MIDROC Investment Group l ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
СтатистикаMIDROC Investment Group is the largest business entity in Ethiopia operating as part of the global MIDROC International owned by the internationally acclaimed entrepreneur Sheikh Mohammed Hussein Ali Al-Amoudi.
- Последний пост
- 09:13
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 94
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 372
- 1/48двое суток
- 426
- 1/72трое суток
- 459
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር ልብስሽንም ቀንሽንም በሚያስውቡ ኤሊኮ ቦርሳዎች አጊጪ! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ የሀገር ሀብት #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #Elico
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ-ሚድሮክ ለሀገር ግንባታዎን የሚያሳምር ምርጫዎትን የሚያሟላ ብሄራዊ የማዕድን ኮርፖሬሽን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- የሀገር ሀብት #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #Mining #JemalAhmed
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር የወደዱትን ቲሸርት ከማ ጋርመንት እና ቴክስታይል ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ የሀገር ሀብት #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #garment
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር አዲስ ሻይ ፣ እንደ ምርጫዎ … በሚገርም ጥራት! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ የሀገር ሀብት #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #tea
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ የ'Integrated Management System' ሰርተፊኬቶችን አገኘ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ አሰራሮችንና የጥራት ቁጥጥሮችን ተግባራዊ በማድረግ ሰርተፊኬቶቹን አግኝቷል። ሰርተፊኬቶቹን ያገኘባቸው ዘርፎች ISO 9001:2015 (Quality Management System), ISO 14001:2015 (Environmental Management System), ISO 45001:2018 (Occupational Health and Safety Management System) ናቸው። የዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ ዋና ስራ አስኪያጅ ተወካይ አቶ ሽመልስ አየለ ዋንዛ በኢትዮጵያ ላለፉት ከ50 ዓመታት በላይ በፈርኒቸር ዘርፍ በመሰማራት ማህበረሰቡን በማገልገል ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል። እንደ ሀገር በተከናወኑ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች የፈርኒሺንግ ስራዎችን በከፍተኛ የጥራት ደረጃ በማጠናቀቅ በሀገር ግንባታ ሂደት የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጠቁመዋል። አቶ ሽመልስ፤ "ይህ ስኬት ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የቤትና የቢሮ እቃዎች ለማቅረብ፣ አካባቢን ለመጠበቅ፣ አስተማማኝና ጤናማ የሥራ ቦታን ለማረጋገጥ፣ እንዲሁም የአሰራር ሂደታችንን የማያቋርጥ መሻሻል ለማረጋገጥ ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው" ብለዋል። የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መዓዛ አበራ በበኩላቸው፤ ተቋማቸው ለሀገር ውስጥና ለአለም ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችና አገልግሎቶች ጥራታቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ራሱን በማዘመን እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። የሚድሮክ ድርጅቶችም የምርትና አገልግሎታቸውን ጥራት ለማስጠበቅ የተለያዩ የአሰራር ስርዓቶችን ተግባራዊ በማድረግ ሰርተፊኬቶችን እያገኙ በመሆናቸው፣ ለጥራት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ለሀገር ዕድገት የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ የበለጠ እያጎሉ እንደሚገኙ ተናግረዋል። በተጨማሪም የትኛውም በቢዝነስ ስራ ላይ የተሰማራ ተቋም የምርቱንና የአገልግሎቱን ስም እንዲሁም ሀገርን ስለሚወክል በኃላፊነት ስሜት መስራት እንዳለበት አሳስበዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግዙፍ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሰማርቶ ከ80 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን፣ ከአመታዊ ትርፉ 10 መቶኛ ለማህበራዊ አገልግሎት የሚያውል የሀገር ሀብት ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት! Wanza Furnishings Industry obtains 'Integrated Management System' certificates. Wanza Furnishings Industry, a part of MIDROC Investment Group, has obtained