tgindex
N

NGCS PARENTS GRADE 9-12

2 638
подписчиков
Охват к подписчикам
111,0%
ERR
Реакции к просмотрам
0,20%
121 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,61%
377
Постов в день
0,6
всего 21

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 11 авг.ለወላጆች ማሳወቂያ፦ ውድ ወላጆች፣ ከዚህ በታች ስምቸዉ የተዘረዘሩ ተማሪዎች ለምረቃ በዓል ልምምድ ስለሚያደርጉ ከተለመደው ሰዓት ዘግይተው ማለትም 7:00-8:30 እንደሚመጡ እንድታውቁ እንፈልጋለን። በሙዚቃ ክፍል፦ መዝሙር ▪️ መክሊት መስፈን ▪️ማራማዊት አርጋው ▪️ ኤልሮይ ተስፋለም ▪️ አክሌሲያ ▪️ ይዲድያ ገትነት ▪️ ወይነዓብ ተወድሮስ በባህል ዳንስ ክፍል፦ ▪️ መላክ እስራኤል ▪️ አርሰማ እሸቱ ▪️ ሄለን ወንደሰን ▪️ ሊዲያ ሲያስ ▪️ ኑሃሚ ታደሰ ለትብብራችሁ እናመሰግናለን!1,14%
  • 14 авг.без подписи0,89%
  • 21 июл.14/11/2018 ለመደበኛ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት የ2019 ዓ.ም. መደበኛ ምዝገባ ከሀምሌ 15-23/2018 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን በእነዚህ ቀናት ውስጥ ያላስመዘገበ ወላጅ በራሱ ፍቃድ እንደለቀቀ ተቆጥሮ በምትኩ ሌላ አዲስ ተማሪ የምንቀበል መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ0,75%
  • 23 июл.ሐሙስ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም አስቸኳይ ማሣሠቢያ በመጪው አዲስ ዓመት 2019ዓ.ም ልጆቻችሁን የ 12 ኛ ክፍል (የ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና(ማትሪክ) ለምታስፈትኑ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ። በዚህ እያገባደድን ባለው 2018ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር በተዋረድም ከ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች በወረደው መመሪያ መሠረት 12ኛ ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ የሚመጡ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ስለተደነገገ እስከ አሁን ፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ትምህርት ቤት ሳይከፈት በዚህ በቀረው ጊዜ ለልጆቻችሁ ፋይዳ መታወቂያ አውጥታችሁ ዝግጁ አድርጋችሁ እንድትጠብቁ እያሳሰብን ትምህርት ቤቱ በሚከፈትበት ጊዜ ፎቶ ኮፒውን ከየክፍላቸው እየዞርን የምንሰበስብ መሆኑን እየገለፅን በ ፋይዳ መታወቂያው ላይ የሚሰፍሩት የልጆቻችሁ መረጃዎች ስም፣የአባት ስም፣ የአያት ስም (ስፔሊንግ) የትውልድ ዘመን፣ፃታ ወ.ዘ.ተ በትክክል መስፈራቸውን አረጋግጣችሁ እንድትቀበሉ እናሳስባለን። ከዚህ በተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመፈተን የ 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት እና ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የነበራችሁን አጠቃላይ የትምህርት አቀባበላችሁን የሚያሳይ ትራንስክሪፕት ማቅረብ ስላለባችሁ በተለይ ከሌላ ትምህርት ቤት ወደ ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት የመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከላይ የተጠየቁትን የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ከነበራችሁበት ትምህርት ቤት ተቀብላችሁ ለቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን ። ይህ የ2019 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በምንጀምርበት ጊዜ ከተመዝጋቢ ተማሪዎች መረጃ አለመሟላት ጋር በተያያዘ ከሚገጥሙን ችግሮች እንደሚያላቅቀን በማሰብ ስለሆነ ይህንን ዛሬ ነገ ሳትሉ ተግባራዊ እንድታደርጉ አበክረን እናሳስባለን ። ትምህርት ቤቱ0,52%
  • 13 авг.ቀን 7/12/2018 ለወላጆች/አሳዳጊዎች ትምህርት ቤታችን የክረምት ትምህርት እየሰጠ እንደነበር ይታወቃል ስለዚህ በዘንድሮ ሲሰጥ የነበረው የክረምት ትምህርት ነገ ማለትም ቀን 08//12/2018 ዓ.ም ስለሚያበቃ ወላጆች ልጆቻችሁ ሰርተፊኬት የሚወስዱት እስከ 4 ሰዓት እንደሆነ እናሳውቃለን፡፡ ከሠላምታ ጋር ት/ቤቱ0,41%
