tgindex
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት

የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት

Статистика

Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል 👣የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት 👣 በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች 👉Modeling 👉fashion design 👉Camera Man 👉psychology 👣እቤቶ ሆነው ይማሩ ይወቁ ሀሳብ አስተያየት ካሎት እዚ ላይ ያስቀምጡልን 👇👇 @NEW_GENERATION_MODEL_Bot Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል👣

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Красота
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
4 110
−5 за 1 дн.
Сутки
−2
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
432
24 постов
Вовлечённость
10,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
122
1/48двое суток
139
1/72трое суток
150

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 авг.13811из Hawineartpromotion

    ለከነገ ወዲያ (ዕሮብ) የበዓል ማስታወቂያ ቀረፃ 2 ወጣት ሴቶች ይፈለጋሉ። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ ፒያሳ 🌗ቀን፦ የፊታችን ዕሮብ 🕰 ሰዓት ከጥዋቱ 2:00 💵ክፍያ፦ ለአባላት 3500 ብር #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ18_23 👉ቁመት፦ . . . . 👉አለባበስ፦ የሃበሻ ቀሚስ ያላቸው ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን። 👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም። 👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው። 👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን። #ማሳሰቢያ አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን። ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion አድራሻችን @HawinePromotionAdmin @YeHawineLij @Musiye 0973123088_0913649094_0921625129 ✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ። መልካም ዕድል

  • 6 авг.253из Hawineartpromotion

    ተለቋል Production Manager #Mohammed_Oshe_Musse Location and Casting #Hawine_Promotion Wendi Mak - Azurit | ወንዲ ማክ - አዙሪት - New Ethiopian Music 2026 (Official ... https://youtube.com/watch?v=9XyPT4xq4Qg&si=LFYljM6MrDpm_1U3

  • 6 авг.245из Hawineartpromotion

    ዛሬ ማታ ይለቀቃል ፕሮዳክሽን ማናጀር ፦ መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ሎኬሽን እና ካስቲንግ፦ ሀዊኔ ፕሮሞሽን

  • 29 июл.33711из Hawineartpromotion

    ለነገ የታዋቂ ሰው ክሊፕ ቀረፃ ላይ 4 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን። @Musiye @Yehawinelij @HawineArtPromotion

  • 24 июл.442из Hawineartpromotion

    ፕሮዳክሽን ማናጀር #መሀመድ_ኦሼ_(ሙሴ) ሎኬሽን እና ካስቲንግ #Hawine_Promotion Tsge royal LEKA LEKA - ፅጌ ሮያል ለካ ለካ New Ethiopian music video music 2026... https://youtube.com/watch?v=DfePDl8DUEI&si=4NKYVy6Oq0XwjdTj

  • የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት pinned «ለነገ ቀረፃ ተጨማሪ 3 ወንዶችን እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን @Musiye»

  • 19 июл.4423из Hawineartpromotion

    ለነገ ቀረፃ ተጨማሪ 3 ወንዶችን እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን @Musiye

  • 18 июл.4432из Hawineartpromotion

    #Music_Clip_Casting_call ባለፈው ሰኞ ልሰራ የነበረው የክሊፕ ቀረፃ ወደፊታችን ሰኞ መሸጋገሩን አሳውቀን በነበረው መሰረት ቀረፃችን የአሁኑ ሰኞ (ከነገ ወዲያ) ስለሆነ ባለፈው የተመረጣችሁ ልጆች ለሰኞ ዝግጁ እንደሆናችሁ በውስጥ አሳውቁን። ከተመረጡት ልጆች ውጪ ሌሎችም ተጨማሪ ካስት ስለምንፈልግ ፊላጎቱ ያላችሁ አዳዲስ ልጆችም 5 ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin 0913649094_0921625129_0973123088 መልካም ዕድል !

  • የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት pinned a photo

  • 9 июл.51412из Hawineartpromotion

    #Clip_Casting_Call @Hawineartpromotion ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከ Brothers studio ጋር በመሆን የፊታችን ሰኞ በአዲስ አበባ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ለአሪፍ ሲን 5 ወንዶችን እና 5 ሴቶችን ይፈልጋል። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ ውስጥ 🌗 የቀረፃው ቀን፦ የፊታችን ሰኞ 💵 ክፍያ ፦ለአባላቱ በስምምነት #መስፈረት 👉ዕድሜ፦ከ19_25 👉የግቢ ተማሪ የሚመስሉ 👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin 0913649094_0921625129_0973123088 መልካም ዕድል !

