👉 @eyasu_Alemu Facebook Acc:👉https://www.facebook.com/eyasu.alemu.5494
5 368
подписчиков
Охват к подписчикам
5,7%
ERR
Реакции к просмотрам
2,09%
161 на 23 постов
Пересылки к просмотрам
0,21%
16
Постов в день
0,4
всего 23
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 14 авг.без подписи9,68%
- 11 авг.በዘላለም ህይወት ያመንከውን እግዚአብሔር በነገ ህይወትህ በነገረህ ቃል አጠርጥረው። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share4,35%
- 16 июл.በሕልምህ ወንድሞችህ ሲሰግዱልህ አይተህ፣ ስትነቃ ከሸጡህ፣ ሕልሙ ተጀመረ እንጂ አልጨነገፈም! #እግዚአይሔር_ታማኝ_ነው 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share3,13%
- 1 авг.If You Have Faith, You Have To Plan. Because Faith Demands Plan! እምነት ካለህ አቅድ፤ ምክንያቱም እምነት እቅድን ይጠይቃል። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share3,00%
- 21 июл.በፀሎት ለእግዚአብሔር ይከፈት ያላችሁት በር ሁሉ ያልተከፈተው ምናልባት እየከለከላችሁ ሳይሆን፣ ከክፉ እየጠበቃችሁ ይሆናል። ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17 . . . እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ። እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share2,97%
- 12 июн.ዳዊት ጎልያድን ለመግጠም ልቡ ሙሉ የሆነው የብዙ አመት የወንጭፍ ችሎታውን ተማምኖ ሳይሆን፣ ውጊያው የእግዚአብሔር መሆኑን ስላወቀ ነው። 1ኛ ሳሙኤል 17:45 "ዳዊትም እንዲህ ሲል መለሰ “አንተ ሰይፍ፥ ጦርና ሾተል ይዘህ መጥተህብኛል፤ እኔ ደግሞ አንተ #በምትፈታተነውና በእስራኤል ሠራዊት አምላክ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ፤" 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share2,95%
- 8 авг.ዘር አንዴ ጊዜ ብቻ ውሃ ስለጠጣ አያድግም። የሉቃስ ወንጌል 11:3 የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share2,92%
- 10 авг.ማቆየት በሌለበት መቀበል ከንቱ ነው። የተቀበላችሁትን አቆዩ @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share2,80%
- 6 авг.ከምንጩ ጠጣ ምክንያቱም መሐል ላይ ካንቦራጨቁት ሊደፈርስ ይችላልና። ገላትያ 1፥12 “ከማንም ሰው አልተቀበልሁትም፤ ከማንም አልተማርሁትም፤ ይልቁንስ በመገለጥ ከኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበልሁት።” 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share2,79%
- 4 авг.ዘር ከአፈር የተጣላ ሰዓት ይሞታል። ከሚሳድጋችሁ ጋር ተጣበቁ። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share2,37%
- 13 июл.#አስምርበት ነቢይ፣ ሐዋሪያ፣ መጋቢ የመሳሰሉትን ተብለው የተዘበራረቀ መርህ አልባ አቆጣጫውን የሳተ ህይወት የሚኖሩ እንዲሁም ሰማያዊ ባህሪ የሌላቸው ብዙ አሉ። በሕይወት ላይ የሚያነግስህ ሰማያዊ መርህ እና ባህሪ እንጂ፣ የፀጋ ስጦታ አይደለም! #Character_&_Principle 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share2,27%
- 18 июл.#personal_brand ለአንተ በጣም የቅርብ የሆኑ ሰዎች አንተ እኔ ነኝ ብለህ ከምታስበው በላይ ስላንተ እውነት ሊናገሩ ይችላሉ። ምክንያቱም እንዲህ ሊሉ የቻሉት አንተ ካንፀባረከው ነገር ላይ ተነስተው ነውና። ለዚህ ነው ኢየሱስን መጥምቁ ዩሐንስ ነህ፣ አልያስ፣ ኤርሚያስ እንዲሁም ከነቢያት መካከል አንዱ ነህ ሊሉት የቻሉት። ነገር ግን በጣም የቅርቡ የነበረው ጴጥሮስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ አለው። (ምንም እንኳን ሰማይ ቢገልጥለት) እንዲሁም መጥምቁ ዮሐንስን ስሙ ዮሐንስ ሆኖ ሳለ፣ ኤልያስ ነህ ሊሉ የቻሉት ዮሐንስ ያንፀባረቀረው ኤልያስ የሚመስለው ማንነቱ ነው። እኔ እንዲህ ነኝ ብለን ከምናወራው ይልቅ የቅርባችን የሆኑ ሰዎች ናችሁ ብለው የሚያወሩት እውነት ሊሆን ይችላል! ምክንያቱም እኛ ካፀባረቅነው ነገር ላይ ተነስተው personal brandዳችንን ነግረውን ሊሆን ይችላል። #አንተን_የቅርብ_ጓደኞችህ_ማነህ_ይሉኃል? 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share2,19%