  • 21 июл.School fee payment for 2019E.C Grade 1st 2nd 3rd 1-6 8674.84 8069.61 8079.61 7-8 9003.43 8375.28 8385.28 9-12 9529.19 8864.36 8874.36 Account Number CBE 1000235980839 -Nativity Girls school NIB 7000002776222/ 5254 ECS Nativity Girls school0,38%
  • 21 июл.14/11/2018 ቀጥሎ ስማችሁ የተዘረዘሩት ለ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በመንግስት በወረደው አቅጣጫ መሰረት የተመረጡ ተማሪዎች በክላስተር ማእከል እንድትማሩ Boy School መላካችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን እስከ 14/11/2018 ትምህርት አልጀመራችሁም ስለዚህ ከነገ 15/11/2018 ጀምሮ ት/ት እንድትጀምሩ እያሳወቅን ባለመማራችሁ የሚፈጠረው ችግር ት/ት ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ ት/ቤቱ G. 12 Social 1. Befikir Tsetargachew G. 11 Top 30 students 1.Bisrat Kassa 2.Feyameta Fasil 3. Afomiya Luel 4.Sifen Yonas 5.Afomiya Wasyhin 6.Nardos Elias 7. Blen Daniel 8. Hemen G/Kirstos 9. Bitanya Dawit 10. Ribka Abebe0,33%
  • 24 июл.🚀 Thrilled to announce the next chapter in our growth journey at the Shaggar Institute of Technology (SIT)! 🌟 We are proud to share the strategic roadmap for our Undergraduate Degree Program, aligned with our mission to empower the next generation of innovators. 🎓✨ 📅 Key Opportunity Window: September 2026 - 2027 I'm excited to highlight the Admission Requirements that will drive our future impact. This is a pivotal moment for aspiring leaders to align their goals with our vision. Let's build the future together! 🚀💼 #SIT #HigherEd #GrowthMindset #Admissions2026 #FutureLeaders0,23%
  • 15 июл.8/11/2018 ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል የተዛወሩ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ ከትምህርት ቢሮ በተላለፈው አቅጣጫ መሰረት የክረምት ት/ት ለ11ኛ ክፍል እንዲሰጥ ተወስኗል፡፡ በዚሁ ጉዳይ ለመወያየት ሁሉም ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል ያለፉ ተማሪዎች ወላጆች ነገ በ9/11/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ በአንድ ሰዓት (1፡00) በሚደረገው ውይይት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ በዚሁ ውይይት የማይገኝ ወላጅ እና በክረምት በወረደው መርሀ ግብር የማይሳተፍ ተማሪ በቀጣይ አመት በት/ት ቤቱ ላለመቀጠል የወሰነ አድርገን የምንወስድ መሆኑን በመገንዘብ ሌላ ውሳኔ ለመወሰን የምንገደድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ0,21%
  • 15 июл.без подписи0,20%
  • 22 июл.без подписи0,18%
  • 5 авг.ለወላጆች በአክብሮት የቀረበ ማሳወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጆች ስለሆኑ ከነገ ጀምሮ ማለትም (ሀሙስ) የልምምድ መርሃ ግብር ስላላቸው፣ ሥራቸውን ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 8፡30 ሰዓት ድረስ ያከናውናሉ። በዚህም ምክንያት፣ እነኚ ተማሪዎች ከተለመደው ሰዓታቸው ትንሽ ዘግይተው እንደሚመጡ ለመረጃነት እናሳውቃለን። ለትኩረታችሁ እናመሰግናለን። 1,ናሂሊ ነዋይ 2,ኤልቤቴል ላሻግሬ 3,ፂሆን ሀረጎት 4,አሜን እስራኤል 5,አርሴማ ቦጋለ 6,ሳሌም ታከለ 7,አሜን ጎርፉ 8,አፎሚያ ታምራት 9,ልደት አስፋው 10,ቲዎቢስታ ዳንኤል 11,ዮሊያና አቢይ 12,ዪዲዲያ ጌትነት 13,መክሊት ተስፋዬ 14,ቃልኪዳን ያሬድ 15,ወንጌል እሸቱ0,13%