tgindex
N

NGCS PARENTS GRADE 1-8

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 473
+6 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 131
21 постов
Вовлечённость
137,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 534
1/48двое суток
1 757
1/72трое суток
1 896

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.1 73087

    ቀን 7/12/2018 ለወላጆች/አሳዳጊዎች   ትምህርት ቤታችን የክረምት ትምህርት  እየሰጠ እንደነበር ይታወቃል ስለዚህ በዘንድሮ ሲሰጥ የነበረው የክረምት ትምህርት ነገ ማለትም ቀን 08//12/2018 ዓ.ም ስለሚያበቃ ወላጆች ልጆቻችሁ ሰርተፊኬት የሚወስዱት እስከ 4 ሰዓት እንደሆነ እናሳውቃለን፡፡   ከሠላምታ ጋር ት/ቤቱ

  • 7 авг.4 030911

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 авг.4 98732

    ለወላጆች በአክብሮት የቀረበ ማሳወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጆች ስለሆኑ ከነገ ጀምሮ ማለትም (ሀሙስ) የልምምድ መርሃ ግብር ስላላቸው፣ ሥራቸውን ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 8፡30 ሰዓት ድረስ ያከናውናሉ። በዚህም ምክንያት፣ እነኚ ተማሪዎች ከተለመደው ሰዓታቸው ትንሽ ዘግይተው እንደሚመጡ ለመረጃነት እናሳውቃለን። ለትኩረታችሁ እናመሰግናለን። 1,ናሂሊ ነዋይ 2,ኤልቤቴል ላሻግሬ 3,ፂሆን ሀረጎት 4,አሜን እስራኤል 5,አርሴማ ቦጋለ 6,ሳሌም ታከለ 7,አሜን ጎርፉ 8,አፎሚያ ታምራት 9,ልደት አስፋው 10,ቲዎቢስታ ዳንኤል 11,ዮሊያና አቢይ 12,ዪዲዲያ ጌትነት 13,መክሊት ተስፋዬ 14,ቃልኪዳን ያሬድ 15,ወንጌል እሸቱ

  • 23 июл.8 137378

    ሐሙስ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም አስቸኳይ ማሣሠቢያ በመጪው አዲስ ዓመት 2019ዓ.ም ልጆቻችሁን የ 12 ኛ ክፍል (የ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና(ማትሪክ) ለምታስፈትኑ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ። በዚህ እያገባደድን ባለው 2018ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር በተዋረድም ከ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች በወረደው መመሪያ መሠረት 12ኛ ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ የሚመጡ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ስለተደነገገ እስከ አሁን ፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ትምህርት ቤት ሳይከፈት በዚህ በቀረው ጊዜ ለልጆቻችሁ ፋይዳ መታወቂያ አውጥታችሁ ዝግጁ አድርጋችሁ እንድትጠብቁ እያሳሰብን ትምህርት ቤቱ በሚከፈትበት ጊዜ ፎቶ ኮፒውን ከየክፍላቸው እየዞርን የምንሰበስብ መሆኑን እየገለፅን በ ፋይዳ መታወቂያው ላይ የሚሰፍሩት የልጆቻችሁ መረጃዎች ስም፣የአባት ስም፣ የአያት ስም (ስፔሊንግ) የትውልድ ዘመን፣ፃታ ወ.ዘ.ተ በትክክል መስፈራቸውን አረጋግጣችሁ እንድትቀበሉ እናሳስባለን። ከዚህ በተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመፈተን የ 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት እና ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የነበራችሁን አጠቃላይ የትምህርት አቀባበላችሁን የሚያሳይ ትራንስክሪፕት ማቅረብ ስላለባችሁ በተለይ ከሌላ ትምህርት ቤት ወደ ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት የመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከላይ የተጠየቁትን የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በሙሉ ከነበራችሁበት ትምህርት ቤት ተቀብላችሁ ለቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን ። ይህ የ2019 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በምንጀምርበት ጊዜ ከተመዝጋቢ ተማሪዎች መረጃ አለመሟላት ጋር በተያያዘ ከሚገጥሙን ችግሮች እንደሚያላቅቀን በማሰብ ስለሆነ ይህንን ዛሬ ነገ ሳትሉ ተግባራዊ እንድታደርጉ አበክረን እናሳስባለን ።

