የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits
Статистика*ጥቃቅን ለውጦች- አስደናቂ ውጤት!!! ** የእለት ከእለት ልማዶችን በመጠቀም የላቀ ሕይወት መምራት *** ራስን የመቆጣጠር ምስጥር **** የአቶሚክ ልማድ አስደናቂ ኃይል ***** ዘላቂ ውጤቶችን የማምጣት ምስጢር
- Последний пост
- 1 июн.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የሆኑ መንገዶች አሉ ግን ወዴት እንደሚያደርሱን አናውቅም እስኪ አንዳንዴ የለመድነው ነገር እያዋጣን እና የፈለግነውን ለውጥ እየሰጠን ካልሆነ አዲስ ነገር እንሞክር 🤓 ማን ያውቃል ያ መንገድ ይሆናል ወደ ድላችን የሚመራን ብቻ ግን ፈጣሪን ይዘን እንራመድ የተባረከ ሰኞ ተመኘው🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
👉ተማር ከስህተትህ ተማር ፣ ከመንገድህ ተማር ፣ ከድልህም ተማር እያንዳንዱ የህይወት መንገድ የራሱ የሆነ ስጦታ አለው ሁላችንም ገና ከእናታችን ሆድ ስንወጣ ሁሉን ጠንቅቀን አላወቅንም ይልቁንስ በጊዜ ሂደት እያደግን ሄድን እንጂ በየቀኑ አዲስ ነገርን ለማወቅ ትጋ! ቆንጆ ምሽት ተመኘሁ🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
ምስጋና ! ማመስገን ምንም ጉልበት ሳናፈስ ብዙ ደሞዝ የምናገኝበት መንገድ ነው ! ለንዴት ፣ ለድብርት ፣ ለመጥፎ ስሜት በሙሉ መድኋኒት መዋጥ ሳይጠበቅብን የምንፈወስበት ትልቁ መዳኛችን ነው ! "ስለዚህ መድኋኒታችንን በየቀኑ ሳናዛንፍ እንዋጠው የእድሜ ልክ ፈውስን እናገኝበታለን !" መልካም ቀን ተመኘው። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
እየጠበቀን ነው አንተ ራስህን ከምትጠብቀው ችግር በላይ ፈጣሪ የሚጠብቅህ ትልቅ ነው ፤ አንዳንዴ ትናንሽ ነገሮች በህይወታችን ሲከናወኑ ለምን እንዲ ሆነብኝ ለምን ይሄ ተፈጠረ ምናምን እያልን እናማርራለን ! ነገር ግን ከዚያ ሁሉ ነገር መሀል ፈጣሪ ከምን እያወጣን እንደነበር ብናውቅ ሁሉን ትተን ይቅር በለን ባልን ነበር ከምናውቀው በላይ የሚያውቅልን ያላየነውን የሚያይልን ድንቅ አምላክ ነውና ያለን በሆነልን ነገር ሁሉ እናመስግን ! ቆንጆ ምሽት ተመኘውላችሁ🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
መንገድ ጀምር ! አንተ ብቻ ሂድ እንጂ የሆነ የሚከፈትልህ በር አለ "አንኳኩ ይከፈትላችኋል እሹም ታገኙታላችሁ" አይደል አምላካችንስ ያለን ብቻ ተኝተህ አትጠብቅ ውጣ እና መንገድ ጀምር ያኔ እግርህ ራሱ የት ሊመራህ እና ቦታህን ሊያገናኝህ እንደምትችል አታውቅም ! ምን እየጠበቅህ ነው ዳይ ውጣ እንጂ 😄
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ፍርሀት ! ፍራ በደንብ አድርገህ ፍራ ከምትሄድባቸው ከምታስባቸው መንገዶች በፍርሀትህ ምክንያት ቅር ከዚያም ግን አስብ መቅረትህ ምን እያሳጣህ ነው ? የልጅነት ህልምህን ? ለእናትህ የገባህላትን ቃል? አባትህ ከአንተ ሲጠብቅ የነበረውን ነገር ? ሁሉን ተወዉ እና ካለህበት ከዚህ ህይወት በእጥፍ ወደአደገ ህይወት የመሄድ እድልህን ሁሉ :- ለማይጠቅም ፍርሀት ስታጣው እና ስታበላሸው ምን ይሰማሀል ? ከዚህ በላይ ምን እንዳይመጣ ነው የምትፈራው ? መልካም ሰንበት ተመኘሁ🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
