- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 18
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 480
- 1/48двое суток
- 1 696
- 1/72трое суток
- 1 829
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Last date for summer class.
без подписи
без подписи
ነሃሴ 7/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ ከላይ በምስሉ የምትመለከቷቸው ባሳለፍነው የትምህርት ዘመን ጠፍተው የተገኙ የምሳ እቃዎችና የውሃ ኮዳዎች እንዲሁም ልብሶቹ ደግሞ ከትምህርት ቤቱ የአለባበስ ህግ ውጪ ለብሰው የተገኙ ተማሪዎች ተይዘው የነበሩ ከፊሎቹ ደግሞ ጥለዋቸው የሄዱ ናቸው፤በመሆኑም ከነሃሴ 8/2018 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 15/2018 ዓ.ም የራሳችሁ የሆነ ምሳ እቃ ወይም የውሃ ኮዳ ወይም ልብስ መጥታችሁ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን በተጠቀሱት ቀናት ያልወሰደ ተማሪ ወይም ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑና በበጎ አድራጎት ኮሚቴ በኩል ለተቸገሩ የምናድለው መሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ትምህርት ቤቱ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ነሃሴ 7/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ የምዝገባ ክፍያ መፈፀም ብቻ ምዝገባ እንደተጠናቀቀ እንደማይወሰድ ማሳወቃችን ይታወቃል፤ በመሆኑም ክፍያ በመፈፀም ፎርሙን ሞልተው የላኩ ወላጆች እያመሰገንን ነገር ግን እስከ አሁን ድረስ ከፍላችሁ ፎርሙን ግን ሞልታችሁ ያልላካችሁ ወላጆች በምደባ ግዜ ለሚፈጠር መጉላላት ትምህርት ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡ ፎርሙን ሞልቶ ያልላከ ወላጅ ልጁ እንዲመደብ ለማድረግ የከፈለበት ደረሰኝ ትምህርት ቤት ድረስ አምጥቶ ማሳየት የሚጠበቅበት በመሆኑ ይህን መጉላላት እንዳይኖር አሁንም ከፍላችሁ ፎርሙን ሞልታችሁ ያልላካችሁ ወላጆች በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት እንድትልኩ እናሳስባን፡፡ በተጨማሪ ፎርሙን ሞልታችሁ ስትልኩ የልጆቻችሁ የክ/ደረጃ ይሁን ማንኛውም ስህተት የተሞላ ነገር ከነበረ ዳግም አስተካክላችሁ በመሙላት መላክ የምትችሉ መሆናችሁ እናሳውቃለን፡፡ ትምህርት ቤቱ
без подписи
без подписи
без подписи
ለ2019 ለሰርቪስ ተጠቃሚዎች በሙሉ ለሰርቪስ ተጠቃሚዎች በሙሉ እስከ ነሐሴ 25/2018 ድረስ ሾላ ያለው ወጋገን ባንክ እየከፈላችሁ ስምሪት ክፍል በመሄድ አንድ ጉርድ ፎቶ እ የሰርቪስ ፎርም እንድትሞሉ እና መታወቂያ እንድትይዙ እያሳወቅን የሰርቪስ መታወቂያ ያልያዘ ማንኛውም ተማሪ የማናሳፍር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ነባርም ሆነ አዲስ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች ሰርቪስ ሳይሞላ በግዜው እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
без подписи