Ethiopian Broadcasting corporation ®
СтатистикаEthiopian broadcasting corporation is a 24 working public media. https://telega.io/c/EBC_TV ማንኛውም አይነት አስተያየት እና ጥቆማ ካላችሁ በዚህ ላኩልን እንቀበላለን!! https://t.me/+G7d4hSzJEhViMzQ0
- Последний пост
- 20 июл.
- Последнее чтение
- 14:17
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 926
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 624
- 1/48двое суток
- 1 861
- 1/72трое суток
- 2 007
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ስፔን የ23ኛው ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች ******************** በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ስፔን አርጀንቲናን 1 ለ 0 በማሸነፍ የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች። የጨዋታው መደበኛ ክፍለ ጊዜ ያለ ግብ በመጠናቀቁ አሸናፊውን ለመለየት 30 ደቂቃ ተጨምሯል። በጭማሪው ክፍለ ጊዜ 106ኛው ደቂቃ ላይ ፌራን ቶሬስ ያስቆጠራት ግብ ስፔንን አሸናፊ አድርጋለች። በዚህም ስፔን ከ16 ዓመታት በኋላ ውድድሩን አሸንፋ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሥልጣን መያዣው መንገድ በምርጫ ብቻ መሆን እንዳለበት ሕዝቡ በተግባር አሳይቷል፡- የኢዜማ መሪ አቶ እዮብ መሳፍንት ********************** የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪ አቶ እዮብ መሳፍንት ከኢቲቪ ወቅታዊ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ የድህረ ምርጫ ወቅታዊ ሁኔታዎችንና የፓርቲያቸውን የቀጣይ የፖለቲካ አቅጣጫ በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ መሪው በምርጫው ወቅት የታየውን ከፍተኛ የሕዝብ ተሳትፎ ያደነቁ ሲሆን፣ ሕዝቡ በተለያዩ ተግዳሮቶች ሳይበግረው ረጅም ሰዓት ተሰልፎ መምረጡ ከሰላማዊ አማራጭ ውጪ በጠመንጃ ሥልጣን የመያዝ አባዜ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል ውስጥ ሙሉ በሙሉ መወገድ እንዳለበት ያሳየበት ግልጽ መልዕክት ነው ብለዋል፡፡ ኢዜማ ወደ ምርጫው የገባው የኢትዮጵያን ተጨባጭ የፖለቲካ ምኅዳር በጥልቀት ገምግሞ መሆኑን የገለጹት አቶ እዮብ፣ ፓርቲው አስቀድሞ ካስቀመጠው ግብ አንጻር የአሁኑ ተሳትፎው ከሞላ ጎደል ስኬታማ እንደነበርና ምርጫ ሲደርስ ብቻ የሚደናገጥ ሳይሆን ራሱን ወዲያውኑ ለቀጣዩ ምርጫ ማዘጋጀት መጀመሩን አስታውቀዋል፡፡ ኢዜማ በክልልና በፌደራል ምክር ቤቶች በድምሩ 86 ወንበሮች …https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0Ze5JfrcbzrDpg52grMGAj2s7ChAt7tu7BokwRRAQueDYmQ8H5uyuEv6Xm1nqvwbBl
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሴትነት ውለታ ሌላኛው ገጽታ፤ በዱር እንስሳት ጥበቃ ግንባር ላይ ያሉ የኢትዮጵያ እና የዓለም ጀግና ሴት ሬንጀሮች ************* ከቤት የሚጀምረው ጥልቅ እንክብካቤና የእናትነት ታላቅ ኃላፊነት ወደ ዱር ዘልቆ በመግባት፣ ተፈጥሮንና የዱር እንስሳትን በፅናት በመጠበቅ ረገድ በዓለም ዙሪያ የማይተካ ሚና እያበረከቱ ያሉ ጀግና ሴቶች መገኛ ሆኗል። በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አማካኝነት ከሰኔ 23 እስከ ሰኔ 30 ድረስ የሚከበረው "ዓለም አቀፍ ሴት የዱር እንስሳት ጠባቂዎች/ሬንጀሮች ሳምንት" (World Female Ranger Week) እነዚህን ደፋር እንስቶች በደመቀ ሁኔታ ለማክበርና ለማበረታታት የሚውል ታላቅ ዓለም አቀፍ ዘመቻ ነው። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በዘርፉ የተሰማሩ ሴቶች ቁጥር ከ11 በመቶ በታች ቢሆንም፣ በተፈጥሮ ጥበቃ፣ በማኅበረሰብ ተሳትፎ እና በሕገ-ወጥ አደን መከላከል ላይ የሚያሳርፉት ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ የዘንድሮው የሳምንቱ መሪ ቃል "ተጽዕኖ" በሚል መመረጡ ተገቢነቱን ያሳያል። በሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ሴቶች በዚህ አስቸጋሪ ተግባር ላይ ከፍተኛ የጀግንነት አሻራ እያበረከቱ የሚገኙ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል በባቢሌ ዝሆኖች መጠለያ የምትሰራውን ፈቲያ ኡስማን…https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0D63fMjgYqpbBbi9rCmndqVaEeJ2oycLQ85tQkshfWivg8MB17i3ruterWmgvAT8xl
ከ55 ኮርሶች 46ቱን 'A+' ያስመዘገበው ባለ ብሩህ አዕምሮው መሐንዲስ ******************** አላምረው ዋጋው በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል የ2018 ትምህርት ዘመን እጩ ተመራቂ ነው፡፡ አላምረው በዩኒቨርሲቲ ቆይታው 4 ነጥብ (CGPA) በማስመዝገብ የዩኒቨርሲቲው ልዩ ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። ይህ ባለ ብሩህ አእምሮ ወጣት ዕጩ ተመራቂ መሐንዲስ ለዚህ ከፍተኛ ክብር ሊበቃ የቻለው በትምህርት ቆይታው ከወሰዳቸው 55 አጠቃላይ ኮርሶች መካከል በ46ቱን 'A+' እንዲሁም በቀሪዎቹ 9 ኮርሶች 'A' በማምጣት ባስመዘገበው ውጤት ነው። አላምረው ዋጋው ባሳየው በዚህ አስደናቂ የትምህርት አፈጻጸም፣ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የ7ኛው ዙር የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በልዩ ሁኔታ የዋንጫ ተሸላሚ መሆኑን ከአዊ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። #Ethiopia #EBC #ebcdotstream #Education
видео или голосовое, без подписи
ፈረንሳይ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች **************** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን አጠቃላይ ምርጫ ይፋዊ ውጤት ማሳወቁን ተከትሎ የፈረንሳይ መንግሥት ለምርጫው ስኬታማነት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የፈረንሳይ መንግሥት በመልዕክቱ አዲስ የተመረጡ የፓርላማ አባላትን፣ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትን እንዲሁም በሂደቱ የተሳተፉ ባለድርሻ አካላትን፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እና የሲቪክ ማኅበራትን ለስኬቱ አድንቋል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ምርጫውን ስኬታማ በሆነ መንገድ ላከናወነው የኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን ማስተላለፉን ከፈረንሳይ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። #Ethiopia #EBC #NEBE #France #EthiopianParliament
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи