ቀሰም ScholarGuide
Статистика🎓Welcome to Qesem ScholarGuide! We share the latest scholarships, grants, and study opportunities to help students achieve their educational dreams. 🎓 Our goal is to make the scholarship journey simple, clear, and accessible for everyone.
- Последний пост
- 14 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔴 ማሳሰቢያ 🔵 የTYC Course ምዝገባ ሊጠናቀቅ 8 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል! 📌 ለመመዝገብ👇 ምዘገባ ሂደቶች 1, በመጀመሪያ ከታች ባለው አካውንት የምዝገባ 200 ብር ብቻ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ መላክ። ✅ JEMANESH TEDLA TILAHUN 🏦CBE 1000646143547 2,ከዛም በመቀጠል የ Registration Form ይላክሎታል።እሱን በአግባቡ መሙላት።ሞልተው ሲጨርሱ ማረጋገጫ Screenshots መላክ። 3,የሚማሩበት የprivate link ይላክሎታል።
📢 Qesem Scholar Guide – Second Round Registration Coming Soon!🥳 🧑🎓The 2nd Round Registration for Qesem Scholar Guide is launching very soon — and this time we’re bringing new features, better guidance, and even more support to help you win scholarships and succeed in your academic journey. 🚀 Stay tuned ✨ @Qesem_ScholarGuide ☑️
🔺Ed ወይም Early Decision የምንለው ከስሙ በመነሳት ቀድማችሁ ወስናችሁ የምትገቡበት ነው።It's binding Which means if accepted,you must attend. እናንተ የመረጣችሁት ኮሌጅ Accept ካደረጋችሁ ክላሱን የመከታተል ግዴታ አለባችሁ። Apply የምታረጉት በ November ወር ሲሆን ምላሽ የሚሰጣችሁ ደግሞ በ December ወር ነው። 👉🏽 Early Decision (ED):…
🔻ቤተሰብ ስለ EA and ED ምን ያህል ታውቃላችሁ?
🔻ቤተሰብ ስለ EA and ED ምን ያህል ታውቃላችሁ?
❔ስለ ቀሰም ScholarGuide Any Question ያላችሁ ተማሪዎች ጥያቄያችሁን በዚህ አድረሱን 👉🏽 @QesemAdmin
🎙በባለፈው ጠይቁን ጊዜያችን ስለ ቀሰም ScholarGuide የተጠየቀነው ጥያቄዎች ከእነመልሶቻቸው እንዲሁም ስለ ቀሰም ScholarGuide መሉ መረጃ የያዘ Voice ነው። 📚ሁላቹም ካዳመጣችሁት የቀሰም ScholarGuide አገልግሎት ትረዳላችሁ። @Qesem_ScholarGuide ☑️
➡️ቀሰም ScholarGuide ምንድነው? ቀሰም ScholarGuide ለትርፍ ያልተቋቋመ ተማሪዎች በትምህርት አላማቸው ባስቀመጡት ግብ ላይ እንደ ድልድይ ሊሆን የተከፈተ የትምህርት ተቋም ነው። ➡️ ቀሰም ScholarGuide ብመዘገብ በምን ሊረዳኝ ይችላል? 1⃣, ለScholarship በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ የሆነውን የCommon app አሞላል Step by step ያሳያል። 2⃣, CSS Profile ከመጀመሪያው እሰከመጨረሻው እንዴት በትክክለኛው መንገድ መሙላት እንዳለብን ያሳያል። 3⃣, ልምድ ባላቸው ማለትም የውጪ የትምህርት እድልን ሞክረው ተሳክቶላቸው ትምህርታቸውን በውጪ ሀገር እየተከታተሉ ባሉ ተማሪዎች የልምድ ማካፈል ጊዜ ይገኛሉ። ✍️እንዲሁም ለApplicationናችሁ የምትሞሉትን Essay ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች Grammar Check የምናደርግላችሁ ይሆናል። ➡️ ትምህርቱን እንዴት መከታተል እችላለሁ? ትምህርቱን ማንኛውም telegram Application ያለው ሰው እና የtelegram ተጠቃሚ የሆነ ሰው መከታተል ይችላል።ለመከታተል በመጀመሪያ መመዝገብ ያስፈልጋል፣በትክክል ስትመዘገቡ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል link ይደርሳል፣ ያንን link Join በማድረግ ብቻ መከታተል ትችላላችሁ። አሁኑኑ በመመዝገብ ለScholarship እድል እራሳችሁን በቀላሉ ብቁ አድርጉ!! ለመመዝገብ 👇🏽 @Qesem_Scholarbot
видео или голосовое, без подписи
መልካም አዲስ ዓመት 🌼 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን! @Qesemacademy ✈️
ሽልማቱን ለአሸናፊው አድረሰናል😊 ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን!!🙏🏾 @Qesem_ScholarGuide ☑️
Live stream finished (1 hour)
@QesemAdmin
ዝግጁ ናችሁ?
@Qesem_Scholarbot
እየተሰማችሁ ነው አይደል?
ተጀምሯል 👇🏽 ለመግባት ይሄንን link ይጫኑ!! https://t.me/Qesem_ScholarGuide?livestream=4f0437b08237b45583
Live stream started
ከ10 ደቂቃ በኋላ እንጀምራለን ዝግጁ ናችሁ? በReaction አሳዩን
30 Min Left🔺