Major Crypto Airdrops
описание
2024 summer is period for investment as you well do in verified crypto currency airdrop project, Remember many crypto ai
104
подписчиков
Охват к подписчикам
27,9%
ERR
Реакции к просмотрам
2,91%
55 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,90%
17
Постов в день
0,1
всего 65
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 16 авг.🏆 አርሰናል ከ ማን ሲቲ በኮሙዩኒቲ ሺልድ አርሰናል በኮሙዩኒቲ ሺልድ 4 ጊዜ ከማን ሲቲ ጋር ተገናኝቶ አራቱንም አሸንፏል! 🔴⚪️ 📅 1934: አርሰናል 4–0 ማን ሲቲ 📅 2014: አርሰናል 3–0 ማን ሲቲ 📅 2023: አርሰናል 1–1 ማን ሲቲ (4–1 በፔናሊቲ) 📅 2026: አርሰናል 3–0 ማን ሲቲ 📊 ጠቅላላ የግብ ልዩነት: አርሰናል 11–1 ማን ሲቲ በኮሙዩኒቲ ሺልድ 100% የማሸነፍ ታሪክ! 🔥 @Major_cryptto @Major_cryptto16,67%
- 1 янв. 2025 г.January 31 ላይ የሚጠናቀቀው $Zoo ከዚህ ቀደም እንደተናገሩት አሁን የምንሰበስበው Point ሳይሆን ትክክለኛ ቶክን ነው ስለዚህ Token Distribution የሚባል ነገር የለም። ከቻላቹ በብዙ አካውንት በመስራት ያላቹን ቶክን መጨመር ትችላላቹ። አቅም ያለው ደግሞ Invest ማድረግ ትችላላቹ። 💫ከምንም በላይ ሁልጊዜ የምንለቀው Riddle እና Rebus እንዳያልፋቹ 💫በየቀኑ ሽልማት ውሰዱ(Daily Reward) 💫በተጨማሪም መሀል መሀል ላይ የሚመጡት የሰአት ገደብ ያላቸው ታስኮች እንዳያመልጣቹ Time Limited ታስኮች ለትንሽ ደቂቃ ብቻ ስለሚመጡ እነዚህን ታስኮች በቀላሉ ለማግኘት Notifications 📣 ON አድርጉ። ZOO ለመጀመር 👇 ✅http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref1967439763 #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት #UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደግሞ አንድ ጊዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ አድርጉ @Major_cryptto @Major_cryptto10,00%
- 10 мая▪️||ምን ይውጥህ ይሆን 😁 Next game ደግሞ Come on Burnley በልልን😁 SHARE| @ETHIO_ARSENAL8,70%
- 17 авг. 2024 г.#fintopio ✅|| የfintopio ሳምንታዊ ውድድር ሌሊት 6 ሰዓት የተጠናቀቀ ሲሆን እንደ አዲስ የዚህ ሳምንት ውድድርም በይፋ ተጀምሯል። ✅|| በዚሁም ሳምንታዊ ነጥባችሁ ከፍ ማድረግ ከፈለጋችሁ ከወዲሁ ነጥብ መሰብሰብ ጀምሩ። ✅|| መጨረሻ ላይ የሰበሰባችሁት HP ወደ ቶከን ተቀይሮ ጥሩ ገንዘብ እንደምታገኙም ነው የተገለፀው። @Major_cryptto @Major_cryptto8,57%
- 20 июл.CHAMPIONS OF WORLDDD! 🏆🇪🇸 @Major-Cryptto7,69%
- 19 авг. 2024 г.#major 🤝 #fintopio ✅ አዳዲስ ታስኮች መጥተዋል እስከ 100,000 እና 200,000 Hold coin reward ያላቸው👆👆 ✅|| fintopio ትልቅ ፕሮጀክቱ መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም። እንደ ቴሌግራም ዋሌትም ጭምር ነው። ✅|| የ fintopio ወርሐዊ ውድድርም ዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት የሚያበቃ ይሆናል። እንደ አዲስ በዛውም የወሩ ውድድር ይጀመራል። ከአንደኛ እስከ 50ኛ ደረጃ ለያዙ በሰሩት ልክ የሚከፈላቸው ይሆናል። ከኢትዮጵያ ቶፕ 50 የገቡት ሁለት ልጆች አቃለሁ ሁለቱም በትንሹ ከ9000 ብር ሰርቷል።ብዙ ሰዎች ስለጋበዛችሁ ብቻ ታሸንፋላችሁ ማለት አይደለም። @Major_cryptto7,69%
