tgindex

Lorem Tech Solutions

описание

Your hub for technology, creativity, and digital innovation. Owner: @Rehoboth_k

200
подписчиков
Охват к подписчикам
64,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,73%
19 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,15%
4
Постов в день
0,4
всего 22

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 30 маяGuys let's react if you get new info 🔥🔥🔥✌️👌3,60%
  • 2 июн.SMS VS MMS SMS (Short Message Service) Plain text only Limited to 160 characters Uses your call/text balance Does NOT need internet or mobile data Very cheap MMS (Multimedia Messaging Service) Can send photos, videos, audio, and long text No character limit Requires mobile data to send/receive Costs more than SMS2,03%
  • 19 июл.без подписи1,82%
  • 24 июн.የ 𝙘𝙝𝙖𝙧𝙜𝙚𝙧 𝙘𝙖𝙗𝙡𝙚 አይነቶች በርካታ የcable አይነቶች ሲኖሩ እንደምንጠቀው device ይለያያል። ለምሳሌ ያክል USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል። USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል። USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል። Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን። Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት። Lighting usb:- air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል። 🤗ከዚህ post በኋላ ጠፍጣፋው ወፍራሙ የሳምሰንጉ የአይፎኑ ምናምን እንደማትሉ ተስፋ አደርጋለው😁።1,71%
  • 2 июн.💾 SD Card ወይም በተለምዶ ሚሞሪ ካርድ ተፈላጊነቱ ለምን ቀነሰ? ከገበያ ለምን ወጣ? ያኔ.. ቪዲዮና አውዲዮ ለማስጫን ቪዲዮ ቤት ሄደን ባለ 2GB ሚሞሪ ሙሉልኝ የምንልበትን ጊዜ ታስታውሳላችሁ? በድንገት Corrupt እንዳይሆንብን የምናደርገው ጥንቃቄ፣ ስልካችን ካርዱን ሳያነበው ሲቀር የነበረን ጭንቀት ሁላችን ቤት የነበረ ታሪክ ነው። ግን አስተውላችኋል? አሁን አሁን አዳዲስ ስልኮችን ስንገዛ የSD Card መሰኪያ (SD Card Slot) የላቸውም። ያ ስንት ትዝታ ያስቀመጥንበት የድሮ ጓደኛችን SD Card ቀስ በቀስ ከገበያ እየወጣ ነው። ለመሆኑ ለምን? 1. Cloud Storage መምጣት አሁን ላይ ፎቶ፣ ቪዲዮ እና ፋይሎቻችንን በስልካችን ውስጥ ከምናስቀምጥ ይልቅ በGoogle Drive፣ iCloud እና ቴሌግራም ላይ Saved Messages ውስጥ ማስቀመጥ እየተለመደ ነው። አብዛኛዎቹ የስልክ አምራች ድርጅቶችም ከእነዚህ የcloude storage አፕሊኬሽኖች ወርሀዊ subscription ስለሚያስከፍሉ በተዘዋዋሪ የገንዘብ ማግኛ አማራጭ ይፈጥርላቸዋል። 2. የስልኮች Internal Storage ማደግ የቀድሞ ስልኮች የነበራቸው ማከማቻ ቢበዛ 8GB ወይም 16GB ስለነበር ሚሞሪ ካርድ የግድ ያስፈልግ ነበር። አሁን ግን አነስተኛ የሚባሉት ስልኮች እንኳ 128GB፣ 256GB አልፎ ተርፎም 1TB ይዘው እየመጡ ነው። ታዲያ ተጨማሪ ካርድ ማን ይፈልጋል? 3. የፍጥነት ጉዳይ (Performance) አዲሶቹ ስልኮች የሚጠቀሙት internal storage በጣም ፈጣን ነው። በአንጻሩ SD ካርዶች data ለማንበብ ረጅም ጊዜ ይፈልጋሉ። ስለዚህ ስልኩ ቀርፋፋ እንዲሆን እንዲሞቅ እና አፕሊኬሽኖች ለመክፈት እንዲዘገዩ ያደርጋቸዋል። ኩባንያዎች የስልካቸውን ስም ለማስጠበቅ ሲሉ ካርዱን አስቀሩት። 4. የስልኮች ዲዛይን እና ውበት ቀጫጭን፣ ውብ እና ውሃ የማይገባቸው (Waterproof) ስልኮችን ለመስራት የስልክ አምራቾች እያንዳንዷ ሚሊሜትር ቦታ ታስፈልጋቸዋለች። ስለዚህ የSD card ማስገቢያን ማስቀረት ለባትሪ እና ለሌሎች ጠቃሚ ነገሮች ቦታ ያስገኛል። ባጭሩ... ቴክኖሎጂው ተቀየረና የኛ ዘመን ታማኝ ጓደኛ የነበረው ሚሞሪ ካርድ ልክ እንደ ካሴት እና CD ታሪክ እየሆነ ነው። እናንተስ የመጨረሻ ጊዜ ሚሞሪ ካርድ የተጠቀማችሁት መቼ ነው? በሚሞሪ ካርድ ምክንያት የጠፋባችሁ ትዝታ ካለ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ👇1,64%
  • 13 июн.Elon Musk የአለማችን የመጀመርያው Trillionaire ሆነ። የTesla ኤሌክትሪክ መኪኖች እንዲሁም የSpaceX ባለብዙ ድርሻ ባለቤት የሆነው Elon Musk ባለ 13 አሃዝ የገንዘብ ባለቤት መሆን ችሏል። አለማችን የመጀመርያውን ቢሊዮነር ( John D. Rockefeller) ካየች ከ110 አመታት በኋላ የመጀመርያውን ትሪሊየነር አግኝታለች። https://t.me/LoremTechsolutions1,44%
  • 1 июл.Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው። ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ search ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው። @gif Search and send GIFs @vid Search/send YouTube videos @youtube Search/send YouTube videos @pic Search/send pictures @bing Search/send Bing images @wiki Search/send Wikipedia articles @imdb Search/send movie/series info @bold Format text: bold, italic, monospace @music Search/send music/MP3s @sticker Search stickers using emoji @foursquare Search restaurants/places nearby @gamee Send/play games @gamebot Send/play Telegram games ቦቶችን የምትጠቀሙበት ምሳሌ @gif dog dancing @youtube MrBeast @wiki Ethiopia @imdb Inception0,83%
  • 07:28без подписи0,00%
  • 18:08без подписи0,00%
  • 12 авг.YouTube is doubling the viewership requirements new creators must meet to earn ad and Premium revenue From February 1, creators will need 8,000 watch hours over 12 months or 20 million Shorts views in 90 days0,00%
  • 12 июл.አሪፍ ትምህርታዊና የጠቅላላ እውቀት የYouTube ቻናሎች ልጠቁማችሁ። ⚫ሰለ ሒሳብና ቁጥሮች www.youtube.com/@numberphile ⚫ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ የተሰራና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች የሚያተኩር www.youTube.com/@TraversyMedia ⚫ ስለሳይንስ፣ ስለself development ስለማህበራዊ ግንኙነት ወዘተ የሚዳስስ www.youtube.com/@bigthink ⚫ስለ Web design እና coding www.youtube.com/@crashcourse ⚫የተለያዩ የሳይንስና የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በተግባር የሚፈትሽ www.youtube.com/@veritasium @bighabesh_softwares0,00%
  • 24 июн.без подписи0,00%