  • 23 июл.6 9365211

    ሐሙስ ሐምሌ 16/2016ዓ.ም አስቸኳይ ማሣሠቢያ በ መጪው አዲስ ዓመት 2019 ዓ.ም ልጆቻችሁን የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና (ሚኒስትሪ) ለምታስፈትኑ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ። በዚህ እያገባደድነው ባለው 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር በተዋረድም ከአዲስ አበባ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በወረደው መመሪያ መሠረት ክልላዊ (ሚኒስትሪ) ፈተና ለመውሰድ የሚመጡ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ የ ብሔራዊ መታወቂያ ( ፋይዳ ) ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ስለተደነገገ እስከ አሁን ፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ትምህርት ቤት ሳይከፈት በዚህ በቀረው ጊዜ ለልጆቻችሁ ፋይዳ መታወቂያ አውጥታችሁ ዝግጁ ሆናችሁ እንድትጠብቁ እያሳሰብን ትምህርት ቤቱ በሚከፈትበት ጊዜ ፎቶ ኮፒውን ከየክፍላቸው እየዞርን የምንሰበስብ መሆኑን እንገልፃለን ። በ ፋይዳ መታወቂያው ላይ የሚሰፍሩት የልጆቻችሁ መረጃዎች በሙሉ ስም፣ የአባት ስም፣ የአያት ስም፣ የትውልድ ዘመን፣ ፃታ ወ.ዘ.ተ በትክክል መስፈራቸውን አረጋግጣችሁ እንድትቀበሉ እናሳስባለን ። ይህ የ 2019ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በምንጀምርበት ጊዜ ከተመዝጋቢ ተማሪዎች መረጃ አለመሟላት ጋር በተያያዘ ከሚገጥሙን ችግሮች እንደሚያላቅቀን በማሰብ ስለሆነ ይህንን ዛሬ ነገ ሳትሉ ተግባራዊ እንድታደርጉ አበክረን እናሳስባለን ። ትምህርት ቤቱ

  • 22 июл.6 02918106

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 июл.5 97979198

    School fee payment for 2019E.C Grade 1st 2nd 3rd 1-6 8674.84 8069.61 8079.61 7-8 9003.43 8375.28 8385.28 9-12 9529.19 8864.36 8874.36     Account Number   CBE 1000235980839   -Nativity Girls school NIB 7000002776222/ 5254   ECS  Nativity Girls school

  • 21 июл.6 73580142

    14/11/2018   ለመደበኛ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች  ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት የ2019 ዓ.ም. መደበኛ ምዝገባ ከሀምሌ 15-23/2018 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን በእነዚህ ቀናት ውስጥ ያላስመዘገበ ወላጅ በራሱ ፍቃድ እንደለቀቀ ተቆጥሮ በምትኩ ሌላ አዲስ ተማሪ የምንቀበል መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን፡፡   ት/ቤቱ

  • 21 июл.6 1852616

    14/11/2018   ማሳሰቢያ ለአዲስ 1ኛ ክፍል ፈተና ተፈትነው አልፈው የትምህርት ቤት ክፍያ ከፍላችሁ የተመዘገባችሁ ነገር ግን የፖሊሲ ቡክ (የት/ቤቱ መመሪያ ደንብ) እና ዩኒፎርም ያልገዛችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በዚህ በ3 ቀን ውስጥ ገንዘብ በካሽ        በመያዝ መጥታችሁ ከዩኒፎርም ክፍል እና ከመጽሐፍት ቤት ግዥ እንድትፈጽሙ በጥብቅና በትህትና እናሳስባለን፡፡   ት/ቤቱ

  • 17 июл.7 240297

    ይህ ከላይ ያስቀመጥንላችሁን ማሳሰቢያ የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የተፈተኑ ተማሪ ወላጆች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈታኝ ተማሪዎችን ውጤት ሰርቲፊኬት አትሞ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ስለሆነ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የልጆቻችሁ ስም ፆታ እንዲሁም ፎቶ መቀያየር ( አድሚሽን ካርዳቸው) ላይ በተቀመጠው መሠረት ምንም ዓይነት ስህተት እንደሌለው እንድታረጋግጡና ስህተትም ያጋጠማችሁ ከሆነ ለትምህርት ቤቱ ቢሮ እጅግ ቢዘገይ እስከ ፊታችን ሰኞ ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ሰዓት ድረስ እንድታሳውቁ እያሣሠብን ከዚያ በኋላ ለሚመጡ ቅሬታዎች ትምህርት ቤቱ ምንም ዓይነት ሃላፊነት እንደማይወስድ አበክረን እናሣሥባለን።

  • 17 июл.6 77955

    የስም ስህተት ያለባችሁ የ2018 የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል እስከ ሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ር/መምህር ተፈርሞ ማህተም እንዲላክ እናሳስባለን፡፡

  • 17 июл.6 42474

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.6 13612

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.6 53274

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.7 13677

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.7 1114

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.6 7194

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.6 8774

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.5 3734

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.5 5384

    видео или голосовое, без подписи