tgindex
ገላግሌ Academy

ገላግሌ Academy

Статистика

..........ይሄ ቻናል በትምህርት ከትምህርት ስለትምህርት ብቻ የሚወራበት ተወዳጅ የተማሪዎች ቻናል ነው ምርጥ በአማርኛ የተብራራ Note ቀላል Learning Tricks የአስተማሪውን ጭንቅላት ያነበቡ Teachers Mind ጥያቄዎችን በውስጡ አኳቷል። ✔ Alpha book series 👉 "ጥረታችን እስከ ስኬቶ ጫፍ ነው" ለማስታወቂያ @gelagleR

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 773
−7 за 2 дн.
Сутки
+2
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 429
35 постов
Вовлечённость
14,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 35
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
636
1/48двое суток
728
1/72трое суток
786

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • " ከ415 ሺሕ ተፈታኞች ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት " - የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ይፋ መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) በሰጡን ቃል ውጤቱ ተለቋል ብለው፣ ያለፉት ተፈታኞች 86 በመቶ መሆናቸውን፣ ማለፊው 50 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ተናግረዋል። ከአጠቃላይ ተፈታኞች መካከል 61 ሺሕ የሚሆኑት ተማሪዎች ማለፊያ ውጤት አላመጡም። በክልሉ ወደ 415 ሺሕ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና መውሰዳቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የገለጹት ቡልቶሳ (ዶ/ር)፣ ከእነዚህ ውስጥ "ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት" ሲሉ ተናግረዋል። ተፈታኞች ውጤታቸውን በአድሚሽን ካርድ ቁጥር መመልከት እንደሚችሉና መመልከቻው "ክፍት" መሆኑን የገልጸዋል። https://oromia.ministry.et/#/ Gelagle Academy አዲስ አበባ ሃምሌ 15 ቀን 2018 ዓ/ም

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • አዲስ አበባ #ስድስት #ኪሎ #የካቲት 12 #የሰማዕታት #ሀውልት - 1953 ዓ.ም The #Martyrs #Statue at #Sidist #Kilo in Addis Abeba in 1961. The statue is built to honour thousands of Ethiopians massacred primarily in #Addis #Abeba & the #Debre #Libanos monastery by the #fascist forces of #Mussolini in February 1937 University of Wisconsin Libraries - Milwaukee/American Geographical Society AGS Photo Archive/Cities Around the World/Forman, Harrison Photograph/Gift of Sandra Carlyle Forman: https://collections.lib.uwm.edu/digital/collection/catw/id/2123

  • 24 апр.6 45957

    "What alpha says " 🤵‍♂ subject ....... Biology 📮 Title.... Gram positive Vs Gram negative 🧠 Type of explanation..... Voice 🎯 Target ................. All Natural students 🤵‍♂ በዚህ አይነት መንገድ የተዘጋጁ መፅሐፍቱን ማግኝት ለምትፈልጉ @gelagleR👈 በዚህ link ላይ ገብታቹ ✔ ሙሉ ስማቹን ✔ ስንተኛ ክፍል እንደሆናቹ ✔ የምትፈልጉትን የsubject አይነት እና ብዛት ብቻ መላክ      ያን ያክል ቀላል ነው🙂 @gelagleR @gelagleR @gelagleR Share Share Share https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle

  • 23 апр.2 93036из ethioGelagle

    🎯 ዛሬ ለሁሉም ሰው እኩል 24 ሰዐት የተባለ በሬ ተሰጠው ሁሉም ግን የተለያየ አይነት ነገር አደረገበት።      ✔ አርዶ የበላው አለ      ✔ ጠምዶ ያረሰበት አለ      ✔ አውጥቶ የሸጠው አለ      ✔ አስሮ ያስቀመጠው አለ ስጦታህን የምታደርገው ነገር ነው እንጂ የተለያየ ስጦታ ኖሮ እንዳይመስልክ ጎበዝ እና ሰነፍ ፤ሀብታም እና ደሃ እንዲኖር ያደረገው። 🤯 ግን አስባቹታል ጠዋት ከእንቅልፋችን ተነስተን :ለቀን የሚበቃንን ሰዐቶች ወረፋ ጠብቀን ፣ሰልፍ ተሰልፈን፣ ገንዘባችንን ከፍለን የምንገዛ ቢሆን ምን ሊፈጠር እንደሚችል 😭      ሀብት ፣ ጉልበት ያለው በቀን 100ም ፣ 200ም ሰዐት እየኖረ እኛ ጋ እንኳን ሰዐት ደቂቃ መግዛት አቅቶን  እዛው ነግቶ እዛው የሚመሽብን አይመስላችሁም ሆኖም ምስጋና ለፈጣሪ ይሁንና እኩል 24 ሰዐት ይሰጠናል ትልቁ ነገር ግን እንዲህ ብሎ ቢጠይቀን መልሳችን ምን ይሆን ነው       " ልጄ የሰጠሁክን ውድ ስጦታ ዛሬክን ምን አደረክበት??? " እስቲ comment ስለ ዛሬያቹ👇👇👇 🎯To get more Join us https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle Image freepik

  • 22 апр.1 8672

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 апр.2 6712

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 апр.2 1652

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 апр.2 7082

    видео или голосовое, без подписи