certificates Following its massive strive meeting international standards and quality controls. The certificates are ISO 9001:2015 (Quality Management System), ISO 14001:2015 (Environmental Management System), ISO 45001:2018 (Occupational Health and Safety Management System). Wanza Furnishings Industry General Manager Representative Shimelis Ayele during the ceremony, stated that Wanza has been serving the community in Ethiopia for over 50 years by engaging in the furniture sector. He pointed out that the country has contributed to the nation-building process by completing house furnishing works with high quality in various national projects. Shimelis said; "This success demonstrates our commitment to providing high-quality home and office furniture, protecting the environment, ensuring a safe and healthy workplace, and ensuring continuous improvement of our operating processes." Ethiopian Conformity Assessment Organization Director General Engineer Meaza Aberabe, on her part, said; the institution is working to modernize itself so that the products and services offered to the domestic and international markets maintain their quality. Furthermore, She stressed that any business organization should act responsibly as it represents the name of its products and services. MIDROC Investment Group engages in major investment sectors, creating job opportunities for more than 80 thousand Ethiopians, and is a national asset that allocates 10 percent of its annual profits to social responsibilty affairs. #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #WanzaFurnishings #Quality #Ethiopia
без подписи
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- ሚድሮክ ለሀገር በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በ2018 በጀት አመት ስኬታማ ስራዎችን ማከናወን መቻሉን አስታወቀ። ዘርፉ ባለፉት ሳምንታት የ2018 በጀት አመት የስራ አፈጻጸምን ከእያንዳንዱ ድርጅት ጋር ሲገመግም ከቆየ በኋላ ሀምሌ 30 ቀን 2018 የሁሉም ድርጅቶች ስራ አስኪያጆች፣ ሃላፊዎችና የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በተገኙበት የማጠቃለያ ግምገማ አድርጓል። የግምገማ ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ስር ያሉ ሁሉም ድርጅቶች የምርት እቅዳቸውን 112 በመቶ የፈጸሙ ሲሆን ይህም ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 52 በመቶ የምርት እድገት አለው። የሽያጭ አፈጻጸሙ ደግሞ የእቅዱን 109 በመቶ ሲሆን ከአምናው አፈጻጸም አንጻርም በ43 በመቶ እድገት እንዳለው ታይቷል። ዘርፉ በበጀት አመቱ በሰው ሀይል አቅም ግንባታ፣አዳዲስ ምርቶችን በማምረት፣ወደ ገበያ በማስገባት፣የምርት ጥራትን ከማሳደግ አንጻር፣ አዳዲስ አሰራሮችን በመዘርጋት፣ የተያዙ የኢንቨስትመንት እቅዶችን መተግበር የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡ የታየ ሲሆን እነዚህን አፈጻጸሞች በቀጣዩ በጀት አመት ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ማቀዱን ገልጿል። በግምገማ መድረኩ በመገኘት ሂደቱን የመሩት የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር ያሉ ሁሉም ድርጅቶች ባለፉት አመታት እያሳኩ የመጡትን ውጤታማነት በ2018 በጀት አመትም ማስቀጠል መቻላቸው የመላ ሰራተኛውና የማኔጅመንት ጥረት ውጤት መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ጀማል በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የታየው የምርት፣ የምርት ጥራት፣ የሽያጭ፣ የወጪ ቅነሳና ትርፋማነት ውጤታማነት የዚሁ አካል እንደሆነ በመግለጽ በዘርፉ ስር ባሉ ድርጅቶች ለመጣው ውጤት እውቅና ሰጥተዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚው ማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ አሁን ካለው የአቅም አጠቃቀም በተሻለ መፈጸም እንደሚገባው የገለጹ ሲሆን መጭው ጊዜ ጠንካራ ውድድር የሚኖርበት መሆኑን በመገንዘብ እራስን በአሰራር አጠንክሮ ለውጤት መዘጋጀት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል። በቅርቡ ወደ ዘርፉ የተቀላቀሉ ድርጅቶችን ውጤታማ ለማድረግ የተሰራውን ስራ በማድነቅ በቀጣዩ በጀት አመትም በ2018 ከተሰሩ ስራዎች በተሻለና ተወዳዳሪነትን በሚያሳድግ አግባብ ማኔጅመንቱ በትኩረትና በባለቤትነት መንፈስ እንዲሰሩ አደራ በማለት መልእክት አስተላልፈዋል አቶ ጀማል አህመድ። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ፣ በኮንስትራክሽንና ሪል ስቴት፣ በግብርና፣ በማዕድን፣ በንግድና በሆስፒታሊቲ ዘርፎች በመሰማራት ከአመታዊ ከትርፉ 10 በመቶ ለማህበራዊ ሃላፊነት በመመደብ እየሠራ የሚገኝ ታላቅ ተቋም ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #ManufacturingCluster #JemalAhmed