  • 7 июл.4552из Hawineartpromotion

    #Clip_Casting_Call @Hawineartpromotion ሀዊኔ ፕሮዳክሽን የፊታችን አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ ለሚሰራው የኦሮሚኛ ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ሴት Main Cast ይፈልጋል። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አምቦ ወንጪ ሪዞርት 🌗 የቀረፃው ቀናት፦ ከፊታችን አርብ እሰከ እሁድ 💵 ክፍያ ፦ በስምምነት #መስፈረት 👉ዕድሜ፦ከ20_26 👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ 👉ቁመት፦ከ1.58 እሰከ 1.70 ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin 0913649094_0921625129_0973123088

  • 28 июн.5012из Hawineartpromotion

    #urgent_Casting_Call ለዛሬ ከሰዓት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 ወንዶችን እና 1 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን። @Musiye 0913649094_0921625129

  • 26 июн.53411из Hawineartpromotion

    ለእሁዱ ቀረፃ ተጨማሪ 1 ሴት እና 3 ወንዶችን እንፈልጋለን። @Musiye 0913649094_0921625129

  • 24 июн.59914из Hawineartpromotion

    የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ለምንቀረፅው የቀለም ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 3 ዋና ሞዴሎችን እና በዛ ያሉ ተዋኒያንን እንፈልጋለን።      #መስፈርት_ለዋና_ሞዴል 👉ዕድሜ፦ከ18_23 👉ቁመት፦ከ1.60 በላይ 👉አሪፍ ተክለሰውነት ያላቸው #ለተዋኒያን 👉ዕድሜ፦ከ25_45 👉ቁመት፦ከ1.65 በላይ 👉ጀማሪ የሆኑ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! ) ማስጠንቀቂያ እዚህ ላይ ካሉት ስልኮች ወጪ ተደውሎ ከሀዊኔ ፕሮሞሽን ነን ማንም ቢላችሁ መጀመሪያ እኔን እንዲታሳውቁኝ ካልሆነ ግን ለምንም ነገር ሃላፊነት እንደማልወስድ ይታወቅልኝ!! ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088_0913649094_0921625129

  • 14 июн.6102из Hawineartpromotion

    #Clip_Casting_Call @Hawineartpromotion ሀዊኔ ፕሮዳክሽን የፊታችን ዕሮብ ለሚሰራው የትግርኛ ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ለ Main Cast አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ሞዴሎችን ይፈልጋል። #መስፈረት 👍 #ሴቷ፦ 👉ዕድሜ፦ከ21 በላይ 👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ 👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ 👍 #ወንዱ 👉ዕድሜ፦ከ22 በላይ 👉ቁመት፦ከ1.73 በላይ 👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው @Musiye

  • የ ቢራ activation ስራ መስራት ለምትፈልጉ እድሜ ከ 24 በላይ የሆናችሁ ሴቶች እፈልጋለሁ *ስም *ስልክ ቁጥር * ፎቶ በዚህ ላኩልን @melak2020

  • 7 июн.646из Hawineartpromotion

    This Week ለምንሰራው Music Clip ላይ አንዲት Main Cast Model እንፈልጋለን። 👉ከለር፦ቀይ 👉ዕድሜ፦ከ19_28 👉ቆንጆ የሆነች @Musiye

  • 4 июн.7371из Hawineartpromotion

    #Casting_Call_Clip በሚቀጥለው ሳምንት ለምንሰራው የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ወንድና 1 ሴት Main Cast እና 3 ሴት ተዋናዮችን እንፈልጋለን።      #መስፈርት_ለMain_Cast 👉ዕድሜ፦ከ22_28 👉ሴቷ ቆንጆ የሆነች እና አሪፍ አቋም ያላት 👉ወንዱ የስፖርተኛ አቋም ያለው እና ፈረስ መጋለብ የሚችል 👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ #መስፈረት_ለ3ቱ_ሴቶች 👉ዕድሜ፦ከ20_27 👉ቁመት፦ከ1.65 በላይ 👉ፈረሰ መጋለብ የሚችሉ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! ) ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088_0913649094 መልካም ዕድል!

  • 30 мая56921из Hawineartpromotion

    ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮዳክሽን ቤተሰቦች እኔ መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) እባላለሁ ፕሮዳክሽን ማናጀር እና ዳይሬክተር ነኝ። በእኔ ፕሮዳክሽን ስር ማንም መስራት የሚፈልግ ሰው ቅድሚያ የአባልነት 1000 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ መመዝገብ ግዴታ እንደሆነ እና የእኛ አባል ያልሆነ ሰው ከእኛ ጋር መስራት እንደማይችል በትህትና አሳውቃለሁ። 👉ስራዎቻችንን ለማየት @HawineArtPromotion Link እና የእኔን @Musiye ፕሮፋይል ማየት በቂ ነው። 👉ጀማሪ ካስት ኤጀንቶች ለምትሰሩልን ፕሮሞሽን እናመሰግናለን ✌️ 👉ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት 0973123088

  • 30 мая570из Hawineartpromotion

    #Casting_call #የማስታወቂያ_ቀረፃ ሀዊኔ ፕሮዳክሽን የፊታችን እሮብ ለምሰራው የውሃ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 8 ሴቶችን እና 12 ወንዶች ተዋኒያንን እንፈልጋለን። 🌎 የቀረፃው ቦታ፦ ፒያሳ አከባቢ 🕰ቀንና ሰዓት፦ የፊታችን ማክሰኞ 💵ክፍያ፦ ለአባላቱ በስምምነት ✌️ምግብ እና ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ21_38 👉ቁመት፦ከ1.58 በላይ 👉ትወና የሚሞክሩ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! ) ማስጠንቀቂያ እዚህ ላይ ካሉት ስልኮች ወጪ ተደውሎ ከሀዊኔ ፕሮሞሽን ነን ማንም ቢላችሁ መጀመሪያ እኔን እንዲታሳውቁኝ ካልሆነ ግን ለምንም ነገር ሃላፊነት እንደማልወስድ ይታወቅልኝ!! ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088

የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት — tgindex