የአባቶች ምክር
Статистика- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 4
- 1/48двое суток
- 4
- 1/72трое суток
- 4
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ስራው taka ይባላል 📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ 📸 ከላይ photo ላይ እንደምታዩት task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችኋል 🍎 App download link https://os8.me/FHeNZT https://os8.me/FHeNZT https://os8.me/FHeNZT
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga ayyaana Du'aa Ka'u Kiristosin nagaan gessan! እንኳዕ ንበዓል ትንሳኤ ኣብፀሓኩም! ውድ የክርስትና እምነት ተከታይዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የመተሳሳብ እንዲሆን እንመኛለን። መልካም በአል!
ያመነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም!!!☦️ ✝️እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል አደረሳቹ። ✝️መልካም በዓል✝️
የእውነት ማርያም ግን የዋህ ነች 🥺 ክፍል ፲፪ ምንድን ነው የሚታየኝ እ… አይኔ ነው አለ ዘሚካኤል ልዑልኧረ እኔም ይታየኛል አለ ማሜ ከነቤተሰቡ ሊጠመቅ ሲመጣ አይተው ነበር የደነገጡት ከነ ማሜ ጋር ወተት የመሰለ ፂም ያላቸው አባት አብረው አሉ ምን ተፈጠረ መሰላችሁ ማሜ ወደ ቤቱ ሲገባ የአልጋ ቁራኛ የሆነችው እናቱን ሰላም ካላት በኋላ ለእናቱ አነባበሮ ሰጣትና በላች ከየት አምጥተኸው ነው ስትለው መንገደኛ ሰጥቶኝ ነው ነበር ያላት ለካ ድንግል ማርያም ለዘሚካኤል ስትራራ አይቶ ነበርና እሱንም በልጇ ላይ አድራ ስታስተናግደው ስላይ ማርያም ሆይ እናቴን ከአልጋ ቁራኛነት ከገላገልሻት ታምርሽን አወራለሁ ቤተሰቤ ባይቀበሉኝ እንኳን ኦርቶዶክስ እሆናለሁ ብሎ ተስሎ ነበር ገና እንደቀመሰችው እጅና እግሯ ተንቀሳቀሰ በጣም ደነገጠችና ስትነሳ ለ10 አመት የታሰረችው ተፈታች ማሜም አይ ማርያም የእውነት አንቺ እኮ እንደማታሳፍሪኝ ያወኩት ገና ትናንት ነበር አለና አለቀሰ እህቱ አላህ ይመስገን ስትል እናቱ የምን ማርያም ነው አለችው የተፈጠረውን አንድ በአንድ ነገራቸው አባትም የእውነት ማርያም ግን የዋህ ነች አለ 12 ቤተሰብ በማርያም ፍቅር ተማረኩ ጎረቤታቸው ካህን ስለነበሩ የእልልታው ድምፅ ጠራቸው ምንድን ነው ሲሉ እናት እያለቀሰች ነገረቻቸው አባም መስቀል አሳልመዋቸው ከዳዊታቸው ውስጥ ስዕለ አድህኖ አውጥተው ሰጠዋቸው አሁን ክርስትና ሊነሱ መጥተው ነው የተገናኙት መሀመድም የተፈጠረውን እንዳለ ተረከላችው በእንባቸው ተጠመቁ ሁሉም በደስታ ከስዕሏ ስር ተደፉ ለካ እግዚአብሔር ሳይደግስ አይጣላም አለ የዘሚካኤል አባት ፈገግ ብሎ ሁሉም ለህዝቡ በተደረገላቸውን አወሩ እነ ዘሚካኤል ቤት የነበረው ቸርች ሰውሁሉም ኦርቶዶክስ ሆኑ ተመስገን ተፈፀመ ✍ ብርሃኑ ባውቄ