без подписи
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – ሚድሮክ ለሀገር! ጥራት እና ልስላሴ አድራሻቸው ማምኮ ነው! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – የሀገር ሀብት! #MIDROC #MIDROCInvestmentGroup #Mamco #Ethiopia
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – ሚድሮክ ለሀገር ሆራይዘን አዲስ ጎማ ከ1964 ዓ.ም. ጀምሮ የችግርዎ ደራሽ፣ የጥራት ተሸላሚ! የግሬደር፣ የትራክተር እና የፎርክሊፍት ጎማዎችን ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ አቀረበልዎ። ሆራይዘን አዲስ ጎማ – የኢትዮጵያውያን ኩራት ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – የሀገር ሀብት #MIDROC #MidrocInvestmentGroup #HorizonAddisTyre #MadeInEthiopia
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ በ2017/18 በጀት ዓመት አጠቃላይ ምርትና ሽያጭ ከባለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር እድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ። የግብርና ዘርፉ የ2017/18 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018/19 እቅድ ተገምግሟል። አፈጻጸሙ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የተሻለ እንደነበር ተጠቁሟል። በዓመቱ የተገኘው አጠቃላይ ሽያጭ በበጀት ዓመቱ ከታቀደው 91 በመቶ ማሳካት የተቻለ ሲሆን፣ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር ደግሞ የ29 በመቶ እድገት አሳይቷል። ከትርፍ አንጻር የዕቅዱን 105 በመቶ በማከናወን፣ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ41 በመቶ ጭማሪ እንዳሳየ ሪፖርቱ አመላክቷል። በዓመቱ በቡና፣ በምግብ በቆሎ፣ በወተት፣ በፍራፍሬ፣ በታሸጉ የጣሳ የምግብ ምርቶች፣ ከፍተኛ ውጤት የታዩባቸው እንደሆኑ ተጠቅሷል፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በመድረኩ ላይ እንደተናገሩት በተመዘገበው፣ ውጤት ሳንዘናጋ የተሻለ ስኬት ለማምጣት ተግተን ልንሠራ ይገባል ብለዋል። አቶ ጀማል ሚድሮክ በየጊዜው ራሱን በመለወጥ አሁን የደረሰበት የዕድገት ደረጃ ላይ መድረስ መቻሉን ገልፀው፣ ሁሉም የተቋሙ አመራርና ሠራተኞች በኃላፊነት፣ በተጠያቂነት፣ በግልጸኝነትና በባለቤትነት ስሜት መሥራት አለባቸዉ ብለዋል። ከግብርና ምርቶች በተለይም ቡና፣ሻይና ሌሎች የግብርና ምርቶች ምርታማነትን የበለጠ ለመጨመር የሚያጋጥሙ ችግሮችን አስቀድሞ በመለየት፣ ክፍተቶችን በማረም ለተሻለ ውጤት መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል። በዘርፉ ሥር ያሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት በማከናወን ለምግብ ዋስትና ፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራና ለውጭ ምንዛሬ ግኝት ወሳኝ የሆነውን የግብርና ዘርፍ በአግባቡ ለማጠናከር መሥራት አለበትም ብለዋል ዋና ስራ አስፈጻሚው። አቶ ጀማል ትርፋማነትን በማረጋገጥ ሚድሮክን ለትውልድ ለማሻገር በየዘርፉ ምርታማነትን ማሳደግ ፣ማምረቻ ወጪን መቀነስና ጥራትን ማሻሻል ላይ ከፍተኛ ትኩረት እንዲሰጥ አሳስበዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ፣ በኮንስትራክሽንና ሪል ስቴት፣ በግብርና፣ በማዕድን፣ በንግድና በሆስፒታሊቲ ዘርፎች በመሰማራት ከ80 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የቻለ ግዙፍ ተቋም ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከፍተኛ ግብር ከመክፈል በተጨማሪ የትርፉን 10 በመቶ በመመደብ ማህበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ የሚገኝ የሀገር ሀብት ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት MIDROCC Investment Group’s agricultural sector records increase in total production and sales in the 2017/18 E.C fiscal year. The agricultural sector’s performance for the 2017/18 fiscal year and the 2018/19 plan have been reviewed. It was noted that the performance was better compared to the same period of the previous year. The total sales achieved during the year were 91 percent of the budgeted amount for the fiscal year, showing a 29 percent increase compared to the previous fiscal year. The report indicated that it achieved 105 percent of the plan in terms of profit, an increase of 41 percent compared to the same period of the previous year. It was learned that coffee, corn, milk, fruits, and canned food products showed high results during the year. Speaking