tgindex
ℕ𝔼𝕏𝕌𝕊 📈

ℕ𝔼𝕏𝕌𝕊 📈

Статистика

CRYPTO : TECH : MONEY !!! Contact Me At @Leulsegedasfaw

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 743
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
73
23 постов
Вовлечённость
4,2%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
29
1/48двое суток
33
1/72трое суток
35

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🕸 i Just Watched " Spiderman Brand New Day " 📺 🍿 This is My Out Of Theatre Reaction👇 🍿 Movie Was Very Cenematic, Has A Very Good Story, Very Hooking, This Is How You Make A Movie Work. After Watching This Master piece, Sorry Supergirl Was Bad ! 🫠 🍿 i Would Rate it 10/10 🍿2 : 20 Minutes Of Bliss 🔥

  • ሰበር ዜና!! የYouTube የMonitization መስፈርት ጭማሪ ተደረገበት። YouTube የዩትዩብ ክሬተሮች ከቻናላቸው ገንዘብ ለማግኘት (Monetized) ለመሆን የሚያስፈልገውን የWatch Hours መስፈርት በእጥፍ ማሳደጉን ይፋ አደረገ። ከዚህ ቀደም አንድ ቻናል Monetize ለመሆን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 4,000 Watch Hoursና 1,000 Subscribers እንዲሁም በshorts በ90 ቀናት ውስጥ 10 Million እይታ ማሟላት ይጠበቅበት ነበር። አሁን በተሻሻለው ህግ መሰረት ግን የMonetization ማመልከቻ ለማስገባት ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 Watch Hoursና 20 Million የshorts ዕይታ ማሟላት ይኖርባቸዋል። የSubscribers መስፈርት ከ1,000 Subscribers ጭማሪ አልተደረገበትም። ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ከFebruary 1 ጀምሮ ነው። ይህ አዲስ መመሪያ በተለይም ገና በማደግ ላይ ላሉ Small Creators ትልቅ መሰናክል የሚፈጥር ሲሆን Monetized ለመሆን የሚወስደውን ጊዜ በእጥፍ ያራዝመዋል። ሆኖም ግን አስቀድመው Monetized የሆኑ ቻናሎች ላይ ተግባራዊ አይደሩግም ተብሏል። ✍️YouTube መስራት የጀመራችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ ምን ተሰማችሁ?

  • 📺 The season finale of ‘HOUSE OF THE DRAGON’ airs today 🔥

  • The entire history of Bitcoin price action, from 2010 to 2026 2024/5 🔥

  • #Ethiopia መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል። በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል። ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም

  • Google Assistant ሊዘጋ ነው! ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት Google በብዙ ሚሊዮን አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ለዓመታት ስንጠቀምበት የነበረውን Google Assistant ሙሉ በሙሉ ሊዘጋው መሆኑን ይፋ አድርጓል። በአዲሱ የGenerative AI Gemini እንደሚተካ ተገልጿል። አሁን ላይ በአንድሮይድ ስልኮች እና ስማርት device ላይ ዋናው የድምፅ ረዳት (Default Voice Assistant) ሆኖ የሚሰራው Gemini ነው። የGoogle Assistant ሞዴል አሁን ካለው የGenerative AI ቴክኖሎጂ ጋር የሚጣጣም ባለመሆኑ ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ ወደ Gemini እንዲሸጋገሩ ጉግል ግፊት እያደረገ ይገኛል። ኩባንያው አገልግሎቱን September 2026 ከአገልግሎት ውጪ እንደሚያደርገው 9to5Google ዘግቧል።

  • ✅ Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው።

  • 📺 Supergirl Is On HD 🔥 👇🏼 DOWNLOAD Here To Watch 👀

  • 🖱Premier Pro Video Editing Course 🔥 📺 Watch And Learn Here 👈

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🚨Urgent! የጥንቃቄ_መልእክት መንግስት በአንዳንድ የ P2P ኤክስቼንጆች የኢትዮጵያ ብር መገበያያን Buy እና Sell በሚሳተፉ ተጠቃሚዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል። ከላይ እንደምትመለከቱት አንድ የቻናላችን አባል በአንድ ኤክስቼንጅ የ80 ሺህ ብር ግብይትን በፈፀመ በተወሰኑ ደቂቃዎች ውስጥ ሁሉም የባንክ አካውንቶቹ ተዘግተው በዋና በተገበያየበት አካውንቱ -600,000 የኢትዮጵያ ብር ተደርጎበታል ከዚህም በተጨማሪ የተወሰኑ የማይባሉ በመንግስት የክስ ሂደት ውስጥ የገቡ ሲሆን በጣም በቁጥር የበዙት አካውንታቸው ሙሉ ለሙሉ ታግዷል። በቻናላችን ከሚታወቁ ይሄ እንግልት የደረሰባቸው ተጠቃሚዎች እንደገለፁልን ከሆነ መንግስት Buy እና Sell በሚል ሰዎችን እየያዘ እንደሚገኝ የተረገገጠ መረጃ ደርሶናል! ኤክስቼንጆች ላይ ዶላር የምትገዙ እና የምትሸጡ ኦርደር የሚቀበላቹ የመንግስት አካል ሊሆን ስለሚችል እባካቹን ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።

  • 📺 The New DC CLAYFACE Movie Trailor is Live 🔥 📺 DC is On Fire 🔥 📺 James Gun Cooking 🤌

  • 😍⚽️

  • 📺 AVENGERS DOOMSDAY TRAILOR 🔥

  • 📺 Blue Bittle Will Be Back In Superman Man Of Tommorrow 🦸‍♂

  • 📺 Odyssey Oficial Trailor is Out 📺 Absulute Cenema 🔥 🦸‍♂Directed by Christopher Nolan, The director of inception, The Dark night, Dunkirk, Tenet !

  • 📺 Spider Man Brand New Day 🔥 🗓 iis Coming On July 31 🍿

ℕ𝔼𝕏𝕌𝕊 📈 — tgindex