የእውነት ማርያም ግን የዋህ ነች🥺 ክፍል ፲፩ አባ በጣም ደነገጡ ወደ ስዕለ አድህኖው ተጠግተው እያለቀሱ እልል አሉ ኪዳነምህረት የሚሳንሽ የለም የጅሩዋ እናቴ እንደማታሳፍሪኝ እርግጠኛ ነበርኩ እሰይ እልል እያሉ ሁሉንም እያቀፉ አሳለሟቸው የተፈጠረውን ሁሉ አንድ በአንድ አጫወቷቸው አባ እንደዛሬ ስቀው አያቁም አባም እኔ እንደዚህ ደስ ካለኝ የሰማይ አባታችሁ ምነኛ ደስ እንደተሰኘ አስቡት እስኪ አባ በግምት ወደ 70 እድሜያቸው ይጠጋል ግን እንደ 15 አመት ወጣት ነበር የዘለሉት ምግብ ቀማምሰው ንስሃ ገብተው ሀሙስ ቄደር እንደሚጠመቁ ተነጋግረው ወዲያው በራቸው ተንኳኳ ልዑል ነበረ አባ ብሎ ተንበረከከ መስቀል ተሳለመ አባ እኔም ማርያም ናፍቃኛለች እውነተኛው መንገድን መከተል እሻለሁ ካልባረከኝ ከጉልበትህ ስር አልነሳም አለ የልዑል አይን ከመቅላቱ በላይ ያለቀሰበት መስመር መስመር ሰርቷል አባ አባቴ ደግ አይደል እኔ እኮ ከመጥፋቴ በላይ ፍቅሩ ነው የጎዳኝ እኔ እኮ ታምሜ ተኝቼ በድንግል ማርያም ፀበል ስድን እኮ ነው የከፋኝ እየበደልኩት አዳነኝ እየጠላኋት አማለደች ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ ሁሉም አለቀሱ አባም አይ የኔ ልጅ ቸርነቱ መቼ ርቆን ያቃል ደግሞ ይቅር ይልሃል ተነስ ልጄ እግዚአብሔር ይባርክህ ንስሃ ሰጥተው ሀሙስ እንደሚጠመቅ ነግረውት አባ ሄዱ ልዑሌም ወደቤቱ ሄዶ ለቤተሰቡ ታሪኩን አጫወታቸው ቤተሰቡ የደስታን እንባ አፈሰሱ እናትም ቶሎ ብላ ከቁም ሳጥን አዲስ ጋቢ አውጥታ ይህ የእመቤቴ ነው ልጄ ወደ አንቺ ሲመለስ ይሰጥሻል ያልኳት ለአገልጋዩአ እማሆይ ስጥልኝ አሉ እያለቀሱ ሀሙስ እለትም በጠዋት ተነስተው ወደ ቤተክርስቲያን ጉዞ ጀመሩ ወደ መጠመቂያው ቦታ ሲደርሱ ዘሚካኤልና ልዑሌ ደርቀው ቀሩ እ…ዛ… ጋ …እ… ይቀጥላል ✍ብርሃኑ ባውቄ
❤️በባህር ዳርቻ ላይ የሚበቅሉ ዛፎች፤ አውሎ ንፋሱን የሚቋቋሙት፤ ጎንበስ በማለት ነው። እንዚህ ዛፎች ግትር ብለው ቢቆሙ እጣ ፋንታቸው በአውሎ ንፋሱ መሰበር ነው። ጎንበስ ማለታቸው የመኖራቸው ሚስጥር ነው። የሰው ልጅ ህይወትም ከዚህ አውሎ ነፋስ አያመልጥም፤ ጎንበስ ካላላን ሰብሮን የሚያልፍ ከባድ ነፋስ አለ:: ማጎንበስ የመሸነፍ ምልክት አይደለም፤ በአንጻሩ የብልህነትና ልዩ የሆነ የማሸነፍ ጥበብ ነው። ነገሮች እኛ ካሰብናቸው ውጪ ሲሆኑ፤ ጎንበስ ማለትን እንደመሸነፍ አንቁጥር። ማጎንበስ መሰበር አደለም
"ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው ወደ ዓለም ምንም እንኳን አላመጣንምና አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም ምግብና ልብስ ከኖረን ግን ርሱ ይበቃናል። ዳሩ፡ግን፡ባለጠጋዎች ሊኾኑ የሚፈልጉ በጥፋትና በመፍረስ ሰዎችን በሚያሰጥምና በሚያሰንፍ በሚጐዳም በብዙ ምኞትና በፈተና በወጥመድም ይወድቃሉ። ገንዘብን መውደድ የክፋት ዅሉ ሥር ነውና አንዳንዶች ይህን ሲመኙ ከሃይማኖት፡ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።" 1ኛ ጢሞ 6፥6-10 https://t.me/Ethiopian_Ortodoks share
የእውነት ማርያም ግን የዋህ ነች 🥺 ክፍል ሁሉም ይቅርና ሰንበቴ መጠጣትስ ያልናፈቀኝ ነው የሚመስላችሁ አባቴ እንዲህ ሲብሰው አይቼ አላቅም እናቴም ቀጠለች ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ትል ነበር እናቴ እኔ ከሁሉም በላይ የናፈቀኝ የቃል ኪዳኑ ታቦት ከመንበሩ ተነስቶ ሲባርክ እልል ማለቱ ታስታውሳለህ ነይ ነይ እምዬ ማርያም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም ስል ዝናን ፍለጋ እራሴ ስቼ ለእናንተም እንቅፋት ሆንኩኝ ይቅር በሉኝ ልጆቼ ብላ እማዬ ተንበረከከች አባቴ አነሳት አንቺ ብቻ አልበደልሽም ሁላችንም እንጂ አለ በምን ቅፅፈት እንደሆነ ባላውቅም እህቶቼ እና ወንድሜ ከእቃ ክፍል የድንግል ማርያምን ስዕልና ሌሎችንም አመጡ በእንባችን ስዕሉ ታጠበ የቤታችን ማዕረግ ተመለሰ ከሞት ወደ ህይወት እንደመጣን ተሰማን ወዲያው በጂፓሱ ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል የሚለው መዝሙር ተከፈተ ለካስ እስከዛሬ ሞተን ነበር በእርግጥ የማርያም ፍቅር የሚገባን ከደጇ ስንርቅ ነው በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አይደል የሚባለው ደግሞ ማርያምን የመሰለች እናት🥺 እኛ ቤት እንደዛሬ ስቀን አናቅም በውስጤ ሳይደግስ አይጣላም እያልኩኝ ቤታችንን በአንድ ጊዜ ከምድረበዳ ወደ ገነት ቀየርነው የተጣለው በገና እና መሰንቆ ተወልውሎ ፌት ለፊት ተሰቀለ በቀኝ ሚካኤል በግራ ገብርኤል በድንገት በር ተንኳኳ ማነው አለችና ልትከፍት ሰራተኛችን ተነሳች በሩን ስትከፍተው በጣም ደነገጠች በዲማው ጊዮርጊስ አባ ማንነው የነገሮት መቼም ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ ገብርኤል አብስሮት ይሆናል እንጂማ ማን ይሆናል አለች የድሮ የንስሃ አባታችን ወንድሜን ለሊት ቤተክርስቲያን አይተውት ስለነበር ሊያናግሩት ነው የመጡት ነበር ይቀጥላል ✍ብርሃኑ ባውቄ