at the program, Jamal Ahmed, CEO of MIDROC Investment Group, said that we should work hard to achieve better results without being distracted by the results that have been recorded. Jamal said that MIDROC has been able to reach the current level of development by constantly changing itself, and that all the management and employees of the institution must work with responsibility, accountability, transparency and a sense of ownership to further increase the productivity of agricultural products, especially coffee, tea and other agricultural products. He stressed that it is necessary to identify problems in advance and work to correct gaps to achieve better results. The CEO also said that the agricultural sector, which is crucial for food security, job creation and foreign exchange earnings, should be strengthened properly by implementing various projects under the sector. Jamal urged the company to focus on increasing productivity, reducing production costs, and improving quality in each sector to ensure profitability and pass it on to future generations. MIDROC Investment Group is a large institution that has been able to create job opportunities for more than 80 thousand citizens by engaging in manufacturing, construction and real estate, agriculture, mining, trade, and hospitality sectors. In addition to its contribution to national revenue by paying taxes, MIDROC Investment Group implements its social responsibility allocating 10 percent of its profits. #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #AgroCluster #FoodSecurity #Ethiopia
без подписи
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች የስድስት ወራት "Master Leadership Program" ስልጠና አጠናቀው እውቅና አገኙ። የዘርፉ አመራሮች ለስድስት ወራት ሲከታተሉት የቆዩትን የአመራርነት ስልጠና አጠናቀው፣ በብቃት ምዘና በማለፋቸው የእውቅና ሰርተፊኬት ተበርክቶላቸዋል ። ስልጠናው በ'i-Capital Africa Institute' አስተባባሪነት የተሰጠ ሲሆን፣ በማዕድን ዘርፍ ስር ከሚገኙ ኩባንያዎች የተወጣጡ 35 ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈውበታል። ፕሮግራሙ በ 'Leadership Competence Assessment' በተለይም በ 'Psychometric Test' የተለያዩ የአመራርነት ክፍተቶችን መነሻ በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ሰልጣኞቹ በስምንት ዋና ዋና የአመራርነት ብቃቶች (behaviour Indictors) ላይ ያተኮረ ስልጠና ወስደዋል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የማዕድን ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዱላ መኮንን፤ በዘርፉ ውጤታማና ተወዳዳሪ ሥራዎችን ለማከናወን አዳዲስ ዓለም አቀፍ እውቀቶችንና ልምዶችን ሁልጊዜም መቅሰም አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ዱላ ይህ ስልጠና አመራሮች በሚያስተላልፏቸው ውሳኔዎች ላይ ከፍተኛ እውቀት እንዲኖራቸው የሚያግዝ በመሆኑ በቀጣይነት የሚሰራበት ነው ብለዋል። ድርጅቶች መሪዎቻቸውን ስለሚመስሉ፣ ሁሉም አመራሮች የወሰዱትን ስልጠና ተግባራዊ በማድረግ ድርጅቶቻቸውን ውጤታማ ለማድረግ መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- ሚድሮክ ለሀገር ኮስፒ ስፔሻል በር የቤትዎ ደህንነት አጋር ! በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኝዉ ኮምቦልቻ የብረታ ብረት ምርቶች ኢንዱስትሪ ለሪል እስቴት አልሚዎች፣ ለኮንስትራክሽንና ሆቴል ኢንዱስትሪዎች፣ ለግለሰቦች የቤት ግንባታ ወሳኝ የሆነዉን ዘመናዊ በሮችን በላቀ የጥራት ደረጃ እያመረተ ይገኛል። ምርቶቻችንን፥ በሰሚት +251941473469 በሜክሲኮ +251948231291 በአዳማ +251953690946 በቢሾፍቱ +251941473469 እንዲሁም በኩዊንስ ሱፐርማርኬት ቅርንጫፎች ያገኛሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- 09-11-48-73-92 ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- የሀገር ሀብት KOSPI Special Door! Your safety Reliable partner! MIDROC Investment Group, produces special doors that are essential for real estate developers, construction and hotel industries, and individual home construction at a high level of quality. You can access our products: In Semit +251941473469 In Mexico +251948231291 In Adama +251953690946 In Bishoftu +251941473469 and In our Queen's Supermarket branches. For more information: 09-11-48-73-92 #MidroInvestmentGroup #MIDROC #KospiSpecialDoor #KOSPI