ለምን? 🧐 አንድ ችግር ሲመጣብህ ወደህ ሳይሆን በግድህ ትጠነክራለህ ! ለምን ግን ያን የችግር ቀን ትጠብቃለህ ? ለምን አማራጭ እስክታጣ ድረስ ትጠብቃለህ ? ለምን ዛሬ አትጀምርም ? ለምን አቅም ባለህ ሰዓት የሚገባህን አታደርግም ? መልካም ምሽት ተመኘው🙏
ማመን ብቻ .... መሆን እንደሚችል ካመንክ መንገዶች ይከፈቱልኋል የሚቻልበትን አማራጭ ማየት ትችላለህ ብቻ ካንተ የሚጠበቀው ከልብህ ማመን ብቻ ነው ያኔ ትክክል የሆነውን መንገድ ብቻ ስለምታይ ታሳካዋለህ ! ቆንጆ 🌃 ምሽት ለቤተሰቦቼ ተመኘሁ።
በጊዜው ሁሉ ይሆናል እንኳን ሁሉ ይቅር እና የተወለድነው ራሱ እኮ በተፈቀደልን ጊዜ ነው ታድያ አሁን እየፈለግነው ያለውም ነገር ጊዜው ሲደርስ ይገኛል ! ስለዚህ አሁን ጊዜህ በሰጠህ ነገር በደንብ ተጠቀምበት 🤗 ቆንጆ 🌃 ምሽት ተመኘው🙏
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እንኳን ደስ ያለሽ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹u🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የክፍለ ዘመን ህልማችን ተሳክቷል:: ""Ethiopia outfoxes Egypt over the Nile's waters with its Mighty dam" bbc የኛዎቹ ግን ሁሌም negative ብቻ ሆላ 🤣🤣 ለተደጋጋሚ የድል ዜና ያብቃችሁ🙏🙏🙏🙏
በጉጃራት (INDIA) አንድ ሰው ላም ገዛ። ሌሊት ውሾቹ ሲጮሁ ሰማ ፣ ይህም የውሾቹ ጩኸት ለተከታታይ ምሽቶች ተከሰተ ። ጉዳዩን ለማጣራት ሰውየው CCTV ተከለ ። አንድ ነብር በየሌሊቱ እየመጣ ከላሟ አጠገብ ሲቀመጥ አይቶ ተገረመ። ከቀድሞው የላሟ ባለቤት ሲጠይቅ የዚህ ነብር እናት የተገደለችው ግልገሉ ገና 20 ቀን ሲሆነው እንደሆነ አወቀ። ላሟ ወተቷን እያጠባችው ነፍሱን አዳነችው። ግልገሉ እያደገ ሲሄድ ጫካ ገባ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ያደገው ነብር በየምሽቱ እየመጣ አሁንም እንደ እናቱ ከሚቆጥራት ላም ጋር ጊዜውን ያሳልፋል። ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ አስተማሪ መልዕክት ነው።
አልበርት አንስታይን 'ከትላንት ተማር፤ ዛሬን በደንብ ኑር፤ ነገን ደግሞ ተስፋ አርግ' ይለናል። ብዙዎቻችን ትላንትናችን ውስጥ እየኖርን ነው፤ ከአመታት በፊት የሰራነውን ስህተት አሁንም እየተፀፀትንበት እየተቆጨንበት ምናለ እንዲህ ባደርግ እያልን ነው። አንዳንዶቻችን ደግሞ ነገ ውስጥ ገብተን እየዋኘን ነው፤ ስለነገ ማሰባችን አሪፍ የሚሆነው የዛሬ ድርጊታችንን የማይሻማን ከሆነ ነው። በህይወታችን ወሳኙ ግን ዛሬ ነው! ቢያንስ እጃችን ውስጥ ነው። መልካም አዳር 🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
መሳሳትን አትፍራ !.. ከምናደንቃቸው ሰዎች ስኬት ጀርባ ያለውን የስህተት ብዛት ብናይ....ለካ እኔ ደጋግሜ መሳሳት ስለምፈራ ነው ብዙ ነገር ጀምሬ የማቆመው፤ እንጂ እንደዚህ መሳሳትማ መቼ ያቅተኛል እንላለን ። ለማሳካት ስትነሳ በፍፁም ስህተትን አትፍራ ከብዙ ስህተቶች በኋላ ነው ብዙ ማወቆች የሚወለዱት ! መልካም አዳር 🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ስኬት ! ስኬት ማለት መጨረሻ ላይ የምታገኘው ነገር ሳይሆን ያንን ለማግኘት የምትሄደው መንገድ ነው። ያ ማለት በመንገድህ ላይ ብዙ ማየት ያለብህን ማስተዋል ያለብህን ካየህ ድንገት መጨረሻ ላይ ያለው ባይሳካ እንኳን ድጋሚ ሌላ ነገር ስትሞክር መንገዱ አይጠፋብህም። የተባረከ ምሽት ተመኘው🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆👆