Ethio current
Статистикаወቅታዊ ሚዛናዊ ታማኝነት ያላቸውን መረጃዎች ለእናተ ክቡራን ተከታታዮቹ ያቀርባል ዘር ቀለም ብሔር ሳይለይ ለተገፉት ለተጨቆኑት ወገኖቹ ድምፅ ይሆናል ። ሰብስክራይብ አድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 83
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 14
- 1/48двое суток
- 16
- 1/72трое суток
- 17
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ራያ‼️ ህወሓት በራያ ጨርጨር የነበረውን ሰራዊት እና መካናይዝድ ጦር ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ለሊቱን በባቡር መስመሩ ወደ አፋር ድንበር ሲያስጠጋ አድሯል። ሁሉም የሰራዊት አባላት ስልካቸውን እንዲያስረክቡ ታዘዋል። ህዝቡ በመኪና የሚያደርጋቸውን እንቅስቃሴዎች እንዲያቆም አዟል። @Ethio current
@Ethio current
Hi 👋 use my Referral Code 952203536 when registering on CLiQ click https://app.cliqapp.co/?sc=signup @Ethio current
💥 እኔ አስቀድሞ 68,559 ብር አሸንፌያለሁ! 🎁 በየቀኑ እስከ 80,658 ብር ድረስ ያሸንፉ... 💵 ለእያንዳንዱ ሪፈራል 1,613 ብር ያግኙ። 💰 ሊንኩን ይጫኑ እና ማግኘት ጀምሩ!https://t.me/DailyCashsbot/win?startapp=17843675038089 @Ethio current
1 ሰው ስትጋብዙ 30 በብር ይሰጣችኋል። ቶሎ በሉ በቅርብ ቀን ብሩን ይቀንሱታል👇👇👇👇 https://t.me/PostSignatureProBot?start=ref_8529105717
1 ሰው ስትጋብዙ 30 በብር ይሰጣችኋል። ቶሎ በሉ በቅርብ ቀን ብሩን ይቀንሱታል👇👇👇👇 https://t.me/PostSignatureProBot?start=ref_8529105717
1 ሰው ስትጋብዙ 30 በብር ይሰጣችኋል። ቶሎ በሉ በቅርብ ቀን ብሩን ይቀንሱታል👇👇👇👇 https://t.me/RemoteJ0b_bot?start=r6310431351
1 ሰው ስትጋብዙ 30 በብር ይሰጣችኋል። ቶሎ በሉ በቅርብ ቀን ብሩን ይቀንሱታል👇👇👇👇 https://t.me/RemoteJ0b_bot?start=r6310431351
🧾 #Price_Update 📃 #የሶሻል_ሚዲያ ተከታይ የምናሳድግበት የዋጋ ዝርዝር Telegram 💥 1k Telegram Members በ 700 ብር 5k Telegram Members በ 3000 ብር 10k Telegram Members በ6000 ብር Instagram 🔥 1k Instagram Followers በ 1200 ብር 5k Instagram Followers በ 6000 ብር 10k Instagram Followers በ 11,000 ብር TikTok ☀️ 1k TikTok Followers በ 1900 ብር 5k TikTok Followers በ 9000 ብር 10k TikTok Followers በ 17?000 ብር ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩን: ✉️ @GojoBoostSupport በብዛት ለምታሰሩ ቅናሽ እናደርጋለን። የሰራናቸውን ለማየት Join 📜 @GojoBoost 📜 @GojoBoost
ኑ ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ኦርቶዶክሳዊ ቤተክርስቲያን እንታደ!!! ቅድስት ቤተክርስቲያን ትጣራለች ልጆቿስ ከወዴት ናችሁ!? ስለ ህልውናችን ታሪክ ሆነን እንዳንቀር ይህንን ታሪካዊ ጥሪ ተቀብለን በይፋ ይህንን ኦርቶዶክሳዊ ሠራዊት ምስረታ እንጀምር ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጥሪ ታደርጋለች:: ይህንን ድምጿን ሰምቶ ችላ ያለ ነገ ላለመኖር የወሰነ ነውና ለህልውናችን በአንድነት እንቆም ዘንድ ጥሪውን ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አዳርሱት:: "ስለ አንተ ቀኑን ሙሉ እንገደላለን" በሚለው ጥቅስ በታጀበ መግለጫ የሚቆም ሞት እንደሌለ ልናውቅ ይገባል አባቶቻችን በደማቸው ያቆዯትን ሀገርና ቤተክርስቲያን አይናችን እያየ በፅንፈኞች ስጠፋ እኛም ሀገር አልባ ሆነን እንደ ኩርድና ሶርያ ክርስቲያኖች እንዳንሆን ኑ ይህንን የፅድቅ ጥሪ ተቀበሉት:: "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታደርሳለች" ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ባላስብሽም ምላሴ ከጉሮሮዬ ይጣበቅ! ይህ የስደት ዘመን ማብቂያውን ያቅርብልን መልእክቱን ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን #share እያረጋቹ አድርሱት ግንቦት 24/2018 ዓም ከስደት ከባይተዋር ምድር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ለተዋህዶ ልጆች የተላለፈ ጥሪ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኢትዮጵያ #የቅድስት_ቤተክርስቲያን_ጥሪ #የህልውና_ጥሪ #በአንድነት_እንቁም #የአባቶቻችን_ርስት #ሀገርና_ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክሳዊ_አንድነት #ድምጽ_እንሁን #ኢትዮጵያ_እጆቿን_ወደ_እግዚአብሔር_ታዘረጋለች #ቅድስት_ቤተክርስቲያን_ሆይ_ብረሳሽ_ቀኜ_ትርሳኝ #ስለ_አንተ_ቀኑን_ሙሉ_እንገደላለን #EthiopianOrthodox #Tewahedo #SaveEthiopianOrthodox #OrthodoxChurch #Ethiopia @Ethio current
