tgindex
N

NGCS PARENTS GRADE 9-12

Статистика
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 641
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 927
21 постов
Вовлечённость
110,8%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
991
1/48двое суток
1 135
1/72трое суток
1 224

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ቀን 7/12/2018 ለወላጆች/አሳዳጊዎች   ትምህርት ቤታችን የክረምት ትምህርት  እየሰጠ እንደነበር ይታወቃል ስለዚህ በዘንድሮ ሲሰጥ የነበረው የክረምት ትምህርት ነገ ማለትም ቀን 08//12/2018 ዓ.ም ስለሚያበቃ ወላጆች ልጆቻችሁ ሰርተፊኬት የሚወስዱት እስከ 4 ሰዓት እንደሆነ እናሳውቃለን፡፡   ከሠላምታ ጋር ት/ቤቱ

  • 11 авг.1 314152

    ለወላጆች ማሳወቂያ፦ ውድ ወላጆች፣ ከዚህ በታች ስምቸዉ የተዘረዘሩ ተማሪዎች ለምረቃ በዓል ልምምድ ስለሚያደርጉ ከተለመደው ሰዓት ዘግይተው ማለትም 7:00-8:30 እንደሚመጡ እንድታውቁ እንፈልጋለን። በሙዚቃ ክፍል፦ መዝሙር ▪️ መክሊት መስፈን ▪️ማራማዊት አርጋው ▪️ ኤልሮይ ተስፋለም ▪️ አክሌሲያ ▪️ ይዲድያ ገትነት ▪️ ወይነዓብ ተወድሮስ በባህል ዳንስ ክፍል፦ ▪️ መላክ እስራኤል ▪️ አርሰማ እሸቱ ▪️ ሄለን ወንደሰን ▪️ ሊዲያ ሲያስ ▪️ ኑሃሚ ታደሰ ለትብብራችሁ እናመሰግናለን!

  • 11 авг.1 2522

    +251947873567

  • 5 авг.7 16994

    ለወላጆች በአክብሮት የቀረበ ማሳወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጆች ስለሆኑ ከነገ ጀምሮ ማለትም (ሀሙስ) የልምምድ መርሃ ግብር ስላላቸው፣ ሥራቸውን ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 8፡30 ሰዓት ድረስ ያከናውናሉ። በዚህም ምክንያት፣ እነኚ ተማሪዎች ከተለመደው ሰዓታቸው ትንሽ ዘግይተው እንደሚመጡ ለመረጃነት እናሳውቃለን። ለትኩረታችሁ እናመሰግናለን። 1,ናሂሊ ነዋይ 2,ኤልቤቴል ላሻግሬ 3,ፂሆን ሀረጎት 4,አሜን እስራኤል 5,አርሴማ ቦጋለ 6,ሳሌም ታከለ 7,አሜን ጎርፉ 8,አፎሚያ ታምራት 9,ልደት አስፋው 10,ቲዎቢስታ ዳንኤል 11,ዮሊያና አቢይ 12,ዪዲዲያ ጌትነት 13,መክሊት ተስፋዬ 14,ቃልኪዳን ያሬድ 15,ወንጌል እሸቱ

  • 24 июл.3 6036

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.3 7056

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.3 7386

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.3 52386

    🚀 Thrilled to announce the next chapter in our growth journey at the Shaggar Institute of Technology (SIT)! 🌟 We are proud to share the strategic roadmap for our Undergraduate Degree Program, aligned with our mission to empower the next generation of innovators. 🎓✨ 📅 Key Opportunity Window: September 2026 - 2027 I'm excited to highlight the Admission Requirements that will drive our future impact. This is a pivotal moment for aspiring leaders to align their goals with our vision. Let's build the future together! 🚀💼 #SIT #HigherEd #GrowthMindset #Admissions2026 #FutureLeaders

  • 24 июл.2 73936

    Build Your Future with ACT American College of Technology ACT American College of Technology is committed to preparing the next generation of innovators, professionals, and entrepreneurs through industry-relevant education, practical training, and a vibrant student community. Whether you're passionate about Computer Science, Business Administration, technology, leadership, or entrepreneurship, ACT provides opportunities to grow both academically and professionally. 🌐 Website: https://www.act.edu.et 📞 Phone: +251944150000 📲 Follow our social media channels to stay updated on 🎓 academic programs, 👥 student communities, 🚀 training opportunities, 💡 innovation initiatives, and 🌟 campus life at ACT! Discover new opportunities, connect with like-minded students, and be part of a thriving learning community. 🙌📚✨

  • 23 июл.2 693147

    ሐሙስ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም አስቸኳይ ማሣሠቢያ በመጪው አዲስ ዓመት 2019ዓ.ም ልጆቻችሁን የ 12 ኛ ክፍል (የ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና(ማትሪክ) ለምታስፈትኑ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ። በዚህ እያገባደድን ባለው 2018ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር በተዋረድም ከ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች በወረደው መመሪያ መሠረት 12ኛ ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ የሚመጡ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ስለተደነገገ እስከ አሁን ፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ትምህርት ቤት ሳይከፈት በዚህ በቀረው ጊዜ ለልጆቻችሁ  ፋይዳ መታወቂያ አውጥታችሁ ዝግጁ  አድርጋችሁ እንድትጠብቁ እያሳሰብን ትምህርት ቤቱ በሚከፈትበት ጊዜ ፎቶ ኮፒውን ከየክፍላቸው እየዞርን የምንሰበስብ መሆኑን እየገለፅን በ ፋይዳ መታወቂያው ላይ የሚሰፍሩት የልጆቻችሁ መረጃዎች ስም፣የአባት ስም፣ የአያት ስም (ስፔሊንግ) የትውልድ ዘመን፣ፃታ ወ.ዘ.ተ  በትክክል መስፈራቸውን አረጋግጣችሁ እንድትቀበሉ እናሳስባለን።  ከዚህ በተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመፈተን የ 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት እና ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የነበራችሁን  አጠቃላይ የትምህርት አቀባበላችሁን የሚያሳይ ትራንስክሪፕት ማቅረብ ስላለባችሁ በተለይ ከሌላ ትምህርት ቤት ወደ ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት የመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከላይ የተጠየቁትን የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ከነበራችሁበት ትምህርት ቤት ተቀብላችሁ ለቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን ። ይህ የ2019 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በምንጀምርበት ጊዜ ከተመዝጋቢ ተማሪዎች መረጃ አለመሟላት ጋር በተያያዘ ከሚገጥሙን ችግሮች እንደሚያላቅቀን በማሰብ ስለሆነ ይህንን ዛሬ ነገ ሳትሉ ተግባራዊ እንድታደርጉ አበክረን እናሳስባለን ። ትምህርት ቤቱ

  • 22 июл.2 767573

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 июл.2 71497

    14/11/2018   ቀጥሎ ስማችሁ የተዘረዘሩት ለ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በመንግስት በወረደው አቅጣጫ መሰረት የተመረጡ ተማሪዎች በክላስተር ማእከል እንድትማሩ Boy School  መላካችን ይታወቃል፡፡  ነገር ግን እስከ 14/11/2018 ትምህርት አልጀመራችሁም ስለዚህ ከነገ 15/11/2018 ጀምሮ ት/ት እንድትጀምሩ እያሳወቅን ባለመማራችሁ የሚፈጠረው ችግር ት/ት ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ ት/ቤቱ G. 12 Social 1. Befikir Tsetargachew   G. 11 Top 30 students 1.Bisrat Kassa 2.Feyameta Fasil 3. Afomiya Luel 4.Sifen Yonas 5.Afomiya Wasyhin 6.Nardos Elias 7. Blen Daniel 8. Hemen G/Kirstos 9. Bitanya Dawit 10. Ribka Abebe

  • 21 июл.2 6401095

    School fee payment for 2019E.C Grade 1st 2nd 3rd 1-6 8674.84 8069.61 8079.61 7-8 9003.43 8375.28 8385.28 9-12 9529.19 8864.36 8874.36     Account Number   CBE 1000235980839   -Nativity Girls school NIB 7000002776222/ 5254   ECS  Nativity Girls school

  • 21 июл.2 5431982

    14/11/2018   ለመደበኛ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች  ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት የ2019 ዓ.ም. መደበኛ ምዝገባ ከሀምሌ 15-23/2018 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን በእነዚህ ቀናት ውስጥ ያላስመዘገበ ወላጅ በራሱ ፍቃድ እንደለቀቀ ተቆጥሮ በምትኩ ሌላ አዲስ ተማሪ የምንቀበል መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን፡፡   ት/ቤቱ

  • 15 июл.3 48277

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 июл.3 802826

    8/11/2018   ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል የተዛወሩ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ   ከትምህርት ቢሮ በተላለፈው አቅጣጫ መሰረት የክረምት ት/ት ለ11ኛ ክፍል እንዲሰጥ ተወስኗል፡፡  በዚሁ ጉዳይ ለመወያየት ሁሉም ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል ያለፉ ተማሪዎች ወላጆች ነገ በ9/11/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ በአንድ ሰዓት (1፡00) በሚደረገው ውይይት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡  በዚሁ ውይይት የማይገኝ ወላጅ እና በክረምት በወረደው መርሀ ግብር የማይሳተፍ ተማሪ በቀጣይ አመት በት/ት ቤቱ ላለመቀጠል የወሰነ አድርገን የምንወስድ መሆኑን በመገንዘብ ሌላ ውሳኔ ለመወሰን የምንገደድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡    ት/ቤቱ

  • 14 июл.3 28914

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июл.3 21627

    Importance Notice!!!

  • 13 июл.2 69919

    видео или голосовое, без подписи

NGCS PARENTS GRADE 9-12 — tgindex