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር እስከ 6 ወር ድረስ መልኩንም ጣዕሙንም ሳይቀየር ራሱን ሆኖ ይጠብቀናል! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ የሀገር ሀብት #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #SholaUHT
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር መርቲ በጓዳችን ካለ … ጥሩ ጣዕም በገበታችን አለ! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ የሀገር ሀብት #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #Merti
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር ኢትዮ አግሪ ሴፍት የ'ISO 9001:2015' የኳሊቲ ማኔጅመንት ሲስተም ሰርተፍኬት አገኘ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ኢትዮ አግሪ ሴፍት፣ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ አሰራሮችንና የጥራት ቁጥጥር ስርዓቶችን በመተግበር የ ISO 9001:2015 (Quality Management System) ሰርተፍኬት አግኝቷል። ሰርተፍኬቱን የኢትዮ አግሪ ሴፍት ተጠባባቂ ስራ አስኪያጅ አቶ አዳነ ወ/ዮሃንስ ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መዓዛ አበራ ተረክበዋል። አቶ አዳነ ተቋሙ በሻይ ቅጠል፣ በቡና፣ በአበባ፣ በሰብል ምርቶችና የቅባት እህሎችን በስፋት በማምረት ለዓለምና ለሀገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ የሚታወቅ መሆኑን ገልጸዋል። እንዲህ ዓይነቱ ተቋም በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነቱን ለማስቀጠል የተለያዩ የጥራት አሰራሮችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባው ጠቅሰው ፤ አሰራሩ በተቋሙ ስር በሚገኙ ሁሉም ድርጅቶች ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መዓዛ አበራ፤ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆኑ ድርጅቶች ዓለም አቀፍ አሰራሮችን በመከተል ደህንነታቸው የተጠበቁና ጥራት ያላቸውን ምርቶችና አገልግሎቶች ለገበያ ለማቅረብ የሚያደርጉትን ጥረት አድንቀዋል። በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ የአቅም ግንባታና ሲስታም ልማት ኮርፖሬት ዳይሬክተር አቶ ብሩክ ውብሸት የጥራት ማኔጅመንት ስርዓት ቀጣይነት ያለው ክትትል የሚፈልግ በመሆኑ የድርጅቱ አመራሮችና ሰራተኞች ጥራትን አስጠብቆ ለመቀጠል በትጋት መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል። በመርሃ ግብሩ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የኢትዮ አግሪ ሴፍት ሰራተኞች የምስጋና ምስክር ወረቀት ተሰጥቷል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የምርትና አገልግሎት ጥራትን ለማስጠበቅ የሚጠቀምባቸው ዘመናዊ ቤተ ሙከራዎችን የድርጅቱ ሰራተኞች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግዙፍ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሰማርቶ ከ80 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን ከአመታዊ ትርፉ 10 ፐርሰንቱን ለማህበራዊ አገልግሎት የሚያውል የሃገር ሃብት ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት Ethio Agri-CEFT Receives ISO 9001:2015 Quality Management System Certificate. Ethio Agri-CEFT, a part of MIDROC Investment Group, has received the ISO 9001:2015 Quality Management System Certificate for implementing internationally recognized quality control systems. Ethio Agri-CEFT Acting Managing Director Adane W/Yohannes received the certificate from the Director General of the Ethiopian Conformity Assessment Organization, Engineer Meaza Abera. Adane stated that the institution is known for producing tea, coffee, flowers, crops and oilseeds extensively and supplying them to the global and domestic markets. He noted that such an institution should implement various quality practices to maintain its competitiveness in the international market. He said the practice is implemented in all organizations under the institution. Ethiopian Conformity Assessment Organization Director General Engineer Meaza Abera; appreciated the efforts of organizations that are part of MIDROC Investment Group to provide safe and quality products and services to the market by following