@Ethio current
በመጋበዝዎ ብቻ ገንዘብ መስራት የሚችሉበት ቦት👇 https://t.me/PostSignatureProBot https://t.me/PostSignatureProBot ሰው በእርስዎ ሊንክ ቦቱን አስጀምሮ፣ ቻናላችንን ተቀላቅሎ ቢያንስ አንድ ቻናል Connect ካደረገ ገንዘብ ወደ አካውንትዎ ይገባል። ዝቅተኛ ወጪ 10 ብር ስለሆነ ወዲያው ገንዘብዎን ያገኙታል። https://t.me/PostSignatureProBot https://t.me/PostSignatureProBot
በዶ/ር ደብረጽዮን የሚመራው የትግራይ ክልል አስተዳደር የግንቦትና ሰኔ ወራት ደመወዝ እንዳይከፈል አገደ" በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት፣ የክልሉ የመንግስት ሰራተኞች የግንቦት እና የሰኔ ወር ደመወዝ ለጊዜው እንዳይከፈል ማገዱ ታወቀ። አስተዳደሩ ለዚህ ውሳኔ እንደ ምክንያት የጠቀሰው፤ በአሁኑ ወቅት በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ያለው የደመወዝ አከፋፈል ወጥነት የሌለው፣ ኢ-ፍትሃዊ እና ግልጽነት የጎደለው ሆኖ በመገኘቱ ነው። በመሆኑም ፍትሃዊነትን የሚያረጋግጥና "የተማከለ የአከፋፈል መመሪያ" ተዘጋጅቶ ስራ ላይ እስኪውል ድረስ፣ ማንኛውም መሥሪያ ቤት በራሱ ፍላጎት ደመወዝ እንዳይከፍል በደብዳቤ አሳስቧል። በትግራይ ክልል ካለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ ከፌዴራል መንግስት የሚላከው የበጀት ድጎማ በገንዘብ ሚኒስቴር ትዕዛዝ ተቋርጦ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን አስተዳደሩ በዚህ ደብዳቤው ላይ የፌዴራል መንግስት በጀትን በመከልከሉና በፈጠረው ጫና ምክንያት ሰራተኞች ደመወዛቸውን በወቅቱ ለማግኘት መቸገራቸውን በድጋሚ ጠቁሟል #ትግራይ #ኢትዮጵያ #ደመወዝ #ደብረጽዮንገብረሚካኤል #የመንግስትሰራተኞች #በጀት #Tigray #Ethiopia #DebretsionGebremichael #SalaryUpdate #TigrayNews @Ethio current
"በሳዑዲ በሞት ጥላ ሥር ላሉ ኢትዮጵያውያን ምሕረት እንዲደረግ እንጠይቃለን" - አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያሊክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሳዑዲ ዓረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ወገኖችን በማስመልከት ጥሪ አስተላለፉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ከሳዑዲ ባለሥልጣናት ጋር በከፍተኛ ደረጃ ተነጋግሮ የሞት ፍርዱ እንዲነሳና ወገኖቻችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥም አሳስበዋል 1000 ሰብስክራይብ አስገቡ ዜና እንዲለቀቅ @Ethio current
@Ethio current
@Ethio current
የጥላቻን ጥግ የሚያንፀባርቅ ቪዲዮ ነው። በዚህ ዘመን መከላከያ ሰራዊት የሚባል ተቋም የለም የምንለው ድብን ያለ ምክናየት ስላለን ነው። አማራ በዚህ ልክ ነው በየጎዳናው በየመድረኩ በየ ሴክተር መስሪያ መስሪያ ቤቱ በየ እርሻና ንግድ ቦታው እየተጨፈጨፈ ያለው!! ይህ የአብይ ማፍያ ቡድን የሚደባደበው በደረቅ ባህር ዛፍ ብትር ነው የሰው ልጅ ምን ያክል ብትጠላው ነው በደረቅ ሽመል እንደዚህ የምትጨፈጭፈው? አረመኔነትን ለዚች ሀገር ያስተማሩ አረመኔዎች ናቸው ይህን የሬሳ መሸፈኛ ጨርቅ ሚመስል ሬንጀር የለበሱ የአብይ ሰራዊቶች ❗️] የጥላቻን ጥግ የሚያንፀባርቅ ቪዲዮ ነው። በዚህ ዘመን መከላከያ ሰራዊት የሚባል ተቋም የለም የምንለው ድብን ያለ ምክናየት ስላለን ነው። አማራ በዚህ ልክ ነው በየጎዳናው በየመድረኩ በየ ሴክተር መስሪያ መስሪያ ቤቱ በየ እርሻና ንግድ ቦታው እየተጨፈጨፈ ያለው!! ይህ የአብይ ማፍያ ቡድን የሚደባደበው በደረቅ ባህር ዛፍ ብትር ነው የሰው ልጅ ምን ያክል ብትጠላው ነው በደረቅ ሽመል እንደዚህ የምትጨፈጭፈው? አረመኔነትን ለዚች ሀገር ያስተማሩ አረመኔዎች ናቸው ይህን የሬሳ መሸፈኛ ጨርቅ ሚመስል ሬንጀር የለበሱ የአብይ ሰራዊቶች ❗️ @Ethio current