tgindex
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች

የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች

Статистика

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ሥርዓት እና ደንብን የጠበቁ ዝማኔዎች እና መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚተላለፉበት መንፈሳዊ ቻናል ነው

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
18
Всего постов
92
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 640
+15 за 5 дн.
Сутки
+4
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
189
40 постов
Вовлечённость
4,1%
к подписчикам
Постов в день
2,6
всего 92
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
162
1/48двое суток
185
1/72трое суток
200

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.1212из Be_Gosa1224

    ነሐሴ 8 ፆመ ፍለሰታ ስምንተኛ ቀን ቅዳሴ ሥርዓት በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል ከታች ባለው ሊንክ አሁኑን ይግቡ https://vt.tiktok.com/ZS9khNA7cBjJp-eqh23/ https://vt.tiktok.com/ZS9khNA7cBjJp-eqh23/ https://vt.tiktok.com/ZS9khNA7cBjJp-eqh23/

  • ይህ የመጀመሪያ ማስታወቂያችን ነው ከታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ ሪፖስት ኮፒሊን ሼር በማድረግ ቪዲዮዎ አቅም እንዲያገኝ ያግዙን https://vt.tiktok.com/ZSVeaF9FQ/ https://vt.tiktok.com/ZSVeaF9FQ/ አንናመሰገናለን🙏

  • 13 авг.1763из Be_Gosa1224

    ወዳጄ! ለሰዎች ምንም አላደረግኩላቸውም አትበል፤ በንጹሕ ልብ ሆነህ በጸሎትህ የምታስባቸው ከሆነ፣ ከምድራዊ እርዳታ ሁሉ የሚበልጠውን የሰማዩን አምላክ ረድኤት እየለመንክላቸው ነው። ከዚህ በላይ ምን ልታደርግላቸው ትችላለህ? ዲያቆን ጐሥዓ ቶላ!!! http://t.me/Be_Gosa1224 http://t.me/Be_Gosa1224 http://t.me/Be_Gosa1224

  • 13 авг.2042из Be_Gosa1224

    እንኳን ለእመቤታችን ጽንሰት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሥርዓተ ቅዳሴ በቀጥታ ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://vt.tiktok.com/ZS9k2bHdv4pjj-mhxBd/ https://vt.tiktok.com/ZS9k2tQWk56gn-9BDCM/ https://vt.tiktok.com/ZS9k2bHdv4pjj-mhxBd/

  • 13 авг.196из Be_Gosa1224

    ሥርዓተ ቅዳሴ በቀጥታ ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://vt.tiktok.com/ZS9k2bHdv4pjj-mhxBd/

  • ውበት ፍጥነት ጥራት በአንድላይ አስተባብሮ የያዘ ድንቅ ሕንጻ ቤተ-ክርስቲያን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ይመልከቱ https://vt.tiktok.com/ZS4Kkpn6W/

  • ውበት ፍጥነት ጥራት በአንድላይ አስተባብሮ የያዘ ድንቅ ሕንጻ ቤተ-ክርስቲያን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ይመልከቱ https://vt.tiktok.com/ZS4Kkpn6W/

  • + ውበት ሐሰት ነው፣ ደም ግባትም ከንቱ ብላ ዓለምን የናቀች ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ + ✍️ [በዲያቆን ጐሥዓ ቶላ!!!] ቅድስት አርሴማ እጅግ ውብና ደም ግባቷ የላቀ ድንግል ነበረች። ነገር ግን የሰው ልጅ ሥጋዊ ውበት የሚያልፍ፣ እንደ አበባ የሚረግፍና በደቂቃዎች ውስጥ ሊጠፋ የሚችል ከንቱ ነገር መሆኑን በጥልቀት ተረድታ ነበር። የዚህን ዓለም ውበት አምላክን ለሚያስከብር አምላካዊ ክብር አዋለችው እንጂ…

  • + ውበት ሐሰት ነው፣ ደም ግባትም ከንቱ ብላ ዓለምን የናቀች ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ + ✍️ [በዲያቆን ጐሥዓ ቶላ!!!] ቅድስት አርሴማ እጅግ ውብና ደም ግባቷ የላቀ ድንግል ነበረች። ነገር ግን የሰው ልጅ ሥጋዊ ውበት የሚያልፍ፣ እንደ አበባ የሚረግፍና በደቂቃዎች ውስጥ ሊጠፋ የሚችል ከንቱ ነገር መሆኑን በጥልቀት ተረድታ ነበር። የዚህን ዓለም ውበት አምላክን ለሚያስከብር አምላካዊ ክብር አዋለችው እንጂ ለሥጋዊ ምኞትና ለምድር ክብር መደለያ አላደረገችውም። (ምሳሌ 31፡30) ​ ​የሮሙ ንጉሥ ድዮቅልጥያኖስ እንዲሁም የአርመኑ ንጉሥ ድርጣድስ በውበቷ ተማርከው ንግሥት ሊያደርጓትና የምድርን ክብር ሁሉ ሊሰጧት ሲፈልጉ፣ ቅድስት አርሴማ ግን ይህንን ሁሉ ጥያቄ በጥፊ መታችው። በክርስቶስ ላገኘችው የሰማይ ሙሽርነት ስትል የምድርን ንጉሥና የሚጠፋውን የንግሥትነት አክሊል ረገጠችው። ለክርስቶስ የታመነች ነፍስ በምድራዊ ቁሳቁስና ክብር አትደለልም። ​ ​ቅድስት አርሴማ ድንግልናዋንና ንጽሕናዋን ለአምላኳ ሰጥታ የኖረች ቅድስት እናት ናት። ንጉሡ ድርጣድስ በኃይል ድንግልናዋን ሊያጋስስና ሊያስገድዳት በሞከረ ጊዜ፣ በእግዚአብሔር መንፈሳዊ ኃይል ተሞልታ ንጉሡን መሬት ላይ ጣለችው። ይህ የሚያሳየው የመንፈስ ቅዱስ ኃይል በንጹሐን ሰዎች ላይ እንዴት አድርጎ እንደሚሠራና የቅዱሳንን ንጽሕና አምላክ እንዴት እንደሚያከብር ነው። ​

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • #ፆመ_ፍልሰታ_6ተኛ_ቀን በአዳማ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን የሰዓታት ቁመት ይሄንን ይመስል ነበር፤ ለብርኃነ እርገቷ በሰላም ያድርሰን! https://vt.tiktok.com/ZS4T3wPK6/ https://vt.tiktok.com/ZS4T3wPK6/ https://vt.tiktok.com/ZS4T3wPK6/

  • https://youtube.com/shorts/U433zWRQ5XQ?si=jZavHr960NwiEnU_

  • https://youtu.be/Wxct9to0xGo?si=Phu_ey7WL_QlvO9H

  • #ፆመ_ፍልሰታ_ሦስተኛ_ቀን ነሐሴ 3/2018 ዓ/ም [#ሚዲያ_ዘደብረ_አሚን] #አዳማ የፆመ ፍልሰታ ሥስተኛ ቀን በአዳማ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ሌሊቱን ከምሽቱ አራት(4) ሰዓት አንስቶ ካህናት ዲያቆናት ሊቃውንቱ በሰአታት ጠዋት በቅዳሴ አገልግሎት አድረው፤ ጠዋት በአውደምህረቱ መርኃ-ግብር የእመቤታችንን ውዳሴዋንና ቅዳሴዋን ትርጓሜ በመምህር አብነት እንዲሁም የእለቱ ቃለ እግዚአብሔር በክቡር አባታችን መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ፀሐይ ስመኝ ተሰቶ የጠዋቱ መርሐግብር በጸሎት ቡራኬ ተጠናቋል ©ሚዲያ ዘደብረ አሚን አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ #Guyyaa_Sadaffaa_Sooma_Filsetaa Hagayya 3/2018 A.L.I [#Miidiyaa_Za_Debre_Amiin] #Adaamaa Guyyaan sadaffaan Sooma Filsetaa Mana Kireestiyaanaa Debre Amiin Abuna Takla Haymaanot Adaamaatti halkan sa'aatii afurii (4) jalqabee luboonni, diyaaqonoonniifi liqaawunxoonni tajaajila Sa'aatiitiin, ganama immoo Tajaajila Qiddaaseetiin bulaan; Ganama sagantaa awudamihraataa irratti hiikni Wuddaasee fi Qiddaasee Haadha Keenyaa Barsiisaa Abinnatiin, akkasumas Kaluu Waaqayyo guyyaa sanaa Kabajamoo Abbaa keenya Mal'aka Mihrat Qoomos Abbaa Tsahaay Smanyaatiin kennamee sagantaan ganamaa kadhannaafi eebbaan xumurameera. ©Miidiyaa Za Debre Amiin Adaamaa/Naazreet Itoophiyaa