international practices. Brook Woubshet, Corporate Director of Capacity Building and System Development for the Agricultural Sector at MIDROC Investment Group, on his part, stressed that the quality management system requires continuous monitoring and that the organization’s leaders, He remarked that employees should work diligently to maintain and maintain quality. Ethio Agri-CEFT employees who made significant contributions to the program were given certificates of appreciation. In addition, the employees of the Ethiopian Conformity Assessment Organization toured the modern laboratories used by the organization to maintain the quality of products and services. MIDROC Investment Group has engaged in major investment sectors, created job opportunities for more than 80 thousand Ethiopians, and is a national asset that spends 10 percent of its annual profit on social responsibility services. #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #EthioAgriCEFT #Agriculture #AgroCluster #JemalAhmed #Ethiopia #ISO
без подписи
без подписи
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሲግንፋይ ከተባለ ኩባንያ ጋር የስትራቴጂክ ስምምነት ተፈራረመ። በሰፊ ኢንቨስትመንት አቅምና ተደራሽነት የሚታወቅው ሚድሮክ ኢንቨሰትመንት ግሩፕ ሲግንፋይ ከተባለ ዘመናዊ የቤትና የሆቴል የመብራት እቃዎች አቅራቢ ኩባንያ ጋር የስትራቴጂክ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ ግዥን ለማቀላጠፍ፣ ወጥነት ያለው ጥራትን ለማረጋገጥ፣ በገበያ ተወዳዳሪ ለመሆንና ፈጣን አገልግሎት ለማቅረብ እንዲሁም ዘላቂ እና ፈጠራ ያለው የፕሮጀክት አቅርቦትን ለመደገፍ ይረዳል ተብሏል፡፡ ሲግኒፋይ ከፍተኛ ጥራትና አቅም ያላቸውን ዘመናዊ የኤልኢዲ መብራቶችን የሚያቀርብ አለማቀፍ ኩባንያ ሲሆን በስምምነቱ መሰረት ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግንባታና በእድሳት ላይ ለሚገኙ የሆቴል ፕሮጀክቶች ዘላቂ፣ሀይል ቆጣቢና ከአካባቢ ጋር ተስማሚ የሆኑ አዳዲስ የመብራት ቴክኖሎጂዎችንና አገልግሎቶችን የሚያቀርብ ይሆናል፡፡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በመላው ኢትዮጵያ በስድስት የኢንቨስትመንት ዘርፎች፤ በማኑፋክቸሪንግ፣ በኮንስተራክሽና ሪል ስቴት፣ በግብርና፣ በማዕድን፣ በንግድና በሆስፒታሊቲ ዘርፎች በመሰማራት ሀገርና ህዝብን እያገለገለ የሚገኝ ታላቅ ተቋም ሲሆን፣ ከ80 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የስራ እድል ፈጥሯል። በተጨማሪም በሀገሪቱ ውስጥ የኮርፖሬት ማህበራዊ ሃላፊነቶችን በጥራትና በትጋት የሚወጣው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከዓመታዊ ገቢው 10 ፐርሰንቱን ለማህበራዊ አገልግሎት ያውላል። ሚድሮክ ኢንቨሰትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት! MIDROC Investment Group signs Strategic Framework Agreement with Signify MIDROC Investment group has signed a strategic framework agreement with Signify-a global high quality lighting equipment provider under Philips brand- establishing a long-term partnership to supply world-class lighting equipment solutions for MIDROC investment group's projects in Ethiopia. The agreement strengthens procurement efficiency, standardizes quality, secures competitive pricing and supports sustainable, innovative project delivery for growing portfolios. It also supports the adoption of sustainable and innovative lighting technologies, reinforcing MIDROC investment group's commitment to delivering high-quality projects while also contributing much for sustainable environment, green energy and ecology preservation. MIDROC Investment Group is a giant investment company striding massively in recognizable investment areas like Manufacturing, Mining, construction and real estate, agriculture, commerce and Hospitality. It has also created job opportunities for more than 80 thousand employees across Ethiopia. It also donates 10 percent of its annual income as part of its corporate social responsibility move in Ethiopia. #MidrocInvestmentGroup #MIDROC #HospitalityCluster #Hospitality #JemalAhmed