tgindex
LOVE HOME 👨‍👩‍👧🥰

LOVE HOME 👨‍👩‍👧🥰

Статистика
@Lovehome987английский

The best Quotes and inspiration 😊👭 ምርጥ የአማርኛ ጥቅሶችና አባባሎች

Последний пост
3 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
815
+1 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,25%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 548
16 постов
Вовлечённость
312,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • LOVE HOME 👨‍👩‍👧🥰 pinned «guys  ስለጠፋው ይቅርታ አሁን ተመልሻለሁ ከዚህ ቡሃላ ከስር ባለው channel ነው post የማደርገው  Please  1k አስገቡኝ  🙏👇 https://t.me/bestQuotes6»

  • guys  ስለጠፋው ይቅርታ አሁን ተመልሻለሁ ከዚህ ቡሃላ ከስር ባለው channel ነው post የማደርገው  Please  1k አስገቡኝ  🙏👇 https://t.me/bestQuotes6

  • guys ስለጠፋው ይቅርታ አሁን ተመልሻለሁ ከዚህ ቡሃላ ከስር ባለው channel ነው post የማደርገው Please 1k አስገቡኝ 🙏👇 https://t.me/bestQuotes6

  • የፍቅር ❤ ባህሪ መስጠት እንጂ መቀበል አይደለም🧐 እና እስቲ የሆነ ነገር ስጡኝ ሌላው ቢቀር Like ና share 🥺😢🙏

  • LOVE HOME 👨‍👩‍👧🥰 pinned «ከ 2024 በፊት የተከፈተ ማነኛውም group ያላችሁ ሰዎች inbox me በታማኝነት በጥሩ price እገዛለሁ member 1 ቢሆንም ችግር የለም 😊 contact 👉 @mati8421»

  • ከ 2024 በፊት የተከፈተ ማነኛውም group ያላችሁ ሰዎች inbox me በታማኝነት በጥሩ price እገዛለሁ member 1 ቢሆንም ችግር የለም 😊 contact 👉 @mati8421

  • ሀብታም ለመሆን የሚቀረኝ ገንዘብ ብቻ ነው😊

  • ሴቶች 🧖‍♀ በገንዘብ 💰 አይረቱም እነሱ በአክብሮት በእንክብካቤ እና በፍቅር ይሸነፋሉ

  • LOVE HOME 👨‍👩‍👧🥰 pinned «Please ይህንን channel join በማለት ተባበሩኝ Guys🙏🥺🤕👇👇👇👇 https://t.me/bestQuotes6»

  • Please ይህንን channel join በማለት ተባበሩኝ Guys🙏🥺🤕👇👇👇👇 https://t.me/bestQuotes6

  • Reality #🤭

  • ልጅ:- እማዬ ቆሎ ግዢልኝ እናት:~ ለምን ልጅ:~ አይ የሆነ ጓደኛዬ ብዙ ቆሎ መብላት ያን ነገር ያሳድጋል ብሎኝ ነው እናት: በል እንካ ላንተ የ2 ብር ለአባትህ የ20 ብር ገዝተህ ና 😂😂😂😂 Like ኧረ ተጫኑት😂🤣😁👍