- 5 сент. 2024 г.#አሁኑኑ_Claim_እና_start_farming ይበሉ ✅|| አብዛኞቻቹ claim እና start farming እያላችሁ አይደለም። ✅|| በየሰዓቱ እና በየቀኑ Check ማድረግ ያለባችሁ ኤርድሮፖች እነማን ናቸው። 1.#FINTOPIo (tasks - claim - start) 2. CEX 3. CEXP 4. #Major (በየ 8 ሰዓቱ) 5. #sunwaves (በ24 ሰዓት አንዴ) 6. #Blum (በ8 ሰዓት አንዴ) 7. lost dog በየቀኑ ካርድ መምረጥ . . . የመጀመሪያዎቹ 3 በየ7 ሰዓት ወይምንም 8 ሰዓት እየገባችሁ claim እና start farming ማለታችሁ በፍፁም አትርሱ። የመጨረሻዎቹ 3 ደግሞ በየቀኑ ገብታችሁ Check አድርጉ። በተለይ #Major የተለያዩ በየቀኑ የሚሰሩ ታስኮች አሉት። @Major_cryptto7,32%
- 11 июн.Telegram wallet የኢትዮጵያን ብር ከP2P ግብይት ላይ አስወጥቶታል። ብዙዎቹ ስለክሪፕቶና Trading እንዲያውቁ ትልቅ አስተዋፆ የነበረው Telegram wallet ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ asset ከማስቀመጫነት የዘለለ ጥቅም አይኖረውም። የቴሌግራም premium ለማድረግም በጣም ከባድ ይሆናል። መቼ እንደሚመለስ የታወቀ ነገር የለም። በዚህ አጋጣሚ የተለያዩ የcrypto ኮይኖችን እንገዛለንና እንሸጣለን የሚሉ አጭበርባሪዎች ስለሚበዙ ጥንቃቄ አድርጉ። Online ላይ ማንንም አትመኑ። ✍️ተጠቃሚዎች ምን ተሰማችሁ? @Major_Cryptto7,14%
- 20 июл.ስፔን አርጀንቲናን በማሸነፍ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች *** የ2026 ዓለም ዋንጫ ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኘ ስፔን አርጀንቲናን 1 ለ 0 አሸንፋለች። 120 ደቂቃ በወሰደው ፍጻሜ ተቀይሮ የገባው ፌራን ቶሬስ የስፔንን ግብ አስቆጥሯል። በአርጀንቲና በኩል መደበኛ 90 ደቂቃው መጠናቀቂያ ላይ የቼልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ፓው ኩባርሲ ላይ በሰራው ጥፋ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። የ2010 የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮኗ ስፔን በታሪኳ ለ2ኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫን ያነሳችበት ሆኗል። አርጀንቲና የዓለም ዋንጫን ለ2ኛ ተከታታይ ጊዜ ለፍጻሜ ብትደርስም ሳይሳካላት ቀርቷል።6,25%
- 22 авг. 2024 г.#Major 🤝 #fintopio ✅|| fintopio እና major የፓርትነርሽፕ ስምምነት አድርጓል። ✅|| #major በቴሌግራም ገፃቸው #fintopio የወደፊት ትልቅ ፕሮጀክት ሲሉ ምስክርነታቸው ገልጿል።😊 ✅|| በነገራችን ላይ የfintopio መስራች እና የmajor መስራች ወንድማማቾች ናቸው። 👇ለመጀመር👇 https://fintop.io/SWTG6b436,25%
- 23 дек. 2024 г.January 31 ላይ የሚጠናቀቀው $Zoo ከዚህ ቀደም እንደተናገሩት አሁን የምንሰበስበው Point ሳይሆን ትክክለኛ ቶክን ነው ስለዚህ Token Distribution የሚባል ነገር የለም። ከቻላቹ በብዙ አካውንት በመስራት ያላቹን ቶክን መጨመር ትችላላቹ። አቅም ያለው ደግሞ Invest ማድረግ ትችላላቹ። 💫ከምንም በላይ ሁልጊዜ የምንለቀው Riddle እና Rebus እንዳያልፋቹ 💫በየቀኑ ሽልማት ውሰዱ(Daily Reward) 💫በተጨማሪም መሀል መሀል ላይ የሚመጡት የሰአት ገደብ ያላቸው ታስኮች እንዳያመልጣቹ Time Limited ታስኮች ለትንሽ ደቂቃ ብቻ ስለሚመጡ እነዚህን ታስኮች በቀላሉ ለማግኘት Notifications 📣 ON አድርጉ። ZOO ለመጀመር 👇 ✅http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref1967439763 #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት #UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደግሞ አንድ ጊዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ አድርጉ @Major_cryptto6,00%
- 20 июл.England P. Champion and FIFA 2026 World Cup Champions 🏆5,88%