የእውነት ማርያም ግን የዋህ ነች🥺 ክፍል ፱ ሁላችንም በእማሆይ ትህትና እየተደነቅን በቤተክርስቲያን ቸርነት እየተገረምን ጥቂት መንገድ እንደተጓዝን ዲያቆን እየሮጠ መጣ እማሆይ እንዳለቻችሁ አቅም የለኝም ቢያንስ ለታክሲ እንኳን ይሁናችሁ ብላ ልካኝ ነው ብሎ ለእያንዳንዳችን ሁለት መቶ ብር ሰጠን ተለያይተን ሁላችንም ወደ ሰፈራችን ወደሚወስደው ታክሲ ገባን ወደ ቤት እንደገባ የዘሚካኤል ቤተሰብ ተሰብስበው ቸርች ለመሄድ ይዘጋጃሉ ልጄቶሎ ልበስ ልንሄድ ነው አለች እናት ወዴት አለ እንደማያቅ ሰው ዛሬ የባለ ሀብቱ ኤልያስ ቸርች ይመረቃል እኮ አለች ደንገጥ ብላ ሁሉንም የቤተሰብ አባል ሰበሰበ ዘሚካኤል የተፈጠረውን ሁሉ ተረከላቸዎ ማክዳ አለቀሰች (ታላቅ እህቱ) እኔ እኮ ለማን ላውራ ብዬ እንጂ ምንፍቅና ሰልችቶኛል አሁን ላይ የሚያሳስበኝ ስወልድ ማንን አዋልጂን ልል ነው አለች እየተንሰቀሰቀችታናሽ ወንድሙም እኔስ ብትሉ ቅዳሴ ሰንበት ትምህርት ቤት ማህሌተ ፅጌ እየናፈቀኝ የእጣን ሽታ እያማረኝ ስንት ጊዜዬ ከታጎርኩኝ ዛሬ ለሊት ቤት ያደርኩ እንዳይመስላችሁ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንጂ እንዳልገባ እንኳን ሀጥያት አጠራምሶኝ ንፁህ እንዳልሆነች ሴት አርባ ክንድ እርቄ ጥዑመ ዜማውን ሳዳምጥ አድሬ ነው የገባሁት የቤቱ የመጨረሻ ልጅ የሆነችውም እኔም እኮ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማርያም እናቴ ነች አርሴማ ጠባቂዬ ነቾ ሚካኤል አባቴ ነው ሲሉ ሁልጊዜ እንደቀናሁ የምር እኔ ማርያም ናፍቃኛለች አለች እያለቀሰች አባትም ምንም ባልጎደለብኝ ቤት ምንም ባልተከለከልኩበት ቤት ወጥቼ አታዩኝም የውሸት ሳቅ ስስቅ እኔስ ያልናፈቀኝ መስሏችሁ ነው የአውደምህረቱ ስብከት የፅጌ አዳር እ…… ይቀጥላል ✍ ብርሃኑ ባውቄ
የእውነት ማርያም ግን የዋህ ናት🥺 ክፍል ፰ ከረፋዱ 2 ሰአት አካባቢ ከእንቅልፋችን ነቃን እማሆይ ከቅዳሴ ተመልሰው ለምዕመኑ የሚዘክሩትን አነባብሮ ይቆራርሳሉ ተነሳችሁ ልጆቼ የአሮጊት ቤት ምቾት የለው እንዳው ከባዶ ይሻላል ነው እንጂ አሉ ማሜም ኧረ በጣም ተመችቶን ነው ያደርነው አለ ፈገግ ብሎ እውነት ለመናገር የካህናቱ ዜማ እንደ መላዕክቱ ምስጋና ስለሆነ ቤተክርስቲያን ሳይሆን መንግስተ ሰማያት ያደርን ነው የመሰለን ያለው ሰላም እንዲህ ነው ተብሎ አይገለጽም ሰባኪው ማስተማር ጀመረ የዛሬው የትምህርታችን ርዕስ ለምን ኦርቶዶክስ ሆንኩ? ይሰኛል አሉ ሁላችንም ከተቀመጥንበት በአንድ ጊዜ ተነሳን እማ ሆይ ምን ሆናችሁ ነው አሉ ደንግጠው ልዑል ትምህርቱ… አለ ማሜም አዎ ይሄ ትምህርት እንዲያልፈን አንፈልግሞ እንሂድ አለ ዘሚካኤልም እንመጣለን እማሆይ አለና ወጣን የመምህሩ የአነጋገር ጥበብና የቃላቱ ምርጫ አንጀት ያርሳል ልብን ይመስጣል መምህሩም አስተምሮ ሲጨርስ ከቤቱ አያርቀን የራቁትን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስልን አለ ሁሉም በእንባ ተዘፍቀዋል መረሃ ግብር መሪውም እግዚአብሔርን እንዲህ ብላችሁ ለምኑት ስራኝ በዚህ አመት በሉት? አለ ወዲያውኑ ዘማሪው መዘመር ጀመረ እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም እያለ ዘመረ ቀጥሎም የተወደደ ቀን የተወደደ አመት ወደ አባቴም መቅደስ የተመለስኩበት… እያለ ሲያዜም እንባ እንደፏፏቴ ሲዘንብ ዝማሬው አለቀ ጉባኤው እንዳለቀም ወደ እማሆይ ጎጆ አቀናን አነባብሮና የሌሊቷን ምግብ በልተን እንደምንጠይቃቸው ቃል ገብተን ተሰናብተናቸው ከቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢ ወጣን…… ይቀጥላል ✍ ብርሃኑ ባውቄ
የእውነት ማርያም ግን የዋህ ነች🥺 ክፍል ፯ ማሜ በፍፁም ትተንህ አንገባም አንተ ቢያንስ ጥፋትህን አውቀህ ተፀፅተሃል እኔ እንኳን አለሁ አይደል እንዴ ዝም ብዬ የምገባው ልዑሌም ቀጠል አድርጎ በሉ ኑ እንግባ ወደ ግቢውም ገቡ ሲገቡ በጣም ደክሙአቸው ነበር እና እማሆይ አይታቸው ኑ ወደዚህ አረፍ በሉ አለቻቸው ከቆዳ ከተሳራው ምንጣፍ ላይ አረፍ በሉ የኔ ልጆች ኑ ጠጋ በሉ እንጂ ሂድ የእግር ውሃ አምጣላቸው እንጂ ኃይለ ሚካኤል አለች እማሆይ ቀለጠፍ ብሎ ውሃ አመጣና እግራችን ስር ተቀመጠ በራሳችን ካልሆነ አንታጠብም ስንል በፍፁም አይሆንም ብሎ ሶስታችንንም አጠበን የሚገርመው ደግሞ ከእኛ በእድሜ ለራሱ በጣም ይበልጠናል ሲጨርስም እግራችንን ስሞ ወተት የመሰለውን ጋቢ ከተሰቀለበት አውርደው አለበሱን እማሆይም እንደራበን ስለተገነዘቡ የእነሱን ተራ እኔም ቢሆን ንስሃ እገባበታለሁ ብለው በሶ ተበጠበጠልን ምን የመሰለ ድርቆሽም ተፈትፍቶልን በላን እማሆይም እኔን ይራበኝ ልጆቼ ብሉልኝ እሰይ አልጣፈጣችሁም እንዴ? ልዑሌም ኧረ በጣም ይጣፍጣል እማሆይ አለ እስክንጠግብ ድረስ በላን ጠጣን አረፍ በሉ ልጆቼ አለች እማሆይ እንዳይበርዳችሁ ብላ የለበሰችውን ቢጫ ፎጣ ደረበችልን የፎጣው ሽታ እጣን እጣን ከመሽተቱ የተነሳ ቤተመቅደስ ያለን ይመስላል እኛም የራሳችንን የመጠጥ ሽታ ረስተን በእጣኑ ሽታ ተወሰድን ማሜም ምን አይነት ሀይማኖት ነው ዘር ብሄር እምነት ሳይጠይቅ በትህትና የሚያስተናግድ እኛ ጋር ቢሆንኮ መስጊድ አረከሱ ተብለን እንጠየቅ ነበር ይገርማል አለ በሹክሹክታ እማሆይም በሉ ኪዳን ልናደርስ ልንሄድ ነው አረፍ በሉ አሉ እኛም ደህና እደሩ ተባብለን ጋደም አልን…… ይቀጥላል ✍ብርሃኑ ባውቄ
አንድ ጊዜ መነኮሳት ስለ አንድ መነኩሴ እያመሰገኑ ለአባ እንጦንስ ነገሩት ያ መነኩሴም በመጣ ጊዜ ምስጋና የሚቀበለውን ያህል ሲሰድቡት ምን ያህል እንደሚታገስ ለማረጋገጥ በክፉ ቃል ተናገረው መነኩሴው ግን አብዝቶ ተቀየመ በዚህ ጊዜ አባ እንጦንስ አንተ ከውጭ በልዩ ልዩ ጌጥ የተዋበ ውስጡን ግን ሌቦች የዘረፉት መንደር ትመስላለህ አለው! ከበረሃውያን ጉያ እኔ ሀጢአተኛ ነኝ እያልን በሰዎች በመሐል ትሁት ለመምሰል እንጥር ይሆናል፣እውነተኛ ትህትና ሰዎች ስለ እኛ ክፉ በሚናገሩበት ጊዜ እኛን የሚያናድድ ነገር በሚተገብሩት ጊዜ በምናሳየው ሁናቴ ይታወቃል መተውን እንልመድ!