  • የህንዱ ቢልየነር ራታን ታታ በአንድ የሬዲዮ አቅራቢ እንዲህ ተብሎ ተጠየቀ፡- ''ጌታዬ... በህይወትዎ ደስታን ለማግኘት ያደረጉትና የሚያስታውሱት ነገርምንድነው...?" ቢሊየነር ራታን ታታ እንዲህ አለ፡- <<እኔ በህይወቴ ደስታን ለማግኘት አራት ደረጃዎችን አልፌያለሁ ... እናም በመጨረሻ ትክክለኛውን የደስታ ጣዕም ነው ያገኘሁት። ✅ የመጀመሪያው ደረጃ:- ገንዘብ እና የሀብት ምንጮችን መሰብሰብ ነበር። ግን በዚህ ደረጃ እኔ የምፈልገውን ደስታ ላገኝ አልቻልኩም፡፡ ✅ከዛም ወደ ሁለተኛው ደረጃ ቀጠልኩኝ... ውድ የሆኑ ዕቃዎችንና ነገሮችን መሰብሰብ...ግን አሁንም የገባኝ ይሄን ጊዜያዊ ስሜት እንደሆነ ነበር... በውድ ነገሮች የሚመጣ ደስታ ዘላቂ አልነበረም።'' ✅ቀጥዬ ወደ ሶስተኛ ሂደት ገባሁኝ... ትልቅ የቢዝነስ ፕሮጀክት በእጄ ማስገባት ነበር፡፡ ይሄ ማለት 95% የነዳጅ ገበያ በህንድና በአፍሪካ መያዝ ነበር፡፡ እሱ ብቻ አልነበረም እኔ በእሲያ እና በህንድ ያለ በጣም ትልቅ የብረት ፋብሪካ ባለቤት ነበርኩኝ፡፡ ግን እንዳለምኩት የሚሆን ደስታን ማግኘት አልቻልኩም። ✅ አራተኛው ደረጃ:- አንድ ጓደኛዬ የሆነ የጠየቀኝ ነገር ነበር ... ይህም መራመድ ለማይችሉ ለተወሰኑ ልጆች ዊልቸር እንድገዛ ነበር፡፡ ወደ 200 ዊልቸር ይሆናል የገዛሁት... በጓደኛዬ ትዕዛዝ ዊል ቸሮችን በፍጥነት ገዛሁኝ፡፡ግን ጓደኛዬ አሁንም አለቅህም አለኝ... ዊልቸሮችን አብረን ሄደን ለልጆችሁ እንድንሰጥ አጥብቆ ጠየቀኝ። እኔም ከእሱ ጋር ለመሄድ ተስማማሁ። ቦታው ድረስ በመሄድ ለልጆቹ ዊልቸሮቹን በእጄ ሰጠሁኝ፡፡ በልጆቹ ላይ የሚገርም የሚበራ ደስታ አየሁኝ፡፡ ሁሉም ዊልቸሩ ላይ በመቀመጥ በደስታ እያሽከረከሩ ሲደሰቱ ተመለከትኩኝ፡፡ እነሱ ከፍተኛ የደስታ ጫፍ ላይ ደርሰው ነበር... እኔም ልክ ለመሄድ ስነሳ... አንድ ህፃን ልጅ እግሬን ያዘኝ፡፡ በቀስታ እግሬን ለማስለቀቅ ስሞክር ግን ልጁ ፊቴን በትኩረት እያየ እግሬን ይበልጥ ወደ ራሱ በማስጠጋት ያዘኝ፡፡ እኔም ወደ ልጁ ዝቅ በማለት ተጠግቸው ምን እንደሚፍልግ ጠየኩት... ልጁ የመለሰልኝ መልስ እኔን ማስገርም ብቻ አልነበረም ህይወትን የምመለከትበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ ነበር የቀየረው... ልጁም እንዲህ ነበር ያለኝ፦ "በገነት ሳገኝህ ፊትህን ለይቼ ላስታውሰው እፈልጋለሁ... ያኔ በድጋሚ ላመሰግንህ እፈልጋለሁ።" እናም በመጨረሻ ትክክለኛውን የደስታ ጣዕም ያገኘሁት በዚህ ጊዜ ነበር።>> ሲል ተናግሯል። የእኛስ ደስታችን ምን ይሆን??? share and like 🙏🏻

  • “አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል፡፡ሞት በሰው በኩል ስለመጣ ትንሳኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና፡፡ ሁሉም በአዳም እንዲሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ህያዋን ይሆናሉና” 1ቆሮ 15፥20-22 ከቁጥር አያጉለን መልካም በአል ውዶቼ 😘😊😊🙏

  • Channel photo updated

  • እኛ ቆንጆ ሰዎች ግን ለምንድን ነው ድምፃችን የማያምረው 🤔🥺

  • ያወጣኸው ነገር ሁሉ 🥺 በተሻለ ነገር ይተካል 😌 መጨነቅ አያስፈልግም 🥰 share and Like 👍

  • ሴቶች 🧖‍♀ በገንዘብ 💰 አይረቱም እነሱ በአክብሮት በእንክብካቤ እና በፍቅር ይሸነፋሉ 🫠

  • guys temelisenal please share and like😊😘

  • hi my family endeti nachu🥹❤️