Munib Network
Статистикаስለ ቁርኣን አንቀፆች፣ ሀዲሶች፣ ኢስላማዊ ማሳሰቢያዎች ፣ ዜናዎች እና ሌሎችም ልጥፎችን ከሙኒብ ኔትዎርክ ይከታተሉ።
- Последний пост
- 19 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 🌙 Munib_net
ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል አርብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ ሙባረክ
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
1447 ተኛው የታላቁ የረመዳን ፆም ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እሮብ የካቲት 11 እንደሚጀመር ተረጋግጧል ። ረመዳን ሙባረክ 🫶❤ Munib_net
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የረመዷን የኢፍጣር ፓኬጅ የአንድ ቤተሰብ ፓኬጅ 6000 ብር 1000742126386 Ibmumasoud Islamic center “ ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው እኩል ምንዳ ይኖረዋል “ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ስልክ ቁጥር 0904366666 0930001037
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ በሺወች ለሚቆጠሩ የአላህ ባሪያወች የረመዷን ፊጥራ ድጋፍ ይደረጋል ። እና 600 ቤተሰቦች የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ለማድረግ ነበር የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616…
ረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ በሺወች ለሚቆጠሩ የአላህ ባሪያወች የረመዷን ፊጥራ ድጋፍ ይደረጋል ። እና 600 ቤተሰቦች የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ለማድረግ ነበር የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616…
ረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ በሺወች ለሚቆጠሩ የአላህ ባሪያወች የረመዷን ፊጥራ ድጋፍ ይደረጋል ። እና 600 ቤተሰቦች የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ለማድረግ ነበር የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 ♢ አቢሲኒያ ባንክ 227989898 ♢ ራሚስ ባንክ 1010058695601 munib_net
ተማሪ ካሊድ በሽር ከስድስት መቶ 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ ሆነ! በ2017 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተዋል ብለዋል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፡፡ 585 ሺህ 882 ተማሪዎች ፈተናውን መፈተናቸውንም አንስተዋል፡፡ፈተናውን ከወሰዱ 48,929 ተማሪዎች አልፈዋል። በ2017 ዓ.ሌ ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ የትምህርት ዘመኑን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ 11.4 በመቶ የ እንደሆኑ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ጠቅሰዋል፡፡ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡም በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦ 591 ወንድ (ተማሪ ካሊድ በሽር) ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት፤ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ፦562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ፤ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት መሆናቸውን ጠቅሰዋል በመግለጫቸው፡፡ በ2017 ዓ.ል የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ የ2017 ዓ.ል የትምህርት ዘመን ማጠናቀቂያን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል። Munib_net
ሙሀረም 9-10 ሰኔ 27-28 (ጁምዓ እና ቅዳሜ) ረሱል (ﷺ)እንዲህ ብለዋል፦ ከረመዳን በመቀጠል በላጭየፆም ቀን የሙሀረም ወር ፆም ነው። ከግዴታ ሶላቶች በመቀጠል በላጭ የሶላት አይነት የሌሊት ሶላት ነው። 📚ሶሂህ ሙስሊም: 1163 @munib_net
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በቱርክ ኢዝሚር ከተማ ትላንት ማታ ሰደድ እሳት የተነሳ ሲሆን፣ እስካሁን ከ400 በላይ ሰዎችን ከአደጋ ቦታ ማውጣት የተቻለ ሲሆን የአደጋ ጊዜ ሰራቶች እሳቱን በቁጠጥር ስር ለማድረግ እየተጉ እንደሚገኙ አስታውቀዋል። የእሳት አደጋው በሰው ህይወት ላይ ምንም አደጋ አላደረሰም